Joyab art and design studio@
289 subscribers
247 photos
11 videos
33 links
For Art lovers only

contact
- @Joyabartlab
+251 939 164 233

Follow me on instagram
/ @joyab_art_studio/

face book :
/Joyab art studio/
Download Telegram
                                         ብሩሽ
         ብሩሽ ብዙ ሰው ለቀለም መቀቢያ ብቻ የምንጠቀመው መሣሪያ አድርጎ ያሰባል ነግርግን ከዛም ውጪ ልንጠቀምበት እንችላለን ይሄም
የቻርኮል ወይም የ እርሳስ ፍቅፋቂ  በማዘጋጀት በብሩሽ ፍቅፋቂውን በማንሳት ወረቀታችንን ብሩሽ በማሸት እርሳሱን በፍጥነት ቀብተን ማዳረስ እንችላለን ይሄ ቴክኒክ ለስላሳ  ዕና የተመጣጠነ ቅብ እንዲኖረን ይረዳናል
                  ላጲስ
       ሁላችንም የምናውቀው የእርሳሶ ማረሚያ መሣሪያ ሲሆን በጣም አስፈላጊ መሣሪያ ነው ነገር ግን ለስዕ ስራ ይበልጥ አመቺ የሆኑ የ ላጲስ አይነቶችን መግዛት ወይም ያላችሁን ላጲስ ከታች ባለው የቪድዮ ሊንክ በመግባት እንደሚመቻችሁ አድርጋችሁ  ማዘጋጀት ትችላላችሁ
https://www.youtube.com/watch?v=4qaRvCMU5dI
                           ሸራ
     ሸራ ለቀለም ስራ ምቹ የሆነ መሣሪያ ነው ነገር ግን ብዙ ሰው እንዴት በቀላሉ እቤት ውስጥ መዘጋጀት እደሚችሉ አያውቅም ስለዚ ከታች ያሉትን ቀላል መገዶች በመከተል ለራሶ ያዘጋጁ ወይም ከባለሞያ በመግዛት መጠቀም ትችላላቹ።
ምስሉ በሚገባ የሚያስረዳ ባለመሆኑ
እንዴት በቀላሉ ሸራ መወጠር እንደምትችሉ በቅርብ ቀን በዝርዝር የሚያስረዳ ምስል ስለምለቅ መከታተላችሁን ቀጥሉ።
              ብዕር(pen)
        ብዕር/ስክሪብቶ የምንለው አንዱ የስዕል መሥሪያ ሲሆን ብዙ ሰዎች ከ መፃፍያ የዘለለ  ጥቅም እዳለው አይረዱም ነገር ግን የብዕር ስዕል (pen drawing) እንደ እርሳስ ስዕል ትልቅ ዕውቅና ያለው የስዕል አይነት በመሆሂ ልንጠቀምበት ይገባል።
ቻርኮል (charcoal )
      የቃሉ ትርጓሜ ከሰል ማለት ሲሆን  ስያሜውን ያገኘ ከሰል የሚመስል መልክና ባሕርይ ስላለው ነው። የሚፈረፈርና በቀላሉ የሚዳረስ ከመሆኑም ባለፈ የጥቁረት ደረጃው ከፍተኛ ነው።
Wed yechanalachen teketatayoch teyake, hasab ena asteyayet kalachu be personal accounta letlekulegn techelalachu phone number info lay tagegnutalachu.
Wed ye chanalachen teketatayoch ye temhert mescha programachen lay tinish mastekakeya yetederege bemehonu ketach balew program maseret temehrtachenen enedeteketatelu engabezalen

Ye memarya
masaryachehun azegajetachu
zeweter be temhert kenachen 9:00 lay yetebekun

1 ሰኞ - የስዕል መሣሪያ አይነቶች
2 ረቡዕ - ቅድመ ልምምዶች
3 አርብ - የእርሳስ ንድፍ አጀማመር
4 ሰኞ የፊት ገፅታ - የወንድ/የሴት
5 ረቡዕ- አይን፣አፍንጫ፣አፍ፣ጆሮ፣
6 አርብ - ቁሳቁስን የመሳያ መንገዶች
7 ሰኞ- የ እርሳስ ቅብ ሀሳብ
ከታች ባሉት ቀናት ደሞ ከትምህርት ፕሮግራማችን ውጪ የሆኑ በስነ ጥበብ ዙርያ ላይ ያተኮሩ ጠቃሚ ምስሎችን፣ ኢንፎርሜሽኖች እንዲሁም ቪድዮዎችን የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን።

ማክሰኞ:- አስገራም የሰነጥበብ ዜናዎች

ሐሙስ:- የታላላቅ ሰአሊያን ሕይወት

ቅዳሜ :- አዝናኝ የስነጥበብ መንገዶች
የተባበሩት መንግስታት እና "Amplifier" በመባል የሚጠራ የሥነጥበብ ቡድን በመጋቢት ወር ላይ ለአርቲስቶች በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሥነ ጥበብን ስራዎችን እንዲያቀርቡ ባቀረበው የገለልተኝነት ዘመቻዎች በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ስራወች ከተለያዩ አርቲስቶች የተሰበሰቡ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ቡድኖቹ እነዚህን ሥራዎች በመምረጥ ለሕዝብ እያሳዩ መሆናቸውን "goats and soda" የሚባል የዜና ድረገፅ አስታወቀ፡፡