ቃል ዲሽ INSTALLATION
712 subscribers
643 photos
3 videos
30 files
119 links
ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ
👉አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
👉የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
👉የፈለጉትን ቻናል biss key
👉የሪሲቨር ሶፍትዌር
👉ነፃ የኳስ ቻናል
👋የፊልም ቻናሎች እንዲሁም የልጆች ቻናሎች
👉የየቀኑ የሳተላይት ዜናዎች

Admin @kalab_28
Download Telegram
Tuesday

UEFA Champions League

PAOK 🆚 Ajax

⌚️2:00
🖥Tv varzish

Club Brugge KV 🆚 Dynamo Kyiv

⌚️3:30
🖥football hd
English Premier League tv program ይለቀቅ👍
ሠላም ሠላም kal ነኝ ሊጀመር ጥቂት ቀን የቀረው የEnglish Premier League የሚያሳዩ ነፃ ቻናሎችን እናያለን

በክፍያ

👉DSTV
👉BEINSPORT ናቸው

ያለምንም ወርሀዊ ና አመታዊ ክፍያ የሚያሳዩ ቻናሎች እናያለን

1 .TV VARZISH ሁላችንም እንደምናውቀው 3 አመት ና ከዛ በላይ በነፃ ሁሉንም የአውሮፓ ሊግ እያሳየን ነበር አውንም ቀጣዩን ሲዝንም ማለትም 2019/20 ሁሉንም ሊግ ያሳያል፡፡
የሚሰራውም ቢዚዝኪ (biass key) በሚቀበል ና HD በሆነ Receiver ነው
የሚገኘውም
📡 Yhasat 52°
📟11785 H 27500
🔐0103ABAFCD201603

2.Football HD ይሄም በዚ ወር የጀመረ አዲስ ቻናል ሲሆን ልክ እንደ Tv varzish ሁሉንም ሊግ ያሳያል የሚገኘውም yhasat lay ስለሚገኝ በተመሳሳይ ሰዓት የሚደረጉትን ጨዋታዎች እየመረጡ ማየት ይችላሉ ፡፡
ይሄም ቻናል የሚሰራው እንደ VARZISH BISS KEY በሚቀበል HD Receiver ነው፡፡
📡yhasat 52°
📟11785 H 27500
🔐12340046ABCD0078
3. TRT sport ያው
English Premier League 2019 - 2020 ለማስተላለፍ
እንዳቀደ ነገር ግን በሳምንት አንድ ጊዜ ነው
የሚያሥተላልፈው የሚሉ ወሬዎች ነበሩ ነገር
ግን እሁድንም ጨምሮ ለማስተላለፍ እቅድ እንዳላቸው
አሁን በወጣው መረጃ ለማወቅ ችያለው በጣም አሪፍ
ዜና ነው ለመስራት እንዲያመቻችሁ ያህል ከናይል ሳት
ጋር በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ
TRT Sport የሚገኝበትን ሳተላይት ለማታውቁ ሰዎች ከ
Nilesat ጋር በአንድ የዲሽ ሰሀን አንድ
ላይ መሰራት ይችላል
📡Eutelsat 7°E
📟10762 V 30000
ወይም
📡Eutelsat 7°E
📟11637 H 30000
ወይም
📡turkeysat 42°E
📟11096 H 29994
በዚህም መሰረት
ቅዳሜ በርንሌይ Vs ሳውዝሀምተን
እሁድ ደግሞ ሌስተር ሲቲ ከ ወልቨር ሀምብተን
የሚያደርጉትን ጨዋታ በማስተላለፍ ይጀምራል፡፡

አስካሁን አብሬያችሁ የነበርኩት KAL ነኝ ለበለጠ መረጃዎች 0929154966 ያናግሩን ፡፡
አዳዲስ የሳተላይት ዲሽ ፕሮግራሞች ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN SHARE ያድርጉልን t.me/kaldish
0929154966
English Premier League 2019/20

August 2019

Friday 9th August

Liverpool 🆚 Norwich

🕰4:00
🖥Tv varzish

Saturday 10th August

West Ham 🆚 Man City

🕰8:30
🖥Tv varzish
🖥FOOTBALL HD

Burnley 🆚 Southampton

🕰11:00
🖥TRT sport

Crystal Palace 🆚 Everton

🕰11:00
🖥Tv varzish


Tottenham 🆚 Aston villa

🕰1:30
🖥Tv varzish

Sunday

Newcastle 🆚 Arsenal

🕰10:00
🖥Tv varzish

Leicester🆚wolverhampton
🕰10:00
🖥FOOTBALL HD
🖥Trt sport

ManUnited 🆚 Chelsea

🕰12:30
🖥TV VARZISH
🖥FOOTBALL HD

ኳሱ ሲጀምር አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን

kaldish
0929154966
Wednesday

UEFA Champions League

Krasnodar 🆚 FC Porto

🕰2:00
🖥Tv varzish
🖥football HD
Club Friendlies
Barcelona 🆚 napoli
🕰8:00
🖥Tv varzish
🖥football HD
English Premier League 2019/20


Saturday 10th August

West Ham 🆚 Man City

🕰8:30
🖥Tv varzish

Burnley 🆚 Southampton

🕰11:00
🖥TRT sport

Crystal Palace 🆚 Everton

🕰11:00
🖥Tv varzish


Tottenham 🆚 Aston villa

🕰1:30
🖥Tv varzish

Sunday

Newcastle 🆚 Arsenal

🕰10:00
🖥Tv varzish

Leicester🆚wolverhampton
🕰10:00

🖥Trt sport

ManUnited 🆚 Chelsea

🕰12:30
🖥TV VARZISH
🖥FOOTBALL HD

ኳሱ ሲጀምር አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን

kaldish
0929154966
አብዛኞቹ የ ኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የመንግስትም ሆነ የግል የ ቴሌቭዥን ጣብያዎች በቅርቡ ለህዝቡ የሚደርሱበትን ሳተላይት እንዲሁም አቅጣጫ ሊቀይሩ ነው።

ሰሞኑን ከ አንዳንድ የመረጃ ምንጮች እንደሚወጡት መረጃ እንዲሁም እኛ ከ ትክክለኛ የመረጃ ምንጮች ባጣራነው መሰረት ሀገርኛ ቻናሎች አሁን ወደየቤታችን ከሚሰራጩበት የ EUTELSAT (ኢውተልሳት) ሳተላይት በመቀየር ከሳተላይቱ አቅጣጫ በ ተቃራኒ ወደሚገኘው የ SES ሳተላይት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ባለቤት ወደሆነው NSS12 በ 57 ዲግሪ በስተምስራቅ አቅጣጫ ወደሚገኘው ሳተላይት መቀየር የሚያስችላቸውን ስምምነት ከ SES ካምፓኒ ጋር የ ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አና የ ኢትዮጵያ ሚዲያዎች ማህበር ጋር ተፈራርመዋል።
በስምምነታቸው መሰረትም የ ሀገረኛ ቻናሎቹ በአንድነት ለምስራቅ አፍሪካ እንዲሁም በዋነኝነት ለ ኢትዮጵያ ሚድያዎች በተዘጋጀው ሳተላይት ከሌሎች ሀገራት እና ክፍለ አለማት የቴሌቭዥን ጣባያዎች ጋር ሳይቀላቀሉ በ አንድላይ ለ ተጠቃሚው ማድረስን ያለመ ሲሆን ከ ነሀሴ ወር ጀምሮ ቻናሎቹ ወደ አዲሱ አቅጣጫ እና ሳተላይት እንደሚቀይሩ አስታውቀዋል።
👉 SES ማነው?
SES ( SATTELITE EUROPEAN DE SOCIETE ) እ.ኤ.አ በ 1985 አ.ም በ አውሮፓዋ ሉግዘምበርግ የተመሰረተ የመጀመሪያው የግል የሳተላይት አገልግሎት ሰጪ ተቋም ሲሆን አሁን አለም ላይ ካሉት የ ሳተላይት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዋነኛው ነው።
SES በመሬት ዙሪያ የሚሽከረከሩ ከ 70 በላይ ሳተላይቶች አሉት ከነዚህም ውስጥ በአውሮፓ ታዋቂው ASTRA ፣ SES ፣ NSS ሳተላይቶቻቸው ተጠቃሽ ናቸው ።
👉 NSS12 57E
NSS በ ተቋሙ ከሚላኩት ሳተላይቶች መካከል የተወሰኑት የጋራ መጠሪያ ሲሆን በመሬት ዙሪያ በ 57 ዲግሪ ምስራቅ አቅጣጫ በመሰየም ከመሬት እኩል በዙሪያዋ እየተሽከረከረች አገልግሎት የምትሰጥ ሳተላይት ነች።
ይህች ሳተላይት በዋነኝነት ለ አፍሪካ ፣መካከለኛው ምስራቅ እና አውሮፓ ክፍለ አለማት የ ሳተላይት ቴሌቭዥን ፣ የ ሳተላይት ኢንተርኔት እና የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት በ 2009 አ.ም እ.ኤ.አ ለ 15 አመት አገልግሎት እድሜ ታስባ ወደ ጠፈር የተመነጠቀች ሳተላይት ናት
ይህ ሳተላይት አንዳንዶቻችን በ EBS HD ፣EBS CINEMA እና EBS MUSICA እንዲሁም በ C-BAND LNB በ MTN PACKAGE እነ ተወዳጆቹ SPORT 24 ቻናሎች የሚገኙበት ሳተላይት ነው።
ይህ ሳተላይት ካሉት የ ሽፋነ አለም ክፍሎች(BEAM) አንዱ በሆነው ምስራቅ አፍሪካ በ KU BAND LNB ከፍተኛ የሆነ የ SIGNAL ሽፋን አለው በዚህም ሀገርኛ ቻናሎች ወደ ዚህ ሳሀላይት ሲገቡ በቀላሉ ከ 60cm የዲሽ ሰሀን ጀምሮ ምናልባትም ከዚ ባነሱት ጭምር መቀበል ይቻላል።

👉Nss12 57e መቀየሩ ያሉት ደካማ ጎን እና ጠቀሜታዎቼች
👌 ጠቀሜታዎች
1 አብዛኞቻችን ለ ነፃ እግር ኳስ ውድድሮችን ለመመልከት ከምናሰራው TV VARZISH (YAHSAT1A 52E) ጋር ተቀራራቢ አቅጣጫ ስለሚገኙ ተጨማሪ ሰሀን ወጪ ይቀንሳል። ከዚህም ጋር በተያያዘ TV VARZISH ለማሰራት ፈልጋቹ አንድም ተጨማሪ ሰሀን የመግዛት አቅም የሌላቹ አልያም በተለያዩ ምክንያቶች ሁለት ሰን መጠቀም የማትችሉ በተለይ ተከራዮች መልካም አጋጣሚ ነው።
2. የ ሳተላይቱ አቅጣጫ የዲሽ ሰሀናችንን ለማስተካከል ከፍ ያለ ELEVATION(ከፍታ ወይም ወደ ሰማይ ቀና ያለ ስለሆነ) ናይል ሳትን ባለሙያዎች በሚያስተካክሉበት ጊዜ ከሚያጋጥሙ ችግሮች ለምሳሌ በ ዛፍ ፣ህንፃ ፣ ከፍ ተደርጎ የተሰራ ቤት ወዘተ በተነፃፃሪነት በተሻለ መልኩ የመከለል ችግር አያጋጥምም
3, በ ተለዋዋጭ አየር ንብረቶች እንደ ደመና ፣ ዝናብ ንፋስ በቀላሉ ከሚያደርሱት የ ሲግናል መውረድ እና መጋረድ ተፅእኖ በተነፃፃሪ ነፃ ነው።
4, የቴሌቭዥን ጣቢያ ለመክፈት ሀሳብ ላላቸው አከላት እንዲሁም አሁን ላይ ላሉት ጣቢያዎች የ ሳተላይት ማሰራጫ ክፍያ ወጪ በ እጅጉ ይቀንሳል።

👉 ደካማ ጎኖች
1 ሙሉ በሙሉ ከ ናይል ሳት መልቀቃቸው እውን ከሆነ የ ግድ የ መቀበያ ሳህናችንን ማስተካከል ይኖርብናል። በዚህም ለ አንድ ጊዜም ቢሆን ለባለሙያዎች የሚከፈል አነስተኛ ገንዘብ ያስወጣል።
2. ሳተላይቱ እንዲሁም በሱ አቅጣጫ በ ናይል ሳት የምናገኛቸው ተወዳጅ የ ፊልም የ አለም አቀፍ ዜና የ ህፃናት የተለያዩ ጣቢያዎችን አናገኝም።

SES ይህንን ለውጥ ለማሳካት የድርጅቱን የምስራቅ አፍሪካ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በ አዲስ አበባ ከፍቷል ከዚህም በተጨማሪ ለባለሙያዎች የተለያዩ ስልጠና እና ድጋፎችን ለማድረግ ቃል ገብቷል።
መረጃውን እስካዘጋጀውበት ሰአት ድረስ የገቡ ቻናሎች የሚከተሉት ናቸው።
🖥 EBS HD
🖥 EBS MUSICA አሁን ላይ ተቋርጧል
🖥 EBS CINEMA አሁን ተቋርጧል
🖥 FANA TV SD / HD
🖥 WALTA
🖥 LTV HD
🖥 ETV ZENA SD/ HD
🖥 ETV ENTERTAINMENT
🖥 ETV LANGUAGE
🖥 AMHARA TV HD / SD
🖥 AMHARA TV 2 SD ናይል ላይ የሌለ አዲስ
🖥 OBN SD / HD
🖥 TIGRAY SD / HD
🖥 SOUTH SD/ HD
🖥 SMN /Sidama
🖥 DW SD /HD
🖥 ASHAM TV
🖥 AHADU TV
🖥 PRAYER
🖥 ELOHI
🖥 DVINE
ከሀገር ውስጥ ቻናሎች በተጨማሪ
🖥 FRANCE 24 ENG/ ARA/ FRE
🖥 RT NEWS
🖥 RT DOCUMENTARY
🖥 MTA AFRICA እስላማዊ እንግሊዘኛ ቋንቋ
🖥 CNBC AFRICA

አዳዲስ መረጃዎች አንዲሁም የሚለወጡ መረጃዎች ካሉ እየተከታተልን አናደርሳለን።
Wednesday 14-8-2019
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
◄ UEFA SUPER CUP 2019
Liverpool 🆚 Chelsea FC

🕰 4:00
🖥Tv varzish
🖥football HD
Thursday

UEFA Europa League

Spartak Moscow 🆚 Thun

🕰1:45
🖥Tv varzish
Friday

Spanish League

AthleticBilbao 🆚 Barcelona

🕰4:00
🖥Tv varzish

Saturday

English premier League

Arsenal 🆚 Burnley

🕰8:30
🖥ቲቪ varzish

Everton 🆚 Watford

🕰11:00
🖥Trt sport

Southampton 🆚 Liverpool

🕰11:00
🖥ቲቪ varzish

Man City 🆚 Tottenham

🕰1:30
🖥ቲቪ varzish
SATURDAY

Laliga

Celta Vigo 🆚 R Madrid

🕰12:00
🖥Football HD

Valencia 🆚 Sociedad

🕰2:00
🖥football HD

Villarreal 🆚 Granada

🕰4:00
🖥FOOTBALL HD