ቃል ዲሽ INSTALLATION
713 subscribers
643 photos
3 videos
30 files
119 links
ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ
👉አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
👉የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
👉የፈለጉትን ቻናል biss key
👉የሪሲቨር ሶፍትዌር
👉ነፃ የኳስ ቻናል
👋የፊልም ቻናሎች እንዲሁም የልጆች ቻናሎች
👉የየቀኑ የሳተላይት ዜናዎች

Admin @kalab_28
Download Telegram
እለተ ማክሰኞ፣እሮብ፣ሀሙስ የሚደረጉትን ሁሉንም የቻንፒዮንስ ሊግ እና የኢሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን በሙሉ በ LIFESTAR 9090 ረሲቨር በነፃ ይከታተሉ ማሰራትና መግዛት ለምትፈልጉ
👉 +251929154966
👉የተበላሹ ዲሾችን ማሰራት ከፈለጉ!
👉አዲስ ዲሽ ከነሙሉ እቃው ማስገጠም ከፈለጉ!
👉የተለያዩ የዲሽ እቃዎችን ከፈልጉ ይደውሉልን
👉ክፍለ ሀገር ላላችሁ ምንም ሀሳብ አይግባችሁ
የሚፈልጉትን እቃ እንልክልዎታለን

እንዲሁም የተለያዪ ሪሲቨሮችን ሶፍትዌር ቢስ ኪ
እና ፈጣን መረጃ እንዲደርሳችሁ
ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጭንው የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ

t.me/kaldish
👉 ለአስተያየት እና ጥያቄ ዲሽ ለማሰራት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇
📲+251929154966
📲+251913018935
ለረሲቨር ለቲቪ ለኮንፒውተር የሚሆን ዋይፋይ አንቴና አንቴናው ብዛት አለኝ መግዛት የሚፈልግ ይደውልልኝ 0929154966
VGA TO HDMI ዲስክ ቶፕ ከ ሪሲቨር ማገናያ 400 birr 0929154966
usb 3G DONGLE CDMA ለኮንፒዉተር ለ ዲስክቶፕ ለ ላፕቶፕ ኢንተርኔት መጠቀሚያ 3G DONGLE sim card የሚቀበል700 birr 0929154966
ዕለተ ረቡዕ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
UEFA Champions League
1:55
➡️ PSG Vs Red Star Belgrade
Live on :-
👉TV Varzish

UEFA Champions League
4:00
➡️ Tottenham Vs Barcelona
▬Live on :-
👉TV Varzish
👉 IR See +
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
TV VARZISH
Yahsat 52.5°E 11785 H 27500
Biss Key: 1234 0046 abcd 0078

IR SEE +
Yahsat 52.5° E 11766 H 27500

SYRIA SPORT
EXPRESS 11°w 10983 V 12110
👉Atletico Madrid vs Club
Brugge
SONY SIX HD
👉 Borussia Dortmund vs AS
Monaco
SONY ESPN HD

👉የተበላሹ ዲሾችን ማሰራት ከፈለጉ!
👉አዲስ ዲሽ ከነሙሉ እቃው ማስገጠም ከፈለጉ!
👉የተለያዩ የዲሽ እቃዎችን ከፈልጉ ይደውሉልን
👉ክፍለ ሀገር ላላችሁ ምንም ሀሳብ አይግባችሁ
የሚፈልጉትን እቃ እንልክልዎታለን
0929154966
0913018935
እንዲሁም የተለያዪ ሪሲቨሮችን ሶፍትዌር ቢስ ለማግኘት
t.me/kaldish

ይደውሉ
👉 ለአስተያየት እና ጥያቄ
👇👇👇👇👇👇👇
📲+251929154966
ዕለተ ረቡዕ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
UEFA Champions League
1:55
➡️ PSG Vs Red Star Belgrade
Live on :-
👉TV Varzish

UEFA Champions League
4:00
➡️ Tottenham Vs Barcelona
▬Live on :-
👉TV Varzish
👉 IR See +
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
TV VARZISH
Yahsat 52.5°E 11785 H 27500
Biss Key: 1234 0046 abcd 0078

IR SEE +
Yahsat 52.5° E 11766 H 27500

SYRIA SPORT
EXPRESS 11°w 10983 V 12110
👉Atletico Madrid vs Club
Brugge
SONY SIX HD
👉 Borussia Dortmund vs AS
Monaco
SONY ESPN HD

👉የተበላሹ ዲሾችን ማሰራት ከፈለጉ!
👉አዲስ ዲሽ ከነሙሉ እቃው ማስገጠም ከፈለጉ!
👉የተለያዩ የዲሽ እቃዎችን ከፈልጉ ይደውሉልን
👉ክፍለ ሀገር ላላችሁ ምንም ሀሳብ አይግባችሁ
የሚፈልጉትን እቃ እንልክልዎታለን
0929154966
0913018935
እንዲሁም የተለያዪ ሪሲቨሮችን ሶፍትዌር ቢስ ለማግኘት


ይደውሉ
👉 ለአስተያየት እና ጥያቄ
👇👇👇👇👇👇👇
📲+251929154966
Amos 4 yes package
😶😶 በሁላችሁም ጥያቄዎችን መሰረት በ Life Star 9090 እንዴት Cccam አካውንት እንደሚሞላ እና አክቲቭ እንደሚደረግ ጠይቃችሁኝ ነበር ዛሬ በአጭሩ ልንገራችሁ።

❗️CCCAM ምንድነው??

CCCAM ማለት በኢንተርኔት ዳታ የቻናል ፔይ ኢኮድን ዳታ ለሌላ ሪሲቨር ሼር ወይንም የምናጋራበት ሲይሰተም ነው።

☑️ CCCAM ስማርት ካርድን ከአንዱ ራውተር ወደ ሌላው የደንበኝነት ውልቅ ለሌው ተጠቃሚ የኢንተርኔት አክሰስን በመጠቀም በነፃነትና የሚያጋሩበት ስነዘዴ ነው።

☑️ ካርድ ሼሪንግ ወይም CCCAM ህገወጥ ባይሆንም በእንግሊዝ ይህን በአይነት መንገድ መከተል ግን ከተጠያቂነት አያመልጡበትም።


❗️ካርድ ሼሪንግ ( CCCAM) ለመጠቀም ምን ያስፈልገኛል?

በመጀመሪያ ደረጃ ሼር የሚያደርገን ሆስት ሪሲቨር ያስፈልገናል ያ ከሌለን ግን ግዴታ CCCAM አካውንት አክትቬሽን ዩዘር ከኢንተርኔት እንፈልጋለን። የሚሰጡ ሳይቶች አሉኝ። ለምሳሌ እንደ 1cccam.com ከእነሱ ከ 6ሰአት ጀምሮ እስከ 45 ቀን የሚያገለግል ዩዘር መውሰድ እንችላለን። በመቀጠል ዋናው ግን ሪሲቨሬ ካርድ ሼሪንግ ይቀበላል ወይ የሚለው ጥያቄ መነሳት አለበት። ማንኛውመሰ ካርድ የሚቀበል ሪሲቨር ካርድ ሼሪንግ ሼር ማድረግ እና መቀበል ይችላል።

❗️Server የሌላቸው ሪሲቨሮች አሉ??

አወ ከላይ ገልጫለው ሁሉም ሪሲቨሮች ካርድ የሚቀበሉ ሰርቭ ማድረግ ይችላሉ ግን የሚሆነው ሌተስት በሆነ ሶፍትዌር ሪሲቨራችን update ከሆነ ብቻ ነው።

❗️እንዳጠቃላይ ስንት የሚታወቂ $erver አሉ?

እኔ እንደማውቃቸው የሚከተሉት ሰርቨሮች ለ ካርድ ሼሪንግ አጋዥ ናቸው

🔊 CCCAM
🔊 NEWCS
🔊 MGCAMD
🔊 GBOX
🔊 NEWCAMD
እነዚህ የሰርቨር አይነቶች ሲሆኑ ለማንኛቸውም ፓኬጆች ሼር ለማድረግ ይጠቅማሉ።

❗️በ ላይፍስታር 9090 ሰርቨርን እንዴት እንጠቀም?

በመጀመሪያ ደረጃ LifeStar 9090 ለየት የሚያደርገው $ervern ለብቻው ማካተቱ ነው። Server የሚለውን አማራጭ menu አማራጭ ውስጥ other ጋ ታገኙታላችሁ።

❗️ ከዛስ ምን ፓኬጆችን ይከፍታል?

ከዚህ በመቀጠል የሚመጣለን አማራጭ መሙላት ነው።
HOST.....
PORT.....****
USER......*****
PASWORD...****
ከላይ ያሉትን አማራጮች ከኢንተርኔት ላይ ከምናገኛቸው አካውንቶች በመሚላት ማገናኘተሰ ነው። የምናገኛቸው የካርድ ሼሪንግ አካውንት ለሚከፈቱት ቻናሎች የመወሰን አቅም አላቸው።

❗️LifeStar 9090 በ CCCAM ምን ፓኬጆች ይከፍታል??

lifestat 9090 በዋጋ ደረጃዎች ዝቅተኛ የምንለው እና ሀገራችን ላይ እንደፈለግነው ብዛት የምናገኘው ባለ Forever IKS ሪሲቨር ነው። ይህ IKS Forever መሆኑ ተመራጭ አድርጎታል።

IKS ደግሞ ማንኛውንም ሸርቨር Active የማድረግ አቅሙ ከፍተኛ ስለሆነ እስከ Sky Packege ድረስ Decrypte የማድረግ አቅም አለው።

እስካሁን በሞከርኩት ሙከራ
OSN PACKAGE
MyHd PACKAGE
BEOUTQ PACKAGE
BEIN PACKAGE
YES PACKAGE
በሰርቨር አማካኝነት ከፍተዋል። ሌሎቹም ፓኬጆች እንደሚከፈቱ አልጠራጠርም ነገር ግን Free CCCAM Acount ማግኘት ይከብዳል እንጂ።

❗️ ለምን Lifestar 9090 መረጥክ ሌሎቸስ LEG, Ibox, SuperMax 😳😳?

ከላይ ትንሽ ፍንጭ ሰጥቻለው ለመጨመር ያክል እነ ቢን,OSN ፓኬጆች IKS Forever ይፈልጋሉ። ይህንን ማሟላት ካልቻለ ደግሞ ካርድ ሼሪንግ መሆኑን ትተው IPTV ይሆናል ማለት ነው። IKS ለዛም ነው ተመራጭ የሆነው 😘

❗️ ከ IPTV ካርድ ሼሪንግ ለምን ተመረጠ 😳?

እንደ እውነቱ ከሆነ IPTV ከሁሉም የማስበልጠው የቲቪ የቴክኖሎጂ ስልጣኔ ቢሆንም አሁን ካለንበት የኢንተርኔት ስርአት ጋር የማይመጣጠን ፥ ከትርፉ ክስረቱ የሚበልጥ ሼሪንግ ስለሆነ ፊታችንን ወደ CCCAM አይነተሐ ዞርን። Card ሼሪንግ የኢንተርኔት ፍጆታው የሚጋነን አይደለም። ኢንተርኔት አክሰስ ቢፈልግም አክሰሱን የሚጠቀመው የቻናሉን ቫኔላ ኪይ እስከሚያገኝ ድረስ ነው።


❗️ ምክራችን

ከዘመኑ ጋር አብረን መጓዝ ስልጣኔ ቢሆንም ያለንን ገንዘብ ያማከለ ከሆነ ደግሞ ብልህነት ነው።
🗓 Friday, October 05🔫
🖥 TV Varzish
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League
🕸 Brighton - West Ham
4:00 ETH Local 🇪🇹
10:00 PM
GMT 16:00
🔓 CCCam
🔓 IKS
🔓 Newcs
🔓 OSTCAM

እነዚህ ነገሮች በአሁኑ ግዜ በእኛ ሀገር እየተጀመሩ ያሉ ነገሮች ናቸዉ ይሁን እንጂ በሌሎች ሃገሮች አፍሪካንም ጨምሮ እየተጠቀሙበት ያለ ሲስተም ነዉ::


📝 በትንሹ ስለ CCCam ትንሽ ነገር እንበላቹ📝

🔷 Card sharing(CCCam)🔷
ይህን ሲስተም ከቃሉ ለመረዳት እንደምንችለው በክፍያ የሚታዩ የሳተላይት ቲቪ ቻናሎችን አንዱ ሰው ሕጋዊ የሆነ ካርድ ገዝቶ ለእራሱ ብቻ ከመጠቀም ሌሎች ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው እንዲጠቀሙበት ማጋራት ማለት ነው::

🔸 እንዴት ነው ማጋራት የሚቻለው

ይህ ሕጋዊ ካርድ ያለው ሰው እሱ ስክራምብልድ የሆኑ ቻናሎችን ለማየት ካርዱን ሪሲቨሩ ውስጥ ሲከት: ያ ካርድ በተሰራበት ሲስተም አማካኝነት ስክራምብልድ ቻናሉን ለመክፈት የሚያስፈልገውን ኮድ ይለቃል:: ይህ ከካርዱ የወጣውን ኮድ ሪሲቨሩን ከኮምፒተር ጋር በማገናኘት ኮምፒተሩ ላይ ባለው ኢምዩሌተር ሶፍትዌር ወይም ደግሞ ሊኑክስ ቤዝድ (Linux based) የሆኑ ሪሲቨሮች ከሆኑ (በእኛ ሃገር እንደ Strong, StarSat, IBox, አንዳንድ ጥቂት የSupermax ሪሲቨር አይነቶች) በቀጥታ ሪሲቨሩ ላይ ባለው ሰርቨር አማካኝነት ከስማርት ካርዱ የሚገኘውን አስፈላጊ ኪ ዳታን ለሌሎች ያጋራል:: በእዚህም መንገድ አንድ ሕጋዊ ካርድ ያለው ሰው ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው ከ1000 በላይ ሰዎች ሼር ማረግ ይችላል::
🔷 CCCam Server
የእዚህ ካርድ ሼሪንግ እየተስፋፋ ሲመጣ ሰዎች እንደግሩፕ አይነት አቋቁመው: በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ሰዎች: ነገር ግን ተመሳሳይ ሳተላይቶችን የሚያገኙ: አንዱ ያለውን የአንድ ካምፓኒ ካርድ ለሌሎች ሼር ሲያደርግ: ሌላው ደግሞ የሌላን ካምፓኒ ካርድ እንዲሁ ሼር እያደረገ: ይህንን አንድ ቦታ አንድ ላይ አድርገው ሼር የሚያደርጉበት አንድ ሃርድዌር (ዕቃ) ይጠቀማሉ:: ያ የሚጠቀሙት ሃርድዌር ሰርቨር (Server) ይባላል:: ያ ሰርቨር 24ሰዓት ከኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ስለሆነ: ከእዛ ሰርቨር ጋር በኢንተርኔት የተገናኘ ሰው ሁሉ መጠቀም ይችላል::
ያላቸውን ሕጋዊ ካርድ ሼር ሳያደርጉ ዝም ብለው ሰዎች በነፃ እንዳይጠቀሙ ሰርቨሩን በፓስወርድ ይዘጉታል:: ከሰርቨሩ ለመጠቀም ሰዎች ሬጂስተርድ መሆን አለባቸው:: እንዲሁም አነስተኛም ቢሆን የተወሰነ ክፍያ ለተወሰነ ጊዜ ይከፍላሉ:: ነገር ግን ዋናው ጥቅሙ ምንድነው የሚከፈለው ክፍያ ለዋናው ካርድ ከሚከፈለው ጋር ሲወዳደር በጣም የቀነሰ መሆኑና ከእዛም ባለፈ የተለያዩ ካምፓኒዎችን ካርዶች ምንም እንኳ እያንዳንዳችን ካርዱም ባይኖረንም ለመጠቀም መቻላችን ነው::
🔶 ታዲያ ለምን ኢንተርኔት አስፈለገ
የኢንተርኔት ኮኔክሽን ያስፈለገበት ምክንያት የኪዎቹን ዳታ ለማግኘት ብቻ ስለሆነ የምንጠቀምበት: ለኢንተርኔት ኮኔክሽን የምንከፍለው ዋጋ በጣም አነስተኛ ነው:: ቻናሎችን ለማየት የግድ መጀመርያ በዲሻችን አማካኝነት ቻናሎች መምጣት አለባቸው::
እስካሁን በሚታወቀው ከ18 በበላይላይ በአለም ላይ ካሉ ከ90% በላይ የከፍያ ቻናሎች በእዚህ ሲስተም ይታያሉ::
🔷 ይህንን ሲስተም ሀገራችን ላይ የሚሰሩ ሪሲቨሮች

🆙 LEG N24 (A-25)
🆙 LifeStar
🆙 Tiger E99 HD
🆙 IBox 3030
🆙 StarSat
ሌሎችም አንድ አንድ HD ሪሲቨሮች ይህንን ፊዉቸር በዉስጣቸዉ ይዘዋል።
🔓 በዚህ ሲስተም የተከፈቱ ቻናሎች🔓
Amos 4°W ላይ
🔹 Sport 2/3/4 HD
🔹 Fox Sports Israel HD
🔹🔞 Playboy(የPorn ቻናል )🔞
ሌሎችም አሪፍ አሪፍ ቻናሎች ተከፍተዋል



እናመሰግናለን
2011 E-C
Free Cccam
HOST: kmediaserv*hopto*org
PORT: 17000/18000/19000
USER: kmedia
PASS: barcatot
Free Cccam
HOST: pay-cccam .hopto .org
PORT: 19600
USER: ljdh98JHD
PASS: www .pay-cccam .com
Sat
06/10/18
11:00
⚽️Everton vs Lecister City
Live on
Ir_see
ETV_Sport
_________________________
11:00
⚽️Tottenham vs Cardiff
Live on
Varzish

_________________________
01:30
⚽️Manchester United vs Newcastle⚽️
Live on
Varzish_
lr__see
_________________________
03:30
⚽️Empoli vs Roma
Live on
Varzish
_________________________
Sunday
07/10/18
08:00
⚽️Fulham vs Arsenal
Live on
Ir__See_
____________________
10:15
⚽️Southampton vs Chalsea
Live on
Ir__See
_________________________
12:30
⚽️Liverpool vs Manchester City⚽️
Live on
Ir_See___
varzish___
_________________________
03:45
⚽️Valnsia vs Barcelona
Live on
Varzish_____
lr__See__
Hewad

0929154966
0913018935
@Kaldish
Sat
06/10/18
11:00
⚽️Everton vs Lecister City
Live on
Ir_see
ETV_Sport
_________________________
11:00
⚽️Tottenham vs Cardiff
Live on
Varzish

_________________________
01:30
⚽️Manchester United vs Newcastle⚽️
Live on
Varzish_
lr__see
_________________________
03:30
⚽️Empoli vs Roma
Live on
Varzish
_________________________
Sunday
07/10/18
08:00
⚽️Fulham vs Arsenal
Live on
Ir__See_
____________________
10:15
⚽️Southampton vs Chalsea
Live on
Ir__See
_________________________
12:30
⚽️Liverpool vs Manchester City⚽️
Live on
Ir_See___
varzish___
_________________________
03:45
⚽️Valnsia vs Barcelona
Live on
Varzish_____
lr__See__
Hewad

0929154966
0913018935
Free Cccam
HOST: kmediaserv*hopto*org
PORT: 17000/18000/19000
USER: kmedia
PASS: barcatot
አዳዲስ የሪሲቨር ሶፍትዌር ፍሪኪዌንሲ
አዳዲስ በየለቱ የሚወጡ free cccam acount ያለምንም ክፍያ
ዲሽ ለማሰራት ሶፋቴዌር ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን join ብቻ ያድርጉ
kaldish
0929154966
ማንኛውም የዲሽ እቃ ከፈለጉ
👉wifi antenna
👉c band
👉 receiver
👉 cablohe vga to hdmi computer ከ receiver መገናኛ
👉ምበተመጣጣኝ ወጋ ማግኘት ይችላሉ

0929154966
ይደዉሉ
🆕🆕አዲስ ቻናል🔥🔥
🛰በ YAHA SAT ከች ብሉአል
📺NAME👉MBCPersiaHD
⛳️FREQ👉11996
🍭POLARITY👉V
🥊SYMBOL RATE👉27500

👉👉TV Varzish ለምትጠቀሙ ብቻ

@kaldish