JURIS PODCAST
2.24K subscribers
261 photos
47 videos
25 files
402 links
Just Justice !
Download Telegram
✍️ የዳኞችና የጠበቆች ካባ ትርጉም

⚖️ ሌሎች
🔢 ጦማር 00203

የዳኞች ካባ

የዳኞች የካባ ልብስ፡ የፍትህ፣ የክብር እና የገለልተኝነት ህያው ምልክት ነው፡፡

በሀገራችን የኢትዮጵያ የፍትህ ሥርዓት ውስጥ ዳኞች በችሎት የሚለብሱት ካባ (የፍርድ ቤት ልብስ) ከሸማ ወይም ከጨርቅ የተሰራ ተራ መጎናጸፊያ ...

[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/88146a79-e1f5-4bdb-8205-a53531b79d09)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔዎች
👍21
✍️ አዲሱ የሰበር ትርጉም (የሰ/መ/ቁ 236212)

⚖️ የፍታብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ
🔢 ጦማር 00204

Ethiopian LegalTech | Digital Law Library

Case Brief: Binding Legal Interpretation (Full Bench)

Case Number: የሰ/መ/ቁ 236212

Date of Judgment: ጥር 25 ...

[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/70181e66-900d-4b6e-b6d7-49a2bed654eb)
5
✍️ የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎች የሀገሪቷን ባህል፡ቋንቋ፡ እሴት እንደማያውቁ የውጭ ሀገር ጉዲፈቻ አድራጊዎች በጉዲፈቻ የሚወስዱትን ኢትዮጵያዊ ህፃን የሀገሩን ባህል፡ ወግ ልማድና በማህበረሰቡ እሴት ታንፆ እንዳያድግ ተፅእኖ በማድረግ፡ ፍቅር በመንፈግ ለስነ ልቦናዊና ማሕበራዊ ችግር ያጋልጧቸዋል ብሎ በማሰብ የኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራዎች በሀገር እድገት እና ብልጽግና እንዲሁም ለወገኖቻቸው ኑሮ መሻሻል ያላቸውን ሚና ባለመገንዘብ ኢትዮጵያውያንን በጉዲፈቻ እንዳይወስዱ መከልከል አግባብነት የሌለው ነው፤

⚖️ የቤተሰብ ሕግ
🔢 ጦማር 00205

ሰ/መ/ቁ 189201

የሰበር ውሳኔው በአጭሩ

የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን በሚመለከት በተቀረፀው የዲያስፖራ ፖሊሲ በውጭ ሀገር የሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከትውልድ ሀገራቸው ጋር ያላቸውን ት...

[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/0c3b0d7b-0964-447a-a8e7-54012db90594)
4
👏6
JURIS PODCAST
Video
የሰበር ውሳኔዎችን ለመፈለግ ...
1
ምክር ቤቱ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓትና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፅድቋል፡፡

ረቂቅ ሕጉ በወንጀል ፍርድ ሂደት የተጠርጣሪንና የተከሳሽን እንዲሁም በወንጀል ምክንያት የተጎዱ ሰዎችን ሰብአዊ መብቶች ለማስከበር የአሰራር ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል።

የተቀላጠፈ የፍትህ ሥርዓት እንዲኖር ለማስቻል ልዩ የወንጀል ምርመራ ዘዴ እና ለተጎጂዎች ካሣ የሚከፈልበትን አግባብ ያካተተ ዓለም አቀፍ መርህን የተከተለ ረቂቅ ሕግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

በተጨማሪም በህገ መንግስቱ፣ በወንጀል ሕጉ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ህጎች የተረጋገጠና ልዩ ትኩረት የሚያሻቸው ሴቶች፣ ህፃናትና አካል ጉዳተኞች የተሰጣቸውን መብቶች የተከተለ መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡

የምክር ቤት አባላት በበኩላቸው ረቂቅ አዋጁ ረጅም ጊዜ የቆየና የዘገየ ቢሆንም በህዝቡ ዘንድ የቅሬታ ምንጭ የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ነው ብለዋል፡፡

ረቂቅ አዋጁ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርአት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 በመሆን በአብላጫ ድምጽ ፀድቋል፡፡
2👍2
5
LegalTech Updated
👍2