መጽሐፍ ቅዱስ ማርያም ልዑል እግዚአብሔርን ወለደች፣ ከሙታን እንደልጇ በሦስተኛዉ ቀን ተነስታለች፤ ዐርጋለች፣ በሰማያት ተቀምጣ ስለ እኛ ታማልዳለች አይልም!
"እግዚአብሔር ሃይማኖት የለውም።" –ማህተ መ ጋንዲ
“አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው።” –ነቢዩ ሙሃመድ (ሶ.ዐ.ወ) (አሊ- ዒምራን 3፤91)
“ልባችሁ አይታወክ። በእግዚአብሔር ታመኑ፣ በእኔም እመኑ። – ኢየሱስ ክርስቶስ (ዮሐንስ 14:1)

#ጊዜ እያለ ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ የሕይወታችን ራስ አድርገን እንሹመዉ! ማርያም፣ ሚካኤል፣ ገብርኤል፣ . . . እያልን ጅምላ ሓይማኖት አይኑረን፡፡
#ለዘመናት ኦርቶዶክሶች ጰንጤዎችን መናፍቃችን ናቸዉ ይሉ ነበር፤ መጽሐፍ ቅዱስ ተገልጦ ሲታይ ለካስ እነሱ ናቸዉ መናፍቅ!
#ኦርቶዶክሶች "መስቀል ኃይላችን ነዉ" ሲሉ የትኛዉ መስቀል ነዉ? ኢየሱስ የተሰቀለበት ነዉ ወይስ በግራና በቀኝ ወንበዴዎች የተሰቀሉበት ነዉ? መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፡-
"የመስቀሉ ቃል [ኢየሱስ] ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።" (1ኛ ቆሮንቶስ 1፡18)

ጾመ ነነዌ የነነዌ ሕዝብ ክፋት እግዚአብሔርን ማስቆጣቱ ነበር፡፡
"ተነሥተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፥ ክፋታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርስዋ ላይ ስበክ።" (ትንቢተ ዮናስ 1፡2)
እግዚአብሔር ነነዌ ሕዝብ ከክፋት በጾምና ፀሎት እንዲመለሱ ነቢይ ዮናስን ላከ፡፡ እግዚአብሔር ዛሬም በዙፋኑ ላይ ሕያዉ ነዉ፣ ይናገራል፣ ይሰራል፡፡ ዛሬ ላይ የነነዌን ሕዝብ ጾምና ፀሎት እንዲናካሂድ ታሪክን እያነበቡ ብቻ የሚመሩን የሃይማኖት አባቶች ከእግዚአብሔር ምን ያህል እንደራቁ ቆም ብለዉ ሊያስቡ ይገባል፡፡ ሕዝቡን ወደ ነነዌ ዘመን፣ ታቦት ዘመን . . . ወደኋላ የሚመሩ ጳጳሳት፣ ካህናት፣ . . . ቀና ብለዉ ከእግዚአብሔር አዲሱ ኪዳን ጋር ሊዋሃዱ ይገባል፡፡ አዲሱ ኪዳን የኢየሱስ እና የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ኪዳን ነዉ፡፡ በዚህ ኪዳን እግዚአብሔር ሐዋርያትና ነቢያትን ሰጥቶናልና! እግዚአብሔር ዛሬም ይናገራል ታሪክ አንባቢ ብቻ አንሁን፡፡

ዐቢይ ጾምን ለሚትጾሙ በሙሉ፡-
እግዚአብሔር ጾማችሁን ይቀበለዉ፣ ይቁጠረዉ እላለሁ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር ላስታውሳችዉ በጌታ ፍቅር እለምናችኋለሁ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር
"ኢየሱስም መንፈስ ቅዱስ መልቶበት ከዮርዳኖስ ተመለሰ፥ በመንፈስም ወደ ምድረ በዳ ተመርቶ፥. . . ፡፡" (ሉቃስ 4፡1)
ጌታችን እንኳ ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት አግኝቶ ወደ ጾምና ፀሎት እንደገባ እንገነዘባለን፡፡ ስለዚህ እናንተስ እንዲትጾሙ ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት አግኝታችኋል ወይስ ቤተክርስቲያን ስላስለመደችን እንዲሁ በሰዉ ስርዓት እንጾማለን?

#በአስተምሮ ችግር ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስን በልቡ ይዞ ከመዞር ይልቅ የእናቱን ምስል ይዞ የሚዞር ሕዝብ አለና እንጸልይላቸዉ፡፡
ሙሐመድና ተከታዮቹ የጣዖት አምልኮ
ሙሐመድ በእዉነተኛዉ አምላክ ላይ እምነት ስላልነበረዉ በጣዖት
(በባዕድ) አምልኮ ያምን ነበር፡፡ ከእስልምና በፊት ዓረቦች ድንጋዮችን
ያመልኩ ነበር፡፡ አንድ ድንጋይ እያመለኩ ከዚያ የተሻለና ያማረ ድንጋይ
ካገኙ አዲሱን ድንጋይ ያመልኩ ነበር፡፡
“አቡራጃ አል-ዑታሪደ እንዳወሳው፡- ከዚህ ቀደም ድንጋይ እናመልክ ነበር፡፡
እናመልክ ከነበረው የተሻለ ድንጋይ ካገኘን የመጀመሪያውን ትተን አዲሱን
እናመልክ ነበር፡፡ ነገር ግን ድንጋይ ካላገኘን ከመሬት አፈር እንሰበስብና
በበግ ወተት ለውሰን እንዞረው ነበር፡፡ …” (ሳሂህ አን-ቡኻሪ ቅፅ 5 መጽሐፍ
59 ሐዲስ 661)
ካዕባ በቅድመ እስልምና ዘመን የመራባት (ልጅን የሚሰጥ) አምላክ
ተደርጎ ስለሚታመን ሰዎች በዙሪያው እርቃናቸውን ሰባት ጊዜ ይዞሩ ነበር፡፡
ይህንንም በሚከተለው ሐዲስ እናረጋግጣለን፡፡
“ሒሻም ከአባቱ ሰምቶ እንዳወራው ቁረይሽ የሆኑ ሑሞች ሲቀሩ መላው
ዓረቦችና ዘሮቻቸው ቤቱን ራቁታቸውን ይዞሩ ነበር፡፡ ሑሞች ልብስ
እስከሚሰጧቸው ድረስ እርቃናቸውን ይዞሩት ነበር፡፡ …” (ሳሂህ ሙስሊም
መጽሐፍ 15 ሐዲስ 164 ወይም 1219)
“ኢብን አባስ እንዲህ አለ፡- ሴቶች ካዕባ እርቃናቸውን ይዞሩ ነበር፡፡” (ሱናን
አን-ናሳኢ ቅፅ 3 መጽሐፍ 24 ሐዲስ 2959)
በእስልምና ዘመን አንድን ሙስሊም “ካዕባ ምንድ ነዉ?” ብላችሁ
ብትጠይቁት ወደዚያ ሰው አእምሮ ቀድሞ የሚመጣው በቴሌቪዥን መስኮቶች
የተመለከተው በመካ የሚገኘዉ በርካታ ሙስሊሞች የሚዞሩትና የሚስሙት
ጥቁር ድንጋይ ነው፡፡ መካ የሙስሊሞች ቅድስት ከተማ ስትሆን ካዕባ በመባል
የሚታውቅ የአላህ ቤት (መስጊድ) ያለባትና በእስላም ልማድ «የአለም
እምብርት» የተባለች ከተማ ነች። ሰዎች በአለም ዙሪያ
ለሃጅ እና ኡምራ ወደዚህች ከተማ ይጎርፋሉ፤ ምክንያቱም በመካ በሚገኘው
መስጊድ መስገድ ሌሎች መስጊዶች ከሚደረግ ሶላት በአንድ መቶ ሺህ ጊዜ
ይበልጣል።
ይህ ቤት ከሰማይ የወረደ ተደርጎ ይታመናል፤ እንደ እስልምና
ሓዲሳት ካዕባ ከሰማይ ሲወርድ እንደወተት ነጭ እንደነበርና የአዳም ልጆች
ኃጢአት እንዳጠቆረዉ ይናገራል፡፡
“ኢብን አባስ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አለ፡- ጥቁሩ
ድንጋይ ከሰማይ ነው የወረደው፡፡ ሲወርድም እንደወተት ያለ ነጭ
ሲሆን በአዳም ልጆች ኃጢአት ምንክያት ነው የጠቆረው፡፡” (ጃሚአት-
ትርሚዲ ቅፅ 2 መጽሐፍ 4 ሐዲስ 877)
ሃጅ (የመካ ጉብኝት) ከአምስቱ የእስላም ሃይማኖታዊ መሰረቶች አንዱ
ነዉ፡፡ (ሰሂህ ቡሃሪ ቅጽ 1, መጽሃፍ 2, ቁጥር 8) ሃጅ حج የሚለው ቃል ሃጅጀ
حَآجَّ *ጎበኘ* ከሚል የመጣ ሲሆን *ጉብኝት *“pilgrimage” ማለት ነው፡፡ ሃጅ
የተጀመረው በሙሐመድ አሊያም በሙሽሪኮች ሳይሆን በጥንቱ ነብይ
ኢብራሂም ዘመን ነው ተብሎ ይነገራል፤ ይህን ቁርዓን ሲናገር እንዲህ ይላል፦
ለኢብራሂምም የቤቱን ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ፣ በእኔ
ምንንም አታጋራ፤ ቤቴንም፣ ለሚዞሩትና ለሚቆሙበት፣
ለሚያጎነብሱትና በግንባራቸውም ለሚደፉት ንጹሕ አድርግላቸው፣
ባልነው ጊዜ አስታውስ። አልነውም፦ በሰዎችም ውስጥ በሐጅ بِالْحَجِّ
ትዕዛዝ ጥራ፤(ቁርዓን 22:26-27)
ቤቱንም ለሰዎች መመለሻ እና ጸጥተኛ ባደረግን ጊዜ አስታውስ፡፡
ከኢብራሂምም መቆሚያ መስገጃን አድርጉ፡፡ ወደ ኢብራሂምና ወደ
ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች
ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን፡፡ አል-በቀራህ (2):125)
(ምንጭ፡-
የመሐመዳዉያንን ጥቁር ድንጋይ የሚዞሩትንና የሚስሙትን ያየ ሰዉ
'ያመልኩታል' ሲል ሙስሊሞች ደግሞ ይህንን ይቃወማሉ፡፡ ሙስሊሞች
ምንም እንኳን “ካዕባን አናመልክም” ቢሉም እውነታው ግን ከዚህ በተቃራኒ
ነው፤ ምክንያቱም የእምነት መጽሐፋቸዉ ቁርዓን ያዛቸዋል፡፡

ትዕዛዝ ጥራ፤(ቁርዓን 22:26-27)፡፡

ከዚህም በላይ ቤቱን መጎብኘት፣ መጎንበስና መስገድ የእያንዳንዱ
አማኝ (ሙስሊም) ግዴታ እንደሆነም ቁርዓን በአጽንዖት ይናገራል፡፡
ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መኼድን በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን
መጐብኘት حِجُّ ግዴታ አለባቸዉ፤ የካደም ሰዉ አላህ ከዓለማት ሁሉ
የተብቃቃ ነዉ። (ቁርዓን (3):97)
ሙስሊሞች "ለካዕባ ለምን ትሰግዳላችሁ?" ተብለዉ ሲጠየቁ ሁለት
ዋና ዋና የደህንነት ሥራዎችን ይጠቅሳሉ፡፡ የመጀመሪያዉ መስገድ፣ መሳም
እንዲሁም መንካት ኃጢአትን የሚደመስስ ሲሆን ሁለተኛዉ ደግሞ በፍርድ
ቀን ማን እንደነካዉና እንዳልነካዉ በአላህ ፊት ምስክርነት ይሰጣል ይላሉ፡፡
ካዕባ ከሰማይ የወረደ አዳኝ ተደርጎ ይታመናል!
በቀጣዮቹ ሓዲሳት ላይ እንደምንመለከተው ካዕባ ከሰማይ ሲወርድ
ነጭ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ የአዳም ልጆች ኃጢአት አጥቁሮታል፡፡ ይህ ማለት
ሙስሊሞች ካዕባን ሲነኩት ኃጢአታቸው ወደሱ በመተላለፍ ይሰረይላቸዋል፡
፡

ትርሚዲቅፅ 2 መጽሐፍ 4 ሐዲስ 877)
“አብደላህ ቢን ዑበይድ እንዳወሳው፡- አንድ ሰው እንዲህ አለ፡- አቡ
አበዱራህማን ሆይ ለምንድ ነው ሁል ጊዜ ሁለቱን ጠርዞች ብቻ
ስትነካቸው የማይህ? ብሎ ጠየቀው፡፡ እርሱም የአላህ መልእክተኛ
እነርሱን መንካት ኃጢአትን ይደመስሳል ሲል ሰምቼዋለሁ አለ፡፡”
(ሱናን አል-ናሳኢ 2919)
ካዕባ በፍርድ ቀን በአላህ ፊት ይመሰክራል
ቀጣዩ ሓዲስ በግልፅ እንደምያስቀምጥልን ካዕባ በፍርድ ቀን
ስለሙስሊሞች ይመሰክራል፡፡
“ኢብን አባስ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ስለጥቁሩ ድንጋይ እንዲህ
አለ፡- በአላህ እምላለሁ! በፍርድ ቀን የሚያይባቸው ሁለት ዓይኖች እና ማን
እንደነካው የሚናገርበት ምላስ ይሰጠዋል፡፡” (ጃሚአት-ትርሚዲቅፅ 2 መጽሐፍ
4 ሐዲስ 961)
ታድያ እንዴት ነው ሙስሊሞች ካዕባን አናመልከዉም፣
ብናመልከውም ባናመልከውም የተለየ ነገር የለውም የሚሉን? አላህን መታዘዝ
(ግደታቸዉን መወጣት) የለባቸዉም? ኃጢአታቸው እንዲሰረይላቸው
አይፈልጉምን? በፍርድ ቀን እንዲመሰክርላቸው አይፈልጉምን?
የሆነዉ ሆኖ ጣዖት አምላኪዉ ሙሐመድና ተከታዮቹ ቁርኣን
ወረደለት የሚሉት ሙሐመድ የትኛዉ ሙሐመድ ይሖን?

የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከትንሣኤ በፊት ያለው አንድ ሳምንት ሰሙነ ሕማማት /የሕማማት ሳምንት/ በማለት ትዘክረዋለች። በሰሙነ–ሕማማት አይሁድ ጌታችንን ለመያዝ ከዕለተ ሰኞ ጀምሮ እስከ ረቡዕ ድረስ ክፉ ምክር ሲመክሩ ቆይተው በዕለተ ረቡዕ ምክራቸውን ያፀኑበት ቀን ሲሆን በዕለተ ዐርብ ደግሞ ጌታችንን የሰቀሉበት ቀን ስለሆነ ነው። . . .
#ሁልጊዜ የሚገርመኝ በሰሙነ ሕማማት ምእመናን እርስ በርስ በመሳሳም ሰላምታ አይለዋወጡም። ይህም ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ሰጥቷልና ያንን ለማሰብ ነው ብላ ታስተምራለች።
#ኢየሱስም ሆነ ሐዋርያት የዚህ ዓይነት አስተምህሮ አልነበራቸዉም፣ ይልቁንስ፡-
"የሰው ልጅስ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈ ይሄዳል፥ ነገር ግን የሰው ልጅ አልፎ ለሚሰጥበት ለዚያ ሰው ወዮለት፤ ያ ሰው ባልተወለደ ይሻለው ነበር አለ።" (ማቴዎስ 26፡24)
ኢየሱስ "የሰው ልጅስ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈ ይሄዳል፥ . . . ብሎ ከዚህ በፊት ለሰዉ ልጆች እንደሚሞት የተነገረዉ ሊፈጸም ግድ እንደሆነ አዉቆ በእግዚአብሔር መንፈስ ተሞልቶ ሁሉንም ይታዘዝ ነበር፡፡
በዚህ ጊዜ ከወትሮ ይልቅ የእርስ በርስ ፍቅራችንን፣ ሠላምታችን፣ ደስታችንን፣ . . . መጨመር ሲገባን ሠላም እንዳንባባል ያደረገ ኃይማኖታዊ ስርዓት ሊቀር ይገባል፡፡
እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ! ስለፍቅሩም ልጁን ለሞት አሳልፎ ሰጠ፡፡ ክርስቶስም ስለፍቅር ሞተ፡፡ እኔና አንተ/ቺ በዚህ በጾም ፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር ጥሩ ጊዜ ባሳለፍን ወቅት ቢንሞት እንኳ . . . ፡፡ እግዚአብሔር ግን አሳልፎ አይሰጠንም፡፡ ኢየሱስ ግን ተላልፎ እንደሚሰጥ መንፈስ ቅዱስ ይነግረዉ ነበር፡፡
ክርስትያናዉ ፍቅርም እንዲህ ያደርጋል፡-
"ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤" (1ኛ ቆሮንቶስ 13፡4-6)

#ዳግማይ ትንሳኤ
"ነገር ግን ከአሥራ ሁለቱ አንዱ ዲዲሞስ የሚሉት ቶማስ ኢየሱስ በመጣ ጊዜ ከእነርሱ ጋር አልነበረም። ሌሎቹም ደቀ መዛሙርቱ። ጌታን አይተነዋል አሉት። እርሱ ግን። የችንካሩን ምልክት በእጆቹ ካላየሁ ጣቴንም በችንካሩ ምልክት ካላገባሁ እጄንም በጎኑ ካላገባሁ አላምንም አላቸው። ከስምንት ቀን በኋላም ደቀ መዛሙርቱ ደግመው በውስጥ ነበሩ፥ ቶማስም ከእነርሱ ጋር ነበረ። ደጆች ተዘግተው ሳሉ ኢየሱስ መጣ፤ በመካከላቸውም ቆሞ። ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው።" (ዮሐንስ ወንጌል 20፤24-30)
#ኦርቶዶክሶችም ሆኑ ካቶሊኮች ከላይ የተጠቀሰዉን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በመጥቀስ "ዳግማይ ትንሣኤ (ሁለተኛው ትንሳኤ)" ያከብራሉ፡፡ ዳግማይ ትንሣኤ ማለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሑድ ደቀመዛሙርቱ በአንድነት ተሰብስበው ሳሉ ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦ ትንሳኤው ምትሐት ያይደለ ፍጹም አማናዊ እንደሆነ በሚል ያስተምራሉ፡፡
#የተጠቀሰዉ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና "የኢየሱስ ትንሳኤ" ምን አገናኛቸዉ? ኢየሱስ የቶማስን አለማመን በመንፈስ ተመልክቶ ራራለት፣ ተገለጠለት፣ ታየለት እንጂ ከሙታን መነሳትንማ በፋሲካ ቀን ተነሳ!
#ክርስትናን ለሚበሪዝና የክርስቶስን የደም ዋጋ፣ መከራና ሞት ለሚያሳንሱ ሃይማኖት ቡድኖች ትዕግስት የለንም፡፡ ክርስቶስ አንዴ ሞተ፣ አንዴ ከሙታን ተነሳ! ዳግማይ ትንሳኤ የሚል ነገር የለም፡፡
#ኢየሱስ ከ40 ቀንና 40 ሌሊት ጾም ጸሎት በኋላ መንፈስ (ቅዱስ) ወደ ምድረ በዳ እንደወሰደዉና ሠይጣንም እንዲህ አለዉ፡-
"መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።" (ማቴዎስ ወንጌል 4፡6)
ሠይጣን ፈተና ያመጣዉ መዝሙር 91፡11 እና 12 ያለዉን የእግዚአብሔርን ቃል እየጠቀሰ ነበር፡፡
"በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።" (መዝሙር 91፡11-12)
ስለዚህ ጥቅስ እየጠቀሱ ትዉልድን መግደል ሊቆም ይገባል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት፣ በጾምና ፀሎት ክርስቶስን ወደ መምሰል ማደግ አለብን እንጂ ክርስቶስን ከማያስከብር መንፈስ ቅዱስ ከለሌ ሃይማኖታዊ ስርዓት መዉጣት አለብን፡፡
ኢየሱስ ያድናል!

በ40/80 ቀን የሚገኝ ክርስትና የለም
#አጠገብህ ያለዉን ሰዉ ያዝ አድርግና በ40 እና 80 ቀን የሚሰጥ ክርስትና የለም በለዉ/በላት፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ክርስትና አቀባበል እንዲህ ብሎ ይናገራል፡-
"ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 10፡9-10)
#ስለዚህ አንድ ሰዉ ክርስትናን ማግኘት የሚችለዉ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፉ መስክሮ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልቡ ሲያምን ነዉ፡፡ እንደምታወቀዉ የ40 ቀን (ለወንድ ልጅ) እንዲሁም 80 ቀን (ለሴት ልጅ) ጨቅላ ሕጻናት ናቸዉ፡፡ እነዚህን ክርስቲያን እናደርጋለን የሚሉ አስተምህሮዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ ያፈነገጡ መሆናቸዉን ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ሕጻናት እንኳን ስለ ኢየሱስ ስለራሳቸዉም ማወቅ የሚችሉ አይደሉም፡፡ ስለዚህ በ40/80 ቀን "ክርስትና እናነሳለን" ወይም ክርስቲያን እናደርጋለን ብሎ ማስተማር የሰዉ ልጅን የመዳንን መንገድ እንዳያዉቅና ወደ ሞት እንዲሄድ የሚደረግ የተሳሳተ የሃይማኖት ስርዓት ነዉ፡፡
#ለዚህ አስተምህሮ እነዚያ አስተማሪዎች የሚያነሱት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አለ፡፡ ይኸዉም፡-
"ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች። በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። ከደምዋም እስክትነጻ ሠላሳ ሦስት ቀን ትቀመጥ፤ የመንጻትዋ ቀንም እስኪፈጸም ድረስ የተቀደሰን ነገር አትንካ፥ ወደ መቅደስም አትግባ። ሴት ልጅም ብትወልድ እንደ መርገምዋ ወራት ሁለት ሳምንት ያህል የረከሰች ናት፤ ከደምዋም እስክትነጻ ድረስ ስድሳ ስድስት ቀን ትቀመጥ። የመንጻትዋ ወራትም በተፈጸመ ጊዜ፥ ለወንድ ልጅ ወይም ለሴት ልጅ፥ የአንድ ዓመት ጠቦት ለሚቃጠል መሥዋዕት፥ የርግብም ግልገል ወይም ዋኖስ ለኃጢአት መሥዋዕት ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ወደ ካህኑ ታምጣለት።" . . . ፡፡ (ዘሌዋዉያን 12፡18)
ይህ ክፍል በብሉይ (አሮጌዉ) ኪዳን ዘመን ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለመግባት የሚያስችል ስለመንጻት ጊዜ የሚያወራ ነዉ፡፡ ያ የሕግ ጊዜ ነዉ፣ እግዚአብሔርም በሙሴ አማካኝነት እርጉዝ ሴት ወንድ ልጅ ከወለደች ለ40 ቀን፣ ሴት ልጅ የወለደች እንደሆነ ለ80 ቀን ወደ ቅድስተ ቅዱሳን መግባት አትችልም የሚል ሕግ ሰጠ፡፡ ከዚያ በኋላ የተለያዩ መስዋዕቶችን ለካህኑ የሚታቀርብበት እንጂ ከክርስትና ጋር የሚያገናኘዉ ነገር የለም፡፡
የ40/80 ቀን ጨቅላ ሕጻናትን "ክርስትና አነሳን" ወይም ክርስቲያን አደረግን ብለዉ የሚያስተምሩ የኃይማኖት ቡድኖች ከመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ ምን ያህል እንደራቁ ቶሎ ብለዉ ቆም ብለዉ ማሰብ ይገባቸዋል፡፡

#ወንጌል ኢየሱስ ነዉ!
"በወንጌል [በኢየሱስ] አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 1፡16)
ዉድ የወንጌል ቤተሰቦች ለብዙዎች ወንጌልን ለማድረስ በተለይ ጌታን ያልተቀበሉትን

ADD አድርጉልን፩/1= ልደታ፣ ራጉኤል፣ ኤልያስ ፪/2= ታዴዎስ ሐዋርያ፣ ኢዮብ ጻድቅ ፫/3= በዓታ ማርያም፣ ዜና ማርቆስ፣ ነአኩቶ ለአብ ፬/4= ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ፭/5= ጴጥሮስ ወጳውሎስ፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፮/6= ኢየሱስ፣ ቁስቋም፣ አርሴማ ቅድስት ፯/7= ሥላሴ፣ ፊሊሞን፣ አብላንዮስ ፰/8= ማቴዎስ፣ ዮልያኖስ፣ አባ ኪሮስ ፱/9= ቶማስ ሐዋርያ፣ እንድርያስ ሐዋርያ፣ አውሳብዮስ፣ አርባ ሰማዕታት ፲/10= በዓለ መስቀሉ ለእግዚእነ ፲፩/11= ሃና ወኢያቄም፣ ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት ፲፪/12= ቅዱስ ሚካኤል፣ ክርስቶስ ሠምራ ፲፫/13= እግዚአብሔር አብ፣ ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት ፲፬/14= አባ አረጋዊ፣ አባ ገብረ ክርስቶስ፣ ድምጥያኖስ ሰማዕት ፲፭/15= ቂርቆስና ኢየሉጣ፣ ስልፋኮስ ፲፮/16= ኪዳነ ምሕረት፣ ሚካኤል ጳጳስ ፲፯/17= ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ሉቃስ ዘዓምደ ብርሃን ፲፰/18= ፊልጶስ ሐዋርያ፣ ኤስድሮስ ሰማዕት፣ ኤዎስጣጤዎስ ሰማዕት ፲፱/19= ቅዱስ ገብርኤል፣ አርቃዲዎስ ፳/20= ጽንሰታ ለማርያም፣ ነቢዩ ኤልሳ፣ ሐጌ ነቢይ፣ አባ ሰላማ መተርጉም ፳፩/21= በዓለ እግዝእትነ ማርያም ፳፪/22= ቅዱስ ዑራኤል፣ ያዕቆብ ምሥራቃዊ፣ ደቅስዮስ ፳፫/23= ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ለጊኖስ ሰማዕት ፳፬/24= አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፳፭/25= መርቆሬዎስ፣ አኒፍኖስ ፳፮/26= ሆሴዕ ነቢይ፣ ሳዶቅ ሰማዕት ፳፯/27= መድኃኔዓለም፣ ሕዝቅያስ ነቢይ፣ አባ ዮሐንስ ፳፰/28= አማኑኤል፣ ቆስጠንጢኖስ፣ አብርሃም ፳፱/29= በዓለ ወልድ፣ ሳሙኤል ዘወገግ ፴/30= ማርቆስ ወንጌላዊ
#30ዉን ቀን እንዲህ የከፋፈለዉ ሃይማኖታዊ ስርዓት ቀስ በቀስ ተንዶ ቀኑን፣ ሰዓታትን፣ ደቂቃዎችን፣ . . . ለኢየሱስ ያስረክባል፡፡ በኢየሱስም ጊዜዉ አሁን ነዉ! ከኢየሱስ በቀር ለሐጢአትህ/ሽ የሞተ የለም:: ከኢየሱስ በቀር አብ ያከበረዉ የለም፡፡ ከኢየሱስ በቀር በእግዚአብሔር ቀኝ ሕያዉ ሆኖ ለዘለዓለም የተቀመጠ የለም፡፡ ከኢየሱስ በቀር መንፈስ ቅዱስን (የእግዚአብሔርን መገኘት) የሚሰጥ የለም፡፡ ከኢየሱስ በቀር . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ፡፡
#በአዲስ ኪዳን ዘመን እግዚአብሔርም እነዚህን አካላት እንዲናነግሳቸዉ፣ እንዲናመሰግናቸዉ፣ እንዲናመልካቸዉ አላዘዘንም! የእግዚአብሔር ትዕዛዛት በሙሉ በኢየሱስ ላይ ብቻ ያተኩራሉ፣ የኢየሱስም ክብር ሁሉ ወደ አብ ይወስዳሉ!

#ኢየሱስ ጌታ ነዉ! እና ሃሌ ሉያ! ከለሌ ሕይወት ወይም ጉባኤ ቶሎ ዉጣ!
ከዉስጥ የመነጨ ኢየሱስ ጌታ ነዉ! ወይም ሃሌ ሉያ! ለማለት ከእግዚአብሔር የወጣ/የሰረፀ ሃይል ያስፈልገናል፣ ይህም የእግዚአብሔር መንፈስ ነዉ፡፡ በክርስትና ዘመን መንፈስ ቅዱስ ከለሌብህ/ሽ ክርስቲያን መሆንህ/ሽ ማረጋገጫ የለዉም!
መንፈስ/ቅዱስ ማለት ፡-
1/መጽንኢ (የሚያጸና)፡- በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ገብተው የሚባዝኑት ለመውደቅ የተፍገመገሙትን እንዳይወድቁ የሚደግፍና የሚያጸና በመሆኑ መጽንኢ (የሚያጸና) ይባላል ፡፡
2/መንጽሂ (የሚያነጻ)፡- ማለት ነው በኃጢአት የወደቁትን ከኃጢአታቸው የሚያነጻቸው ነውና መንጽሂ (የሚያነጻ) ይባላል፡፡
3/ ናዛዚ (አጽናኝ)፡- ማለት ነው ከመንፈስ ቅዱስ ሥራዎች አንዱ ያዘኑትን የተጨነቁትን በተለያየ ነገር ውስጥ ገብተው ግራ የተጋቡትን ሁለ ሰለሚያጽናና ናዛዚ ይባላል ፡፡
4/ከሣቲ (ምስጢር ገላጭ)፡- ማለት ነው የተደበቀውን የሚገልጥ የረቀቀውን የሚያገዝፍ የተሰወረውን የሚያሳይ በመሆኑ ከሣቲ ( ምስጢር ገላጭ) ይባላል ፡፡
5/ መሠተሰርየ (ይቅር ባይ )፡- ማለት ነው በኃጢአት የወደቁትን የበደሉትን ተጸጽተው ንሰሃ ሲገቡ ይቅር የሚል በመሆኑ መሠተሰርይ ይቅር ባይ ይባላል፡፡
6/መስተፈሥሔ (ደስታን የሚሰጥ) ፡- ማለት ነው የተጨነቁት፤ ያዘኑትን፤ያለቀሱትን እንባቸውን የሚያብስና ደስታን የሚሰጥ በመሆኑ መስተፈሥሔ (ደስታን የሚሰጥ) ይባላል ፡፡
#መንፈስ ቅዱስ ከአንተ/ቺ ጋር ስለመኖሩ ማረጋገጫዎች አንዱ በልሳን መፀለይ ነዉ! ሁሉም ክርስቲያን ልሳንን እንዲናገር ይፈለጋል፣ ልሳን ከመናገር የሚበልጠዉ ደግሞ ትንቢት መናገር ነዉ፡፡ በልሳኖች ልትናገሩ በልሳን መናገር ጥቅሙ ምንድነዉ? ራስን ያንጻል፣ ትንቢትን መናገር ደግሞ ማኅበሩን/ጉባኤን ያንጻል፡፡
“በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል። ሁላችሁ በልሳኖች ልትናገሩ እወድ ነበር፥ ትንቢትን ልትናገሩ ግን ከዚህ ይልቅ እወዳለሁ፤ ማኅበሩ ይታነጽ ዘንድ ንግግሩን ባይተረጐም በልሳኖች ከሚናገር ትንቢትን የሚናገር ይበልጣል።” (1ኛ ቆሮ. 14፡4-5)
#አንዳንድ የክርስትና ቤተ እምነቶች ልሳን ሰሚና ተናጋሪ ያለው ቋንቋ አድርገዉ ያስተምራሉ፡-
«እነሆ፥ እነዚህ የሚናገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን? እኛም እያንዳንዳችን የተወለድንበትን የገዛ ቋንቋችንን እንዴት እንሰማለን?» (ሐ.ሥራ ፪፥፯-፰)
#ልሳን የገዛ ቋንቋችን ነዉን? አይደለም፡፡ ልሳን ሰዉ ምስጢር የሆነውን ነገር በመንፈስ/ቅዱስ ለእግዚአብሔር የሚናገረዉ በመሆኑ ስጋዊ ወይም የመተርጎም ፀጋ ያልተሰጠዉ ሰዉ ሊረዳዉ አይችልም፡፡ ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች ሲጽፍ እንዲህ ይላል፡-
“በልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርምና፤ ምስጢር የሆነውን በመንፈስ ስለ ሚናገር የሚረዳው የለም” (1ኛ ቆሮ. 14፡2)
ስለዚህ በበዓለ ዓምሳዉ ቀን የወረደዉ መንፈስ ቅዱስ የሰጠን ልሳን ልሳንን የመተርጎም ፀጋ የሚፈልግ እንጂ በገዛ ቋንቋችን የምናወራዉ አይደለም!
“በምትሰበሰቡበት ጊዜ እያንዳንዱ መዝሙር አለው፤ ትምህርት አለው፤ መግለጥ አለው፤ በልሳን መናገር አለው፤ መተርጐም አለው። ይህ ሁሉ ግን ለማነጽ ይሁን።” (1ኛ ቆሮ. 14፡26)
“ሁሉ ሐዋርያት ናቸውን? ሁሉስ ነቢያት ናቸውን? ሁሉስ አስተማሪዎች ናቸውን? ሁሉስ ተአምራትን ይሠራሉን? ሁሉስ የመፈወስ ስጦታ አላቸውን? ሁሉስ በልሳኖች ይናገራሉን? ሁሉስ ይተረጉማሉን?፡፡” (1ኛ ቆሮ 12፡29-30)

#ሚሳኤል መቃወሚያ (Anti-missile system)
ሚሳኤል መቃወሚያ (Anti-missile system) ማለት በአየር ላይ የሚመጡ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን፣ ክሩዝ ሚሳኤሎችን ወይም ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን በመለየት፣ በመከታተልና በማውደም የመሬት ወይም የባህር ሃይሎችን የሚከላከል የጦር መሳሪያ ስርዓት ነው። እነዚህ ስርዓቶች እንደ [የቻይና ዋይጄ-18] (YJ-18) ካሉ ዘመናዊ የተዋጊ መርከብ መቃወሚያዎች ጀምሮ ከፍተኛ ጥበቃ የሚያደርጉ የራዳር እና የመጥለፊያ ሚሳኤል ቴክኖሎጂዎችን ያካተቱ ናቸው።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
· ዓላማ፦ የሚሳኤል ጥቃትን በመከላከል ንብረትንና ሰውን መታደግ።
· አቅም፦ እንደ [ዲ ኤፍ-41] (DF-41) ያሉ ከ12,000-15,000 ኪሜ የሚጓዙ ድንበር ተሻጋሪ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን መከላከል የሚችሉ ቴክኖሎጂዎች ይኖራሉ።
· አይነቶች፦ የአየር መቃወሚያ (Air defense) እና የባህር ላይ ተዋጊ መርከብ መቃወሚያዎች (Anti-ship) ሊሆኑ ይችላሉ። ( ምንጭ AI Overview)
(ባቫር-373 የተሰኘው የኢራን ሚሳኤል መቃወሚያ፣ ምንጭ ኢዜአ)
ይሁን እንጂ አለማችን ከሰይጣን አለም ለሚመጣ በሽታ፣ ስቃይ ፣ የሕይወት ዉጣ ዉረድ፣ . . . መቃወሚያ መሳሪያ መስራት አልቻለችም፤ መስራትም አትችልም፡፡ ኤች አይ ቪ፣ ካንሰር፣ ሌሎች አእምሮን የሚያስጨንቅ፣ ሰላም የሚነሳ፣ ጭንገፋ ፣ . . . አለብህ/አለብሽ ወይም ያለበት/ያለባት ሰዉ/ሴት ታዉቃለህ? እነዚህ ከአጋንንት አለም የሚላኩ ችግሮች ከጨለማዉ አለም መንፈስ የሚመጣ በመሆኑ መከላከያዉም ከጌታ መንፈስ የሚመጣ ኃይል ነዉ፡፡ መድሃኒት አለ፡፡ #አየሱስ ይባላል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ጌታ/ኢየሱስ መንፈስ እንደሆነ ይነግረናል፡፡
& “ጌታ ግን መንፈስ ነዉ፤” (2ኛቆሮ. 3፡17)
#ኢየሱስ በነገር ሁሉ ላይ ስልጣን የተሰጠዉ የእግዚአብሔር ክብር ነዉ፡፡
&”. . . ፡፡ የዳዊት መክፈቻ ያለው፤ የሚከፍት፥ የሚዘጋም የሌለ፤ የሚዘጋ፥ የሚከፍትም የሌለ፤ ቅዱስና እውነተኛ የሆነው እርሱ እንዲህ ይላል።“(ራዕይ 3፡7)
#ኢየሱስ አልዓዛርን ከሙታን ሲያስነሳ ማርያምና ማርታ ከአልዓዛር ከሙታን መነሳት ይልቅ የእግዚአብሔር ክብር እንደሚያዩ አስቀድሞ ተናገራቸዉ፡፡ ሞቶ አራት ሆኖ የተበላሸዉን አልአዛርን በሕይወት እንዲኖር ላደረገዉ ኢየሱስ የኔ/ያንተ/ያንቺ ኤች አይ ቪ፣ ካንሰር፣ . . ምንም እንዳይደለ ታመንበት፡፡ ኢየሱስ ያድናል፣ ይታደግማል! በእርሱ ታመን!