Joyab art and design studio@
289 subscribers
247 photos
11 videos
33 links
For Art lovers only

contact
- @Joyabartlab
+251 939 164 233

Follow me on instagram
/ @joyab_art_studio/

face book :
/Joyab art studio/
Download Telegram
The last supper
የመጨረሻው እራት
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የዛሬው ክፍለ ጊዜ ትምሕርታችንን ከወትሮው የትምህርት ክፍለጊዜ ዘግይተን የምንጀምር መሆኑን ከ ይቅርታ ጋር እናሳስባለን
መልካም ቀን!!
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ያዛሬውን ትምህርታችንን ዘግይተን በመጀመራችን ይቅርታ እየጠየቅን የዛሬውን ትምሕርት እንጀምራለን
የዛሬው ትምህርት እንዴት የእርሳስንድፍ እንደሚጀመር የሚያሳይ ሲሆን
የእርሳስ ምስልዐ(ንድፍ) ለመስራት በመጀመሪያ የምንስለውን አካል ባልተለመደ እና በጣም ቀላል መንገድ ቀይረን መመልከት ይኖርብናል
👏1
በምስሉ መሠረት ለመስራት እንድትሞክሩ አበረታታችኋለው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም እንዴት ናቹ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ቤታችሁ ዉስጥ በቀላሉ እየተዝናናቹ ልትሰሩት የምትችሉትን የስዕል አይነት ይዘንላችሁ መተናል ከላይ ያለውን ቪድዮ ተመልከቱ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Full time-laps portrait drawing watch and learn.
የዛሬው ትምህርት
የሰው ፊት አሳሳል ዘዴዎች
በቪድዮው ላይ በምትመለከቱት መሠረት ሠርታችሁ ላኩልኝ።
Channel photo updated
My 3D pencil drawing on a paper.