ቃል ዲሽ INSTALLATION
709 subscribers
643 photos
3 videos
30 files
119 links
ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ
👉አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
👉የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
👉የፈለጉትን ቻናል biss key
👉የሪሲቨር ሶፍትዌር
👉ነፃ የኳስ ቻናል
👋የፊልም ቻናሎች እንዲሁም የልጆች ቻናሎች
👉የየቀኑ የሳተላይት ዜናዎች

Admin @kalab_28
Download Telegram
Free Cccam
HOST: kmediaserv*hopto*org
PORT: 17000/18000/19000
USER: kmedia
PASS: barcatot
አዳዲስ የሪሲቨር ሶፍትዌር ፍሪኪዌንሲ
አዳዲስ በየለቱ የሚወጡ free cccam acount ያለምንም ክፍያ
ዲሽ ለማሰራት ሶፋቴዌር ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን join ብቻ ያድርጉ
kaldish
0929154966
ማንኛውም የዲሽ እቃ ከፈለጉ
👉wifi antenna
👉c band
👉 receiver
👉 cablohe vga to hdmi computer ከ receiver መገናኛ
👉ምበተመጣጣኝ ወጋ ማግኘት ይችላሉ

0929154966
ይደዉሉ
🆕🆕አዲስ ቻናል🔥🔥
🛰በ YAHA SAT ከች ብሉአል
📺NAME👉MBCPersiaHD
⛳️FREQ👉11996
🍭POLARITY👉V
🥊SYMBOL RATE👉27500

👉👉TV Varzish ለምትጠቀሙ ብቻ

@kaldish
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Channel name was changed to «የዲሽ መረጃ By Kal»
Channel name was changed to «የዲሽ መረጃ by Kal»
SOUTHAMPTON 🆚 CHELSEA LIVE ON SPORT 1 AMOS 4°W
Ba Wifi antenna
Wifi antenna ለሚፈልግ ብቻ
0929154966
አውን በቀጥታ በ Amos 4W ላይ በነፃ fullam-Arsenal
በEnglish commantary
በማንኛውም HD Receiver
Wifi antenna
Free Cccam
Host: 137.74.197.73
Port : 30044
User : sharingkanal
Pass : shesasdf
🗓 Wednesday, October 10🔫
📺 TV Varzish
🌎 International Friendly
🇮🇹 Italy - Ukraine 🇺🇦
3:45 ETH Local 🇪🇹
9:45 PM
GMT 21:45
የቀጥታ ስርጭት - የዛሬውን ጨዋታ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡን 3ኛ ጨዋታ ዛሬ 10፡00 ሰዓት 60 ሺ በሚይዘው የባህርዳር ስታዲየም ከኬኒያ አቻው ጋር ያደርጋል ።

ጨዋታው በቀጥታ በEBC፣ሱፐር ስፖርት 9 ላይ ይተላለፋል

📌 Walta Tv ጨዋታውን እንደ ሚያስተላልፈ በትላንት ማታ ስፓርት ዜና አሳውቋል።
💻 ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች 💻

💽📀የሀርድዌር መቃረን📀🔌

ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡

📼የተበላሸ ራም📼

ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡ ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡

📟ባዮስ ሴቲንግ( BIOS settings)📟

እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡ እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ ማድረግ ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር ነው፡፡ የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡ ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡
 
🐞ቫይረስ🐞
ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡

መጋል
በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ሲፒዩ ብዙ ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡ ይሄ ችግር ብዙ ጊዜ የሚታየው በኦቩር ክሎኪንግ ጊዜ ነው፡፡ ይህ ማለት ሲፒዩን ከሚገባው በላይ በማሰራት ወይም ከፍተኛ ፍጥነት እንዲገባ በማድረግ ነው፡፡ሲፒዩ በጣም ሲግል ኮምፒዉተራችን ሳናስበው እራሱን ይዘጋል ወይም ክራሽ ያደርጋል፡፡


                    
ዌልስ vs ስፔን
በቀጥታ Sony Espn HD
በእንግሊዝኛ ኮሜንታተር