Joyab art and design studio@
289 subscribers
247 photos
11 videos
33 links
For Art lovers only

contact
- @Joyabartlab
+251 939 164 233

Follow me on instagram
/ @joyab_art_studio/

face book :
/Joyab art studio/
Download Telegram
ከታች ባሉት ቀናት ደሞ ከትምህርት ፕሮግራማችን ውጪ የሆኑ በስነ ጥበብ ዙርያ ላይ ያተኮሩ ጠቃሚ ምስሎችን፣ ኢንፎርሜሽኖች እንዲሁም ቪድዮዎችን የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን።

ማክሰኞ:- አስገራም የሰነጥበብ ዜናዎች

ሐሙስ:- የታላላቅ ሰአሊያን ሕይወት

ቅዳሜ :- አዝናኝ የስነጥበብ መንገዶች
የተባበሩት መንግስታት እና "Amplifier" በመባል የሚጠራ የሥነጥበብ ቡድን በመጋቢት ወር ላይ ለአርቲስቶች በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሥነ ጥበብን ስራዎችን እንዲያቀርቡ ባቀረበው የገለልተኝነት ዘመቻዎች በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ስራወች ከተለያዩ አርቲስቶች የተሰበሰቡ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ቡድኖቹ እነዚህን ሥራዎች በመምረጥ ለሕዝብ እያሳዩ መሆናቸውን "goats and soda" የሚባል የዜና ድረገፅ አስታወቀ፡፡
በአለም ዙርያ በአሁኑ ጊዜ በፍጥነት እየተስፋፋ ባለው ወረርሽኝ ምክንያት በየሀገሩ ያሉ የተለያዩ የጤና ሰራተኞች እየከፈሉ ላሉት መስዋዕትነት እውቅና የሚሰጡ እና ምስጋና የተሞሉ አበረታች እና ሕብረተሰብን እያዝናኑ እውቀት የሚያስጨብጡ ጠቃሚ መልክት አዘል የጥበብ ስራዎች በዓለም ዙርያ በየጎዳናው መስተዋል ከጀመሩ ሰነባብተዋል ባለፈዉ ሳምንትም በ"UK" ጎዳናዎች ላይ ለጤና ቢሮውና ሰራተኞች የምስጋና መልክቶችን ያዘሉ የስነጥበብ ስራዎች መታየታቸውን the guardian መፅሄት ዘግቦአል።
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች በቻናላችን ላይ ለ1 ወር የተጀመረውን የስነ-ጥበብ ስልጠና የምትወስዱ ሁሉ የዛሬው የትምሕርት ክፍለጊዜ 9:00 ለይ የሚጀምር በመሆኑ ተዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁን እናሳስባለን።