ሰላም ውድ የፔጃችን ተከታታዮች
ኢትዮ ዲሽ
CCCamb
IKS
Newcs
OSTCAM
እነዚህ ነገሮች በአሁኑ ግዜ በእኛ ሀገር እየተጀመሩ ያሉ ነገሮች ናቸዉ ይሁን እንጂ
በሌሎች ሃገሮች አፍሪካንም ጨምሮ እየተጠቀሙበት ያለ ሲስተም ነዉ::
በትንሹ ስለ CCCam ትንሽ ነገር እንበላቹ
Card sharing(CCCam)
ይህን ሲስተም ከቃሉ ለመረዳት እንደምንችለው በክፍያ የሚታዩ የሳተላይት ቲቪ
ቻናሎችን አንዱ ሰው ሕጋዊ የሆነ ካርድ ገዝቶ ለእራሱ ብቻ ከመጠቀም ሌሎች
ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው እንዲጠቀሙበት ማጋራት ማለት ነው::
እንዴት ነው ማጋራት የሚቻለው
ይህ ሕጋዊ ካርድ ያለው ሰው እሱ ስክራምብልድ የሆኑ ቻናሎችን ለማየት
ካርዱን ሪሲቨሩ ውስጥ ሲከት: ያ ካርድ በተሰራበት ሲስተም አማካኝነት
ስክራምብልድ ቻናሉን ለመክፈት የሚያስፈልገውን ኮድ ይለቃል:: ይህ ከካርዱ
የወጣውን ኮድ ሪሲቨሩን ከኮምፒተር ጋር በማገናኘት ኮምፒተሩ ላይ ባለው
ኢምዩሌተር ሶፍትዌር ወይም ደግሞ ሊኑክስ ቤዝድ (Linux based) የሆኑ
ሪሲቨሮች ከሆኑ (በእኛ ሃገር እንደ Strong, StarSat, IBox, አንዳንድ ጥቂት
የSupermax ሪሲቨር አይነቶች) በቀጥታ ሪሲቨሩ ላይ ባለው ሰርቨር አማካኝነት
ከስማርት ካርዱ የሚገኘውን አስፈላጊ ኪ ዳታን ለሌሎች ያጋራል:: በእዚህም
መንገድ አንድ ሕጋዊ ካርድ ያለው ሰው ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው ከ1000 በላይ
ሰዎች ሼር ማረግ ይችላል::
CCCam Server
የእዚህ ካርድ ሼሪንግ እየተስፋፋ ሲመጣ ሰዎች እንደግሩፕ አይነት አቋቁመው:
በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ሰዎች: ነገር ግን ተመሳሳይ ሳተላይቶችን የሚያገኙ:
አንዱ ያለውን የአንድ ካምፓኒ ካርድ ለሌሎች ሼር ሲያደርግ: ሌላው ደግሞ
የሌላን ካምፓኒ ካርድ እንዲሁ ሼር እያደረገ: ይህንን አንድ ቦታ አንድ ላይ
አድርገው ሼር የሚያደርጉበት አንድ ሃርድዌር (ዕቃ) ይጠቀማሉ:: ያ
የሚጠቀሙት ሃርድዌር ሰርቨር (Server) ይባላል:: ያ ሰርቨር 24ሰዓት
ከኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ስለሆነ: ከእዛ ሰርቨር ጋር በኢንተርኔት የተገናኘ ሰው
ሁሉ መጠቀም ይችላል::
ያላቸውን ሕጋዊ ካርድ ሼር ሳያደርጉ ዝም ብለው ሰዎች በነፃ እንዳይጠቀሙ
ሰርቨሩን በፓስወርድ ይዘጉታል:: ከሰርቨሩ ለመጠቀም ሰዎች ሬጂስተርድ መሆን
አለባቸው:: እንዲሁም አነስተኛም ቢሆን የተወሰነ ክፍያ ለተወሰነ ጊዜ ይከፍላሉ::
ነገር ግን ዋናው ጥቅሙ ምንድነው የሚከፈለው ክፍያ ለዋናው ካርድ
ከሚከፈለው ጋር ሲወዳደር በጣም የቀነሰ መሆኑና ከእዛም ባለፈ የተለያዩ
ካምፓኒዎችን ካርዶች ምንም እንኳ እያንዳንዳችን ካርዱም ባይኖረንም
ለመጠቀም መቻላችን ነው::
ታዲያ ለምን ኢንተርኔት አስፈለገ
የኢንተርኔት ኮኔክሽን ያስፈለገበት ምክንያት የኪዎቹን ዳታ ለማግኘት ብቻ ስለሆነ
የምንጠቀምበት: ለኢንተርኔት ኮኔክሽን የምንከፍለው ዋጋ በጣም አነስተኛ ነው::
ቻናሎችን ለማየት የግድ መጀመርያ በዲሻችን አማካኝነት ቻናሎች መምጣት
አለባቸው::
እስካሁን በሚታወቀው ከ18 በበላይላይ በአለም ላይ ካሉ ከ90% በላይ የከፍያ
ቻናሎች በእዚህ ሲስተም ይታያሉ::
ይህንን ሲስተም ሀገራችን ላይ የሚሰሩ ሪሲቨሮች
LEG N24 (A-25)
LifeStar
Tiger E99 HD
IBox 3030
StarSat
ሌሎችም አንድ አንድ HD ሪሲቨሮች ይህንን ፊዉቸር በዉስጣቸዉ ይዘዋል።
በዚህ ሲስተም የተከፈቱ ቻናሎች
Amos 4°W ላይ
Sport 2/3/4 HD
Fox Sports Israel HD
Playboy
ይመቻቹ!!!
0929154966
0913018935
@Kaldish

ዕለተ ማክሰኞ
@kaldish
______________________
3:30
German_bundesliga
Bayern Munich vs Augsburg
Live on
👉Tv varzish
__________________________
Seria - A
4:00
Inter Milan vs florentina
Live on
👉iR see +
0929154966
0913018935
@kaldish
______________________
3:30
German_bundesliga
Bayern Munich vs Augsburg
Live on
👉Tv varzish
__________________________
Seria - A
4:00
Inter Milan vs florentina
Live on
👉iR see +
0929154966
0913018935
@kaldish
ስለAMOS4@West Satellite ትንሽ ለበላቹ
ሳታላይቱ በመላዉ ኢትዮጵያ አሪፍ ካብሬጅ አለው።
ለመስራት የማስፈልጉን ቱሎች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
90/180/240 cm Dish
1'LEG/Tiger/Gsky/2'Freesatሪሲበሮች
3'KU Band LNB
ወደ አሰሪሩ ስንገባ በመጀመሪያ Nilesat በአሪፏ Quality እንሰራለን ከዛ ዲሹን በደንብ ከሰርን በዋላ የAmos4ን Quality ለማምጣት በዚህ Tp 11030 V 27500 ከዲሹ ጀርባ ኦነን 2.1Cm ዲሹን ከፍ ስናደርግ Qualityው ይመጣልናል ከዛ ዲሹን በደንብ ካጠበቅን በዋላ ዲኮደሪችን ላይ አንድ Ku band Satellite መርጠን Blind Scan ስንለው የተወሰኑ የIsreal አገር ቻናሎች እና የYes packageኦች ይገብሉናል።
ዋናው ነግር እንዴት ቻናሎቹን እንከፍታቸዋልን ለሚለው ጢያቄወች እኝን እቃወች ያስፈሉጉናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
1'Wifi Dongle Antenna
2'Andriod Phone
እኚህን ካማላን በዋለ ወደ አከፋፈቱ እንገባለን!!
Wifi Antennaችን ሪሲበራችን ላይ ከሰካን በዋላ በስልካችን Hotspot አማካኝነት ከሪሲበሪች ጋር እናገናኛለን ከዛ Mobile Dataችንን በማገናኘት ቻናሉን እንከፍታለን ማለት ነው።
Wifi Dongle Antenna ለመግዛት ለምትፈልጉ ይደውሉል::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን ይደዉሉ።

📺እለተ ቅዳሜ በ Beout Q Sport,
TV Varzish, IR See + በነፃ
በቀጥታ የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 TV Varzish
📺 La Liga
🕗 8:00 ላይ
📡 Real Sociedad 🆚 Valencia
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 TV Varzish & IR See +
📺 Seria A
🕙 10:00 ላይ
📡 Roma 🆚 Lazio
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 IR See +
📺 Premier League
🕜 11:00 ላይ
📡 Manchester City 🆚 Brighton
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 TV Varzish
📺 Seria A
🕐 1:00 ላይ
📡 Juventus 🆚 Napoli
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 IR See +
📺 Premier League
🕞 1:30 ላይ
📡 Chelsea 🆚 Liverpool
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 TV Varzish & IR See +
📺 La Liga
🕞 3:45 ላይ
📡 Real Madrid 🆚 Atletico Madrid
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
📺 TV VARZISH
📡 Yahsat 52.5°E 11785 H 27500
🔐 Biss Key: 1234 0046 abcd 0078
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📺 IR See +
📡 Yahsat 52.5°E 11765 V 27500
🔓 Biss Key: FREE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በተጨማሪም በ LIFESTAR 9090 ረሲቨር Beout Q Sport ከ 1 እስከ 10 ላይ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትን ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሜሊግ, የስፔን ላሊጋ, የጣልያል ሴሪ A, የፈረንሳይ ሊግ, የጀርመን ቦንደስሊጋ ጨዋታዎችን በቀጥታ በ HD ጥራት

Free cccam
FREECCCAM HOST : cache.multics-c
ache.com
FREECCCAM PORT : 25162
FREECCCAM USERNAME: bigsat
FREECCCAM PASSWORD: bigsatfr@gmail.
com
FREECCCAM HOST : cache.multics-c
ache.com
FREECCCAM PORT : 25162
FREECCCAM USERNAME: bigsat
FREECCCAM PASSWORD: bigsatfr@gmail.
com
Today Tv varzish program
Spanish League Primera Div. 1
Real Sociedad – Valencia
Real Madrid CF – Atletico de
Madrid
Varzish Sport HD
-Yahsat52.5°E-11785 H 27500 -
Italian Calcio League Serie A
AS Roma – SS Lazio
Juventus – Napoli
Varzish Sport HD
-Yahsat52.5°E-11785 H 27500
Spanish League Primera Div. 1
Real Sociedad – Valencia
Real Madrid CF – Atletico de
Madrid
Varzish Sport HD
-Yahsat52.5°E-11785 H 27500 -
Italian Calcio League Serie A
AS Roma – SS Lazio
Juventus – Napoli
Varzish Sport HD
-Yahsat52.5°E-11785 H 27500
በድጋሚ ተወዳጁን
ኦሪጂናል ብራንድ እቃ Tiger I400 pro አስገብተናል በሚገርም ዋጋ
ከነፃ የፋብሪካው WIFI ANTENNA ጋር 3250 ብር ብቻ
እንዳያመልጥዎ ታይገር i400
ይህንን ገራሚ ሪሲቨር የግልዎ ያዱርጉ
ኦሪጅናል ታይገር i400 ሪሲቨር ሙሉ የ BEIN SPORT ከ 1 እስከ 10 ቻናልን ያለምንም ኢንተርኔት መበርገድ የሚያስችል ሪሲቨር ነው ሪሲቨሩ ከገዙ ምንም ሳይጨናነቁ አረብ ሳይ (badr4@26e) ፍሪኪዌንሲ 11919 H 27500 ሰርተው መሰካት ብቻ ነው ሙሉ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ፣ሻምፒዮንስ ሊግ፣ ላሊጋ፣ሴሪያ፣ጀርመን፣ሊግ ዋን፣ኤፍ ካፕ እና ካፒታል ዋን ጌሞችን በቀጥታ በነፃ ያያሉ
📶ይህ ሪሲቨር ከሌሎች ለየት ሚያረገው ሪሲቨሩ ምንም ስታክ ስታክ አያረግም እያያቹበት በየመሀሉ አይዘጋም ሁሉም ቻናል ምንም ኢንተርኔት አይፈልግም ኦሪጅናል እቃ ከታዋቂ ታይገር ካምፓኒ
ሪሲቨሩን ከኔ የገዛቹ አዲሱን የታይገር I400 PRO ሶፍትዌር ጭኜ እሰጣችሀለዉ
እንደሌሎቹ Beoutq sport በየሳምንቱ እየዘጋ የማያስቸግር ሪሲቨር
ከነፃ የፋብሪካው WIFI ANTENNA ጋር 3250 ብር ብቻ ሙሉ ነገር የተስተካከለ ወስደው አረብሳት ላይ መሰካት ብቻ ከኛ ሲገዙ 365 ቀን active የሆነ በሚገርም ዋጋ
ከ ሙሉ ዋሰ ትና ጋር
ብዛት ሚፈልግ ቅናሽ አለዉ
ቃል* ብለዉ ይደዉሉ ገዢ ብቻ
ክፍለ ሀገር ላላቹም እንልካለን

Champions league
02/10/18
__________________
01:55
Young Boys Vs Juventus
Live on
varzish
___________________
04:00
Manchester united Vs Valnsia
Live on
Varzish_
Ir_See
_________________
WED
03/10/18
01:55
PSG vs Dzoen
Live on
Varzish__
___________________
04:00
Tottenham vs Barcelona
Live on
varzish
02/10/18
__________________
01:55
Young Boys Vs Juventus
Live on
varzish
___________________
04:00
Manchester united Vs Valnsia
Live on
Varzish_
Ir_See
_________________
WED
03/10/18
01:55
PSG vs Dzoen
Live on
Varzish__
___________________
04:00
Tottenham vs Barcelona
Live on
varzish