🔥6
Tutorial vacancy
Location:- Technic
Student grade :- Grade 6
No. Of students 2
Subject :- all
Salary:- 5000etb in Month
3 times per week for 2:00 hours
female tutor
@qualityki
Tutorial vacancy
Location:- Technic
Student grade :- Grade 6
No. Of students 2
Subject :- all
Salary:- 5000etb in Month
3 times per week for 2:00 hours
female tutor
@qualityki
❤1
🔥#7
Urgent
Tutorial vacancy
Location:- Technich
Afan Oromo curriculum
Grade 2, 5, and 6
For 1:30 hours
Subject :- all
ቁርአን ማስቀራት የሚችል/የምትችል
Acadamics + Quran
Salary:- 5000 etb in Month
Male/female tutor
@qualityki
Urgent
Tutorial vacancy
Location:- Technich
Afan Oromo curriculum
Grade 2, 5, and 6
For 1:30 hours
Subject :- all
ቁርአን ማስቀራት የሚችል/የምትችል
Acadamics + Quran
Salary:- 5000 etb in Month
Male/female tutor
@qualityki
🎄1
🔥#8
Urgent
Tutorial vacancy
Location:- Around main campus
Amharic curriculum
Grade 5
Frequency 4 times in aweek
For 1:00 hours
Subject :- all
Salary:- 4000 etb in Month
female tutor
@qualityki
Urgent
Tutorial vacancy
Location:- Around main campus
Amharic curriculum
Grade 5
Frequency 4 times in aweek
For 1:00 hours
Subject :- all
Salary:- 4000 etb in Month
female tutor
@qualityki
🎄1
QUALITY TUTOR — የአስጠኚዎች (Tutors) ይፋዊ የአሰራር፣ የህግ እና የስነ-ምግባር መመሪያ
በQUALITY TUTOR ብቃት ላላቸው ተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ የስራ እና የልምድ ማካበቻ እድል።
ከተመዘገቡና አብረውን ከሚሰሩ መምህራንና አስጠኚዎች ጋር የሚኖረውን የስራ ግንኙነት፣ የህግ ማዕቀፍ፣ የመብትና ግዴታዎች ድንጋጌ እንዲሁም የማበረታቻ ስርዓት በሚከተለው ህጋዊ እና ውል ተኮር መመሪያ መሰረት ያዘጋጀ መሆኑን ያሳውቃል።
፩. ከማኔጅመንቱ ጋር ብቻ የሚደረግ አሰራር (Strict Direct Management Control)
አስጠኚው ከተማሪው ወላጆች ጋር ምንም አይነት የገንዘብ፣ የሰዓት፣ የውል ማሻሻያ ወይም ሌላ ቀጥተኛ የስራ ንክኪ ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ ነው። ማንኛውም ክፍያ፣ አሰራር፣ የሰዓት ለውጥ እና ቅሬታ የሚስተናገደው በ Quality Tutor ማኔጅመንት በኩል ብቻ ይሆናል። የአስጠኚው ብቸኛ ኃላፊነት የተሰጠውን የመማር-ማስተማር ስራ በጥራት ማከናወን ብቻ ነው።
፪. የተረጋገጠ ክፍያ እና የገንዘብ ዋስትና (Guaranteed & Official Payment)
ከወላጆች ጋር ገንዘብ የመደራደር ወይም የመጠየቅ ሂደት ፍጹም አይኖርም። አስጠኚዎች የተጣለባቸውን ሙያዊ ኃላፊነት በብቃት እና በታማኝነት ሲወጡ፣ ክፍያቸው በተስማሙት ውል መሰረት በወቅቱ በቀጥታ በድርጅቱ (Quality Tutor) በኩል በይፋዊ የባንክ አካውንት ገቢ ይደረጋል።
፫. የውስጥ የስራ እድገት (Internal Career Advancement)
ተግባራቸውን በታማኝነት፣ በጥራት እና በከፍተኛ ስነ-ምግባር ለሚያከናውኑ አስጠኚዎች በድርጅቱ ውስጥ የኮኦርዲኔተርነት፣ የቡድን መሪነት እና ሌሎች የከፍተኛ ማኔጅመንት የኃላፊነት ቦታዎች ላይ የማደግ ቅድሚያ እድል ይሰጣቸዋል።
፬. የላቀ አፈጻጸም ላሳዩ አስጠኚዎች የሚሰጥ ትልቅ ሽልማት (Top Performer Awards)
በትምህርት ዘመኑ መጨረሻ በተማሪዎቻቸው ላይ በጣም አስደናቂ የሆነ የውጤትና የስነ-ልቦና ለውጥ ላመጡ 3 (ሶስት) ምርጥ አስጠኚዎች ድርጅቱ ልዩ የገንዘብና የዕቃ ሽልማት እንዲሁም የብቃት ምስክር ወረቀት ያበረክታል።
፭. ጥብቅ የህግ እና የዲሲፕሊን ተጠያቂነት (Legal & University Discipline Referral)
የተቋሙን ህግና ደንብ ማክበር ግዴታ ነው።
ከወላጆች ጋር በጓሮ በር (በውስጥ) ስምምነት ለማድረግ መሞከር፣
የተቋሙን ምስጢርና ህጋዊ የአሰራር ስርዓት መጣስ፣
የታማኝነት ወይም የስነ-ምግባር ጉድለት ማሳየት በጥብቅ የተከለከለ ነው።
ይህንን ህግ የሚጥስ ማንኛውም አስጠኚ ወዲያውኑ ከስራ ከመሰናበቱ በተጨማሪ፣ የ ለፋበት ደሞዙን እንዲሁም ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ያጣል::
፮. አስፈላጊ መስፈርቶች (Requirements)
ህጋዊ የትምህርት ማስረጃ (Degree / Official Transcript / የዩኒቨርሲቲ Student ID)
የጸና ብሔራዊ መታወቂያ ወይም የነዋሪነት ማረጋገጫ ሰነድ
ጥብቅ ሰዓት አክባሪነት፣ ታማኝነት እና ከፍተኛ የስነ-ምግባር መመዘኛዎችን ማሟላት
ማሳሰቢያ
:-አስጠኚዋ የግድ በ ምታስጠናው ልጅ ላይ ከፍተኛ ለዉጥ በጥቂት ግዜ ዉስጥ ማምጣት አለባት/አለበት!
ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ:
ቴሌግራም (Telegram)፦ [@QualityKi]
QUALITY TUTOR

🔥#9 Tutorial vacancy
Location:- Awura Godana
Student grade :- Grade 2
Subject :- all
Salary:- 2500 etb in Month
4 times per week for 1:00 hour
Orthodox female tutor
@qualityki
Location:- Awura Godana
Student grade :- Grade 2
Subject :- all
Salary:- 2500 etb in Month
4 times per week for 1:00 hour
Orthodox female tutor
@qualityki
❤1🎄1
🔥#10
For Techno students
Location:- Gebriel Betekrstiyan
Student grade :- Grade 2(three students)
KG 2 (One student)
Amharic Curriculum
Subject :- all
Salary:- 3500 etb in Month
3 times per week for 2:00 hour
(1:00 for grade 2students & 1:00 for KG 2student)
Male/female TUTOR

❤4🎄1
🔥#11 Tutorial vacancy
Location:- Mariyam Sefer
Student grade :- Grade 1&4
No. Of students 2
Amharic Curriculum but should able to teach Afan oromo
Subject :- all
Salary:- 2500 etb in Month
3 times in week for 2:00 hour(one one for each)

❤2
🔥#12Tutorial vacancy
Location:- Technich
Afan Oromo curriculum
Grade 2 and 6
4 days in aweek
For 1:30 hours
Subject :- all
ቁርአን ማስቀራት የሚችል/የምትችል
Acadamics + Quran
Salary:- 2500 etb in Month
Male/female tutor
@qualityki
Location:- Technich
Afan Oromo curriculum
Grade 2 and 6
4 days in aweek
For 1:30 hours
Subject :- all
ቁርአን ማስቀራት የሚችል/የምትችል
Acadamics + Quran
Salary:- 2500 etb in Month
Male/female tutor
@qualityki
❤1🎄1
🔥
Tutorial vacancy
Location:- Technich
Afan Oromo curriculum
Grade 2 and 5
For 1:30 hours
4 times in aweek
Subject :- all
ቁርአን ማስቀራት የሚችል/የምትችል
Acadamics + Quran
Salary:- 2500 etb in Month
Male/female tutor
@qualityki
Tutorial vacancy
Location:- Technich
Afan Oromo curriculum
Grade 2 and 5
For 1:30 hours
4 times in aweek
Subject :- all
ቁርአን ማስቀራት የሚችል/የምትችል
Acadamics + Quran
Salary:- 2500 etb in Month
Male/female tutor
@qualityki
🎄1