Forwarded from የመንግስት ሠራተኞች የወንጌል ድምጽ
መጽሐፍ ቅዱስን የሕይወታችን መመሪያ በማድረግ ኑሮአችንን ሠላም የሞላዉ እናድርግ!
እርሱ ግን። አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ። (ማርቆስ ወንጌል 16፡6) ዛሬ በጌታ በኢየሱስ ሥም ለነገሮቻችን መነሳት ይሁን!
«ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።» (ዮሐንስ 14፡1)
በዚህ በሚያስጨንቅ ዘመን እግዚአብሔር ብቻ መታመችን ይሁን፡፡
በዚህ በሚያስጨንቅ ዘመን እግዚአብሔር ብቻ መታመችን ይሁን፡፡
ብዙ መጽሐፍትን መደርደር የእግዚአብሔርን ክብር አያሳየንም። ጌታ ኢየሱስም ሆነ ሐዋርያት ቀለም ትምህርት ቤት አልገቡም፣ ከእግዚአብሔር የተማሩ በመንፈስ የበረቱ ነበሩ፡፡
“ከዚህም ሁሉ በላይ፥ ልጄ ሆይ፥ ተግሣጽን ስማ፤ ብዙ መጻሕፍትን ማድረግ ፍጻሜ የለውም፥ እጅግም ምርምር ሰውነትን ያደክማል።” (መክብብ 12፥12)
ኢየሱስ በቂ ነዉ፣ ከበቂም በላይ!

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሰማያት ከማረጉ በፊትና ወደ ምድር ዳርቻ በመሄድ ወንጌልን ከመመስከራቸው በፊት ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፣ “ዮሐንስ በውኃ አጥምቆ ነበርና፥ እናንተ ግን ከጥቂት ቀን በኋላ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ አለ።” (ሉቃ. 24፥49)። እህተ/ወንድሜ እንግዚአብሔር መንፈስ ነዉ፣ የሚመለከዉም በመንፈስ (ቅዱስ) በመሆኑ የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትን ተጠምቀሃል/ሻል?
መጽሐፍ ቅዱስ የክርስትና ራስ ስለሆነዉ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ይናገራል፡፡ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ካጠኑ፣ ከተማሩ ክርስትናን በቀላሉ መረዳት ይችላሉ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ድጋፍ ያለዉ፣ በመንፈስ ቅዱስ ተጣርቶ ወደ ዉስጣችን ገብቶ ክርስቶስን የሚያከብር፣ ለዓለም ብርሃንና ጨዉ የሚሆን ቃል እንጂ በየጊዜዉ እየተፈረኩ የሚመጡ ወላጅ አልባ ትምህርቶችን መቀበል የለብንም፡፡
መጽሐፍ ቅዱስ ማርያም ልዑል እግዚአብሔርን ወለደች፣ ከሙታን እንደልጇ በሦስተኛዉ ቀን ተነስታለች፤ ዐርጋለች፣ በሰማያት ተቀምጣ ስለ እኛ ታማልዳለች አይልም!
"እግዚአብሔር ሃይማኖት የለውም።" –ማህተ መ ጋንዲ
“አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው።” –ነቢዩ ሙሃመድ (ሶ.ዐ.ወ) (አሊ- ዒምራን 3፤91)
“ልባችሁ አይታወክ። በእግዚአብሔር ታመኑ፣ በእኔም እመኑ። – ኢየሱስ ክርስቶስ (ዮሐንስ 14:1)

#ጊዜ እያለ ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ የሕይወታችን ራስ አድርገን እንሹመዉ! ማርያም፣ ሚካኤል፣ ገብርኤል፣ . . . እያልን ጅምላ ሓይማኖት አይኑረን፡፡
#ለዘመናት ኦርቶዶክሶች ጰንጤዎችን መናፍቃችን ናቸዉ ይሉ ነበር፤ መጽሐፍ ቅዱስ ተገልጦ ሲታይ ለካስ እነሱ ናቸዉ መናፍቅ!
#ኦርቶዶክሶች "መስቀል ኃይላችን ነዉ" ሲሉ የትኛዉ መስቀል ነዉ? ኢየሱስ የተሰቀለበት ነዉ ወይስ በግራና በቀኝ ወንበዴዎች የተሰቀሉበት ነዉ? መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፡-
"የመስቀሉ ቃል [ኢየሱስ] ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።" (1ኛ ቆሮንቶስ 1፡18)

ጾመ ነነዌ የነነዌ ሕዝብ ክፋት እግዚአብሔርን ማስቆጣቱ ነበር፡፡
"ተነሥተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፥ ክፋታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርስዋ ላይ ስበክ።" (ትንቢተ ዮናስ 1፡2)
እግዚአብሔር ነነዌ ሕዝብ ከክፋት በጾምና ፀሎት እንዲመለሱ ነቢይ ዮናስን ላከ፡፡ እግዚአብሔር ዛሬም በዙፋኑ ላይ ሕያዉ ነዉ፣ ይናገራል፣ ይሰራል፡፡ ዛሬ ላይ የነነዌን ሕዝብ ጾምና ፀሎት እንዲናካሂድ ታሪክን እያነበቡ ብቻ የሚመሩን የሃይማኖት አባቶች ከእግዚአብሔር ምን ያህል እንደራቁ ቆም ብለዉ ሊያስቡ ይገባል፡፡ ሕዝቡን ወደ ነነዌ ዘመን፣ ታቦት ዘመን . . . ወደኋላ የሚመሩ ጳጳሳት፣ ካህናት፣ . . . ቀና ብለዉ ከእግዚአብሔር አዲሱ ኪዳን ጋር ሊዋሃዱ ይገባል፡፡ አዲሱ ኪዳን የኢየሱስ እና የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ኪዳን ነዉ፡፡ በዚህ ኪዳን እግዚአብሔር ሐዋርያትና ነቢያትን ሰጥቶናልና! እግዚአብሔር ዛሬም ይናገራል ታሪክ አንባቢ ብቻ አንሁን፡፡

ዐቢይ ጾምን ለሚትጾሙ በሙሉ፡-
እግዚአብሔር ጾማችሁን ይቀበለዉ፣ ይቁጠረዉ እላለሁ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር ላስታውሳችዉ በጌታ ፍቅር እለምናችኋለሁ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር
"ኢየሱስም መንፈስ ቅዱስ መልቶበት ከዮርዳኖስ ተመለሰ፥ በመንፈስም ወደ ምድረ በዳ ተመርቶ፥. . . ፡፡" (ሉቃስ 4፡1)
ጌታችን እንኳ ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት አግኝቶ ወደ ጾምና ፀሎት እንደገባ እንገነዘባለን፡፡ ስለዚህ እናንተስ እንዲትጾሙ ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት አግኝታችኋል ወይስ ቤተክርስቲያን ስላስለመደችን እንዲሁ በሰዉ ስርዓት እንጾማለን?

#በአስተምሮ ችግር ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስን በልቡ ይዞ ከመዞር ይልቅ የእናቱን ምስል ይዞ የሚዞር ሕዝብ አለና እንጸልይላቸዉ፡፡
ሙሐመድና ተከታዮቹ የጣዖት አምልኮ
ሙሐመድ በእዉነተኛዉ አምላክ ላይ እምነት ስላልነበረዉ በጣዖት
(በባዕድ) አምልኮ ያምን ነበር፡፡ ከእስልምና በፊት ዓረቦች ድንጋዮችን
ያመልኩ ነበር፡፡ አንድ ድንጋይ እያመለኩ ከዚያ የተሻለና ያማረ ድንጋይ
ካገኙ አዲሱን ድንጋይ ያመልኩ ነበር፡፡
“አቡራጃ አል-ዑታሪደ እንዳወሳው፡- ከዚህ ቀደም ድንጋይ እናመልክ ነበር፡፡
እናመልክ ከነበረው የተሻለ ድንጋይ ካገኘን የመጀመሪያውን ትተን አዲሱን
እናመልክ ነበር፡፡ ነገር ግን ድንጋይ ካላገኘን ከመሬት አፈር እንሰበስብና
በበግ ወተት ለውሰን እንዞረው ነበር፡፡ …” (ሳሂህ አን-ቡኻሪ ቅፅ 5 መጽሐፍ
59 ሐዲስ 661)
ካዕባ በቅድመ እስልምና ዘመን የመራባት (ልጅን የሚሰጥ) አምላክ
ተደርጎ ስለሚታመን ሰዎች በዙሪያው እርቃናቸውን ሰባት ጊዜ ይዞሩ ነበር፡፡
ይህንንም በሚከተለው ሐዲስ እናረጋግጣለን፡፡
“ሒሻም ከአባቱ ሰምቶ እንዳወራው ቁረይሽ የሆኑ ሑሞች ሲቀሩ መላው
ዓረቦችና ዘሮቻቸው ቤቱን ራቁታቸውን ይዞሩ ነበር፡፡ ሑሞች ልብስ
እስከሚሰጧቸው ድረስ እርቃናቸውን ይዞሩት ነበር፡፡ …” (ሳሂህ ሙስሊም
መጽሐፍ 15 ሐዲስ 164 ወይም 1219)
“ኢብን አባስ እንዲህ አለ፡- ሴቶች ካዕባ እርቃናቸውን ይዞሩ ነበር፡፡” (ሱናን
አን-ናሳኢ ቅፅ 3 መጽሐፍ 24 ሐዲስ 2959)
በእስልምና ዘመን አንድን ሙስሊም “ካዕባ ምንድ ነዉ?” ብላችሁ
ብትጠይቁት ወደዚያ ሰው አእምሮ ቀድሞ የሚመጣው በቴሌቪዥን መስኮቶች
የተመለከተው በመካ የሚገኘዉ በርካታ ሙስሊሞች የሚዞሩትና የሚስሙት
ጥቁር ድንጋይ ነው፡፡ መካ የሙስሊሞች ቅድስት ከተማ ስትሆን ካዕባ በመባል
የሚታውቅ የአላህ ቤት (መስጊድ) ያለባትና በእስላም ልማድ «የአለም
እምብርት» የተባለች ከተማ ነች። ሰዎች በአለም ዙሪያ
ለሃጅ እና ኡምራ ወደዚህች ከተማ ይጎርፋሉ፤ ምክንያቱም በመካ በሚገኘው
መስጊድ መስገድ ሌሎች መስጊዶች ከሚደረግ ሶላት በአንድ መቶ ሺህ ጊዜ
ይበልጣል።
ይህ ቤት ከሰማይ የወረደ ተደርጎ ይታመናል፤ እንደ እስልምና
ሓዲሳት ካዕባ ከሰማይ ሲወርድ እንደወተት ነጭ እንደነበርና የአዳም ልጆች
ኃጢአት እንዳጠቆረዉ ይናገራል፡፡
“ኢብን አባስ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አለ፡- ጥቁሩ
ድንጋይ ከሰማይ ነው የወረደው፡፡ ሲወርድም እንደወተት ያለ ነጭ
ሲሆን በአዳም ልጆች ኃጢአት ምንክያት ነው የጠቆረው፡፡” (ጃሚአት-
ትርሚዲ ቅፅ 2 መጽሐፍ 4 ሐዲስ 877)
ሃጅ (የመካ ጉብኝት) ከአምስቱ የእስላም ሃይማኖታዊ መሰረቶች አንዱ
ነዉ፡፡ (ሰሂህ ቡሃሪ ቅጽ 1, መጽሃፍ 2, ቁጥር 8) ሃጅ حج የሚለው ቃል ሃጅጀ
حَآجَّ *ጎበኘ* ከሚል የመጣ ሲሆን *ጉብኝት *“pilgrimage” ማለት ነው፡፡ ሃጅ
የተጀመረው በሙሐመድ አሊያም በሙሽሪኮች ሳይሆን በጥንቱ ነብይ
ኢብራሂም ዘመን ነው ተብሎ ይነገራል፤ ይህን ቁርዓን ሲናገር እንዲህ ይላል፦
ለኢብራሂምም የቤቱን ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ፣ በእኔ
ምንንም አታጋራ፤ ቤቴንም፣ ለሚዞሩትና ለሚቆሙበት፣
ለሚያጎነብሱትና በግንባራቸውም ለሚደፉት ንጹሕ አድርግላቸው፣
ባልነው ጊዜ አስታውስ። አልነውም፦ በሰዎችም ውስጥ በሐጅ بِالْحَجِّ
ትዕዛዝ ጥራ፤(ቁርዓን 22:26-27)
ቤቱንም ለሰዎች መመለሻ እና ጸጥተኛ ባደረግን ጊዜ አስታውስ፡፡
ከኢብራሂምም መቆሚያ መስገጃን አድርጉ፡፡ ወደ ኢብራሂምና ወደ
ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች
ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን፡፡ አል-በቀራህ (2):125)
(ምንጭ፡-
የመሐመዳዉያንን ጥቁር ድንጋይ የሚዞሩትንና የሚስሙትን ያየ ሰዉ
'ያመልኩታል' ሲል ሙስሊሞች ደግሞ ይህንን ይቃወማሉ፡፡ ሙስሊሞች
ምንም እንኳን “ካዕባን አናመልክም” ቢሉም እውነታው ግን ከዚህ በተቃራኒ
ነው፤ ምክንያቱም የእምነት መጽሐፋቸዉ ቁርዓን ያዛቸዋል፡፡

ትዕዛዝ ጥራ፤(ቁርዓን 22:26-27)፡፡

ከዚህም በላይ ቤቱን መጎብኘት፣ መጎንበስና መስገድ የእያንዳንዱ
አማኝ (ሙስሊም) ግዴታ እንደሆነም ቁርዓን በአጽንዖት ይናገራል፡፡
ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መኼድን በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን
መጐብኘት حِجُّ ግዴታ አለባቸዉ፤ የካደም ሰዉ አላህ ከዓለማት ሁሉ
የተብቃቃ ነዉ። (ቁርዓን (3):97)
ሙስሊሞች "ለካዕባ ለምን ትሰግዳላችሁ?" ተብለዉ ሲጠየቁ ሁለት
ዋና ዋና የደህንነት ሥራዎችን ይጠቅሳሉ፡፡ የመጀመሪያዉ መስገድ፣ መሳም
እንዲሁም መንካት ኃጢአትን የሚደመስስ ሲሆን ሁለተኛዉ ደግሞ በፍርድ
ቀን ማን እንደነካዉና እንዳልነካዉ በአላህ ፊት ምስክርነት ይሰጣል ይላሉ፡፡
ካዕባ ከሰማይ የወረደ አዳኝ ተደርጎ ይታመናል!
በቀጣዮቹ ሓዲሳት ላይ እንደምንመለከተው ካዕባ ከሰማይ ሲወርድ
ነጭ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ የአዳም ልጆች ኃጢአት አጥቁሮታል፡፡ ይህ ማለት
ሙስሊሞች ካዕባን ሲነኩት ኃጢአታቸው ወደሱ በመተላለፍ ይሰረይላቸዋል፡
፡

ትርሚዲቅፅ 2 መጽሐፍ 4 ሐዲስ 877)
“አብደላህ ቢን ዑበይድ እንዳወሳው፡- አንድ ሰው እንዲህ አለ፡- አቡ
አበዱራህማን ሆይ ለምንድ ነው ሁል ጊዜ ሁለቱን ጠርዞች ብቻ
ስትነካቸው የማይህ? ብሎ ጠየቀው፡፡ እርሱም የአላህ መልእክተኛ
እነርሱን መንካት ኃጢአትን ይደመስሳል ሲል ሰምቼዋለሁ አለ፡፡”
(ሱናን አል-ናሳኢ 2919)
ካዕባ በፍርድ ቀን በአላህ ፊት ይመሰክራል
ቀጣዩ ሓዲስ በግልፅ እንደምያስቀምጥልን ካዕባ በፍርድ ቀን
ስለሙስሊሞች ይመሰክራል፡፡
“ኢብን አባስ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ስለጥቁሩ ድንጋይ እንዲህ
አለ፡- በአላህ እምላለሁ! በፍርድ ቀን የሚያይባቸው ሁለት ዓይኖች እና ማን
እንደነካው የሚናገርበት ምላስ ይሰጠዋል፡፡” (ጃሚአት-ትርሚዲቅፅ 2 መጽሐፍ
4 ሐዲስ 961)
ታድያ እንዴት ነው ሙስሊሞች ካዕባን አናመልከዉም፣
ብናመልከውም ባናመልከውም የተለየ ነገር የለውም የሚሉን? አላህን መታዘዝ
(ግደታቸዉን መወጣት) የለባቸዉም? ኃጢአታቸው እንዲሰረይላቸው
አይፈልጉምን? በፍርድ ቀን እንዲመሰክርላቸው አይፈልጉምን?
የሆነዉ ሆኖ ጣዖት አምላኪዉ ሙሐመድና ተከታዮቹ ቁርኣን
ወረደለት የሚሉት ሙሐመድ የትኛዉ ሙሐመድ ይሖን?

የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከትንሣኤ በፊት ያለው አንድ ሳምንት ሰሙነ ሕማማት /የሕማማት ሳምንት/ በማለት ትዘክረዋለች። በሰሙነ–ሕማማት አይሁድ ጌታችንን ለመያዝ ከዕለተ ሰኞ ጀምሮ እስከ ረቡዕ ድረስ ክፉ ምክር ሲመክሩ ቆይተው በዕለተ ረቡዕ ምክራቸውን ያፀኑበት ቀን ሲሆን በዕለተ ዐርብ ደግሞ ጌታችንን የሰቀሉበት ቀን ስለሆነ ነው። . . .
#ሁልጊዜ የሚገርመኝ በሰሙነ ሕማማት ምእመናን እርስ በርስ በመሳሳም ሰላምታ አይለዋወጡም። ይህም ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ሰጥቷልና ያንን ለማሰብ ነው ብላ ታስተምራለች።
#ኢየሱስም ሆነ ሐዋርያት የዚህ ዓይነት አስተምህሮ አልነበራቸዉም፣ ይልቁንስ፡-
"የሰው ልጅስ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈ ይሄዳል፥ ነገር ግን የሰው ልጅ አልፎ ለሚሰጥበት ለዚያ ሰው ወዮለት፤ ያ ሰው ባልተወለደ ይሻለው ነበር አለ።" (ማቴዎስ 26፡24)
ኢየሱስ "የሰው ልጅስ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈ ይሄዳል፥ . . . ብሎ ከዚህ በፊት ለሰዉ ልጆች እንደሚሞት የተነገረዉ ሊፈጸም ግድ እንደሆነ አዉቆ በእግዚአብሔር መንፈስ ተሞልቶ ሁሉንም ይታዘዝ ነበር፡፡
በዚህ ጊዜ ከወትሮ ይልቅ የእርስ በርስ ፍቅራችንን፣ ሠላምታችን፣ ደስታችንን፣ . . . መጨመር ሲገባን ሠላም እንዳንባባል ያደረገ ኃይማኖታዊ ስርዓት ሊቀር ይገባል፡፡
እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ! ስለፍቅሩም ልጁን ለሞት አሳልፎ ሰጠ፡፡ ክርስቶስም ስለፍቅር ሞተ፡፡ እኔና አንተ/ቺ በዚህ በጾም ፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር ጥሩ ጊዜ ባሳለፍን ወቅት ቢንሞት እንኳ . . . ፡፡ እግዚአብሔር ግን አሳልፎ አይሰጠንም፡፡ ኢየሱስ ግን ተላልፎ እንደሚሰጥ መንፈስ ቅዱስ ይነግረዉ ነበር፡፡
ክርስትያናዉ ፍቅርም እንዲህ ያደርጋል፡-
"ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤" (1ኛ ቆሮንቶስ 13፡4-6)