Joy Solution
10.3K subscribers
20 photos
2 files
13 links
Joy Solution
1, የ telegram, YouTube, Tiktok, Facebook, Instagram channel እንገዛለን, እንሸጣለን.
2.የተለያዩ ማስተርካርድ አይነቶችን እናስመጣለን, እናወጣለን.
Download Telegram
ምርጥ  20 AI Tools ለተማሪዎች

1. Perplexity.ai ➡️ Research ለመስራት በጣም አሪፍ ነው

2. Hissab.io➡️ ማንኛውንም Calculate ያደርግላችኋል

3. Otter.ai ➡️ Automate Lecture Notes

4. Stepwisemath.a ➡️Math ቲቶሪያል ከፈለጋችሁ ገባ በሉ

5. Scholarcy.com ➡️Article Summarizer
6. Caktus.ai ➡️ Study Tool ካስፈለጋችሁ አለላችሁ

7. Bookai.chat ➡️Chat with Books በሉት መፅሀፋችሁን አስገብታችሁ የፈለጋችሁትን መጠየቅ ትችላላችሁ

8. Chatdoc.com ➡️ Chat with Documents በሉት ደሞ ይሔንን ከድክመንት ጋር ማውራት ትችላላችሁ

9. Textero.ai ➡️Essay ይሰራላችኋል ብቻ ርዕስ ስጡት ይሔ በተለይ መፃፍ ለማትወዱ ፍቱን መድሀኒት ነው

10. Jenni.ai ➡️ Research Papers ለመፃፍ ይጠቅማችኋል

11. Tome.app ➡️Presentation ያዘጋችላችኋል

12. Plaito.ai ➡️Personal Tutor ከፈለጋችሁ

13. Heyscience.ai ➡️ Research Assistant

14. Wisdolia.com ➡️ Flashcard Generator

15. Duolingo.com ➡️ ቋንቋ መማር ከፈለጋችሁ ምርጥ ነው

16. Knowji.com ➡️  Vocabulary ለመማር በጣም ጠቃሚ

17. Quillbot.com ➡️ Grammar Checker

18. Consensus.app ➡️ Extract Answers

19. Knewton.com ➡️Adaptive Learning

20. Grammarly.com ➡️ Plagiarism Checker

@Amharic_Crypto_Tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32🥰1
🧲Graphics Design (የግራፊክስ ዲዛይን
ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ)

‼️ በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ
እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️

  ❇️  አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች  ❇️

📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ ዲዛይን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡ ታዲያ ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እነዚህን ቀላል የማይባሉ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን በሚገባ ለማወቅ እንዲያስችላቸው እነዚህን ጠቃሚ ድረገፆች ቢጎበኙ መልካም ነው፡፡

🅾1. Canva
ይህ የድረ ገፅ ምንጭ በግራፊክስ ዲዛይን ዙሪያ የሚሰሩ ማንኛቸውንም ስራዎች የሚያጠቃልል ቀዳሚ ድረ ገፅ ሲሆን ብዙዎችም ለአጠቃቀም የሚመርጡት ነው፡፡ ድረ ገፁ የኦንላይን ፕሮግራሞችን በኢንተርኔት ላይ የሚያሰራጭ ከመሆኑ በተጨማሪም አስገራሚ የስእል እና የግራፊክስ አይነቶችን በበይነገፁ (interface) ላይ በማከል ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ማሻሻያ እንዲያደርጉና የተለያዩ ቴክኒኮችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል ነው፡፡

⛔️ 2. Stencil
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ላይ የተለያዩ ስእሎችን ለመፍጠር እና ለማስዋብ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የድረ ገፅ ምንጭ ትልቅ እገዛ ሊያደርግሎት ይችላል፡፡ በተለይም ልዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን በማህበራዊ ሚዲያ ለማጋራት እንዲችሉና ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉ የሎጎና የማስታወቂያ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ማእቀፍ በድረ ገፁ ላይ በመካተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ዲዛይነር ለመሆን ያስችሎታል፡፡

📛 3. Crello
ይህ ድረ ገፅ ከ33 በላይ የቴምፕሌት (templates) አሰራሮችን ከ 10 ሺ የግራፊክስ አይነቶችን ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የመጨረሻውን የቴምፕሌት ደረጃ የሚያገኙበትም ድረ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገፅ ላይ የሚሰሩ ግራፊክሶች አብዛኛውን ግዜ አስደማሚ ይዘት ያላቸው ሲሆን ዲዛይናቸውም የላቀ ቴክኒክ የሚጠቀም ነው፡፡

🛑 4 Piktochart
ይህ የድረ ገፅ አይነት ከ600 በላይ የሆኑ የፕሮፌሽናል ይዘት ያላቸው የኢንፎግራፊክስ (infographics) ቴምፕሌቶችን በማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎቹ የሚያደርስ ሲሆን የተዋበ የኢንፎግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚመኙ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያሳኩበትም ነው፡፡ ድረ ገፁ በቀላሉ የተለያዩ ቴክኒኮችን ለመማር የሚያስችል ፕላትፎርም በመዘርጋቱ ማንኛውንም የኢንፎግራፊክስ አይነቶች ለመለማመድ ብዙም ከባድ አይደለም፡፡


@Amharic_Crypto_Tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
ለተማሪዎች እጅግ በጣም
የሚጠቅሙ ምርጥ ድረገፆች እነሆ

1⃣.
classcentral.com 👉 free courses to learn

2⃣.
kashipara.com  👉free programming projects with source code..

3⃣.
cosmolearning.org  👉online learning and download pdfs....

4⃣.
wormhole.app  👉share up to 10GB files online...

5⃣.
wolframalpha.com 👉 problem solver...Math,physics,chemistry....

6⃣.
bigthink.com 👉 best online learning sites for students...any Sub.

7⃣.
gradecalculator.mes.fm/ 👉 grade calculator..

8⃣.
Brightstorm.com

9⃣.
Edx.org

🔟.
witeboard.com

1⃣1⃣.
skillsyouneed.com

@Amharic_Crypto_Tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
👛Telegram Wallet Gasless Transaction መጀመራቸውን አሳውቀዋል ማለትም Ton Space ላይ የግድ Ton መኖር የለበትም Not Dogs.....የመሳሰሉትን ለ Gas fee መጠቀም ትችላላቹ።🫡

@Amharic_Crypto_Tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
በነገራችሁ ላይ በcrypto ውጤታማ ለመሆን ዋነኛው ነገር ትዕግስት እና ብልሀት ነው ከሱ በመቀጠል ራሳችሁን በየቀኑ update ማድረግ ያስፈልጋል በእኔ እምነት ክሪፕቶ ማለት ፖለቲካ ጋር የሚገናኝ ነገር ነው ስለዚህ አለም ላይ ስለሚፈጠረው ነገር በየቀኑ ዜናዎችን መከታተል ያስፈልጋል።

በቅርቡ የቴሌግራም መስራች በመታሰሩ Dogs, Notcoin and Ton በምን ያህል እንደወረዱ ተመልክተናል እንደዚህ ስላችሁ ሁሉንም ነገር ቀድማችሁ ማወቅ አለባችሁ እያልኩ ሳይሆን ለሁሉም ነገር ትኩረት እንድትሰጡ ነው።

ለምሳሌ ቢትኮይን 51ሺህ ዶላር ሲገባ በ200 ዶላር ደፍሮ invest ያረገ ሰው አሁን ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ invest ያረገውን 20% ትርፍ አግኝቷል አስቡት ምንም ሳይሰራ 40 ዶላር ትርፍ ይሄ የሆነው በትዕግሥት በመጠበቁ እና invest ያረገበትን በደንብ ስለመረጠ ነው።

አሁንም ባገኛችሁት crypto ላይ ገንዘባችሁን አታፍሱ ጊዜ ወስዳችሁ በደንብ investigate አርጋችሁ ለወደፊት ሊያድግ የሚችል crypto በምረጥ ትርፋማ ሁኑ።

ለውጦች ሲመጡ ደግሞ ቶሎ ሌለ መንገድ ፈልጉ ክሪፕቶ በደቂቃዎች ውስጥ የሰማይና የምድር ልዩነት ሊኖረው ይችላል።

ብቻ ቁምነገሩ የደፈረ ጮማ በላ ነው

@Amharic_Crypto_Tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51
ብዙ ጊዜ listing ሲባል ሰምታቹሃል አንብባቹሃል ከሱ በተቃራኒ ደሞ Delisting ሚባል እንዳለ ታቃላቹ?


Delisting ምንድነው?

Delisting cryptocurrencyን ወይም ቶከንን ከምንዛሬ የማስወገድ ወይም የማሶጣት ሂደት ነው crypto  ከExchange ላይ ከተሰረዘ በኋላ ድጋሜ መገበያየት አይቻልም።

Delisting በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል ለምሳሌ  ከፕሮጀክቱ በስተጀርባ ባሉ ጉዳዮች ላይ ተሞርኩዞ ሊሰረዝ ወይም Delisting ውስጥ ሊገባ ይችላል!

የ Delisting  ቁልፍ ምክንያቶች፡-

የ Exchange ወይም የቁጥጥር ደንቦችን መጣስ ዝቅተኛ የግብይት እንቅስቃሴ ወይም liquidity አለመኖር የፕሮጀክት መዘጋት ቁልፍ ምክንያቶች ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው።

በአጭር አማረኛ ቀለል አርገን ስናወራው አንድ Crypto trade ብታረጉ እና ከጊዜ በኋላ ይጨምራል ብላቹ አስባቹ ግን  ከነጭራሹም ከ Exchange  ላይ ተወግዶ ልታገኙት ትችላላችሁ ማለት ነው ።😊

Source 4-3-3 Crypto

@Amharic_Crypto_Tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥1🥰1
For online business, international travel, payment የሚሆን
ማስተርካርድ ማዘዝ ለምትፈልጉ
-2  ምርጫዎች አሉ 1, በኔ ስም የወጣ ያለቀለት           2, በናንተ ስም ማዘዝ ትችላላችሁ  
-ፓስፖርት /ኦርጅናል ብሔራው መታወቂያ ያስፈልጋል
-በምታስመጡት ማስተርካርድ በየትኛውም ATM machine ሀገር ውስጥ /ውጭ ዶላር/ድርሃም/ብር  ወጭ ማድረግ ትችላላችሁ
-ከ online ስራዎች, youtube, upwork, fiver, utest, መቀበል ትችላላችሁ
-ከ paypal መቀበል ትችላላችሁ
USA bank acc መክፈት ትችላላችሁ
-Virtually/physically /online any payment መክፈል ትችላላችሁ
-ጥቅሙ ብዙ ነው
-ካልታዘዘ ሙሉ ብሩ ተመላሽ ይሆናል
- በራሳችሁ ኢሜልና ስልክ ቁጥር ነዉ የሚታዘዘው
-BONUS - USA bank account እንከፍታለን on free
ክፍያ 2 options
1,  ሙሉ ቅድመ ክፍያ 1850 ወይም
2. በቅድመ ክፍያ 950ብር ብቻ ቀሪ 1500 ካርዱ እጁ ሲገባ
Contact me @Joysolution
👍21
X impire will be listed on october 24
👍2
6 Ethics of Trading
📈 Before you Begin - Learn
📊 Before you Enter - Plan
💡 Before you Gain - Risk
💪 Before you Quit - Try
🏆 Before you Win - Execute
🎯 Before you Enjoy - Endure

Success in trading requires mastering these 6 principles. Stay focused, disciplined, and always strive to learn and improve!
👍4
Joy Solution pinned «For online business, international travel, payment የሚሆን ማስተርካርድ ማዘዝ ለምትፈልጉ -2  ምርጫዎች አሉ 1, በኔ ስም የወጣ ያለቀለት           2, በናንተ ስም ማዘዝ ትችላላችሁ   -ፓስፖርት /ኦርጅናል ብሔራው መታወቂያ ያስፈልጋል -በምታስመጡት ማስተርካርድ በየትኛውም ATM machine ሀገር ውስጥ /ውጭ ዶላር/ድርሃም/ብር  ወጭ ማድረግ ትችላላችሁ -ከ…»
በዚህ channel
ስለ Crypto and Airdrop
Payment methods
ማስተርካርድ
Paypal
እንማማራለን
5👍2🤔1
Channel name was changed to «Ethio online business»
Payoneer ማስተርካርድ ላይ ዶላር masgebat kefelegachihu contact me @Joysolution
ከኦንላይን ስራ ገንዘብ ለመቀበል , international travel, የ ኦንላይን ክፍያ ምትፈልጉ ከሆነ ማስተርካርድ ወሳኝ ነው
You can order your own mastercard here
👍4
This is one of the customers i ordered mastercard received today from post office
Forwarded from yared
Forwarded from yared
አመሰግናለሁ ወንድሜ
The mastercard arrived 20 days before estimated arrival
👍21
X empire daily combo
👍21
Major daily combo oct 13
👍4