ዮ፱፺ስ_musiⓒovers®
475 subscribers
22 photos
58 videos
14 files
1 link
Ezi channel lay የኔን(ዮሀንስ) እና የሌሎችን የተመረጡ እና የተደነቁ የሙዚቃ COVERS እና የ ዘፈን ውድድሮች ታገኙበታላቹ።
©JOIN ያርጉና ፈታ ዘና ይበሉ።
👉ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ በ ( @ethiopia1A ) ልታደርሱኝ ትችላላቹ አመሰግናለሁ።
Download Telegram
የሁለተኛ ዙር ሁለተኛው ክፍል ጀምሯል የወደዳችሁትን ብቻ vote በማድረግ አብራችሁን ሁኑ።🙏🙏
Forwarded from Deleted Account
Record20200510191144.aac
1.9 MB
cover by bemni

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@bemni ጥሩ ነው ግን key እየቀያየርሽ ነበር ስትጫወቺ የነበረው እና ስስ ነው ድምፅሽ እና ስብር የሚል ነው ሚመስለው ጠንከር አርገሽ ከሆድሽ ለመዝፈን ልመጂ።
⭐️35/60
Forwarded from Deleted Account
cover by hana

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@hana ቆንጆ ነው በጣም። ከፍ አርገሽ ለመዝፈን ሞክሪ እና ቅላፄ መቁረጥ አለ እሱ ይረብሻል። በርቺ!
⭐️55/60
Forwarded from Deleted Account
cover by yada

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@yada ዘፈኑን ምንም አልተረዳኋውም። የሙሉቀን መለሰ ዘፈኖች ከባድ እና ሰፊ ሬንጅ የሚጠይቁ ናቸው አንተ ጋ እሱ ለአሁን የለም። በደንብ ስራ።
⭐️20/60
Forwarded from Deleted Account
cover by abu

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@abu ጥሩ ነው ግን አንተ ጋር እርግጥ አርጎ መዝፈን ነገር አለ አያምርም ቀንሰው። እና ያለ ቅጥ vibrato መጠቀም አለ እሱን በሚያስፈልግበት ቦታ ብቻ ተጠቀመው።
⭐️40/60
VOTE IS CLOSED!!
🌟ወደ FINAL ROUND ያለፉ ተወዳዳሪዎቻችን

1. hana (55+33=88%)

2. abu (40+41=81%)

3. pinky (60+17=77%)

4. sami (45+21=66%)

#congratulations

⭐️abiy, samson, bemni ena yada seltsatfachu enamsgnalen.

👉FINAL ውድድር አርብ ከቀኑ 9ሰአት ጀምሮ እሁድ 12ሰአት ማታ ፍፃሜውን ያገኛል። ተወዳዳሪዎች ለፋይናል ይሆናል ምትሉትን musicover አስከ ነገ(ሀሙስ ማታ 12ሰአት ድረስ አስገቡ) እስከዛው የቻናላችን አባል ስለሆኑ እጅግ እናመሰግናለን። አብራችሁን ቆዩ🙏🙏
Forwarded from Deleted Account
cover by hana

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@hana ቆንጆ ነው ደስ የሚል ቀለም አለሽ። አንቺ የጀመርሽው ከ octavu ነው ይመስለኛል major መምረጥ ላይ ጥሩ አደለሽም። ሌላው በ falseto ሚታለፉ ድምፆች አሉ ከስር እነሱን ተለማመጅ።
⭐️55/60
Audio
cover by pinky

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@pinky በጣም አሪፍ ነው ተቀባይ ዘፋኝ መጠቀምሽን ወድጄዋለሁ። ትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ አለመሆንሽ ቢያስታውቅም ጥሩ ነው የሰራሽው። ትንሸ ከስር ያሉ ውበቶች ይድበሰበሳሉ አስተካክይ!
⭐️56/60
Forwarded from Deleted Account
cover by abu

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@abu ጥሩ ነው የሚነቀጠቀጠው ቀነሳል። ችግሩ tempo አንዳንዴ ይፈጥናል አንዳንዴ ቀስ ይላል። ዘፈኑን በደነብ አልሰማህውም አረዳድ ችግርም አለ።
⭐️40/60
VOTE IS CLOSED!
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
⭐️⭐️⭐️⭐️#hana⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
🌟🌟 #winner(1gb internet and 100minute voice package)🌟🌟
#congratulation

👉hulachume seltsatefachu enamsgnalen leloche wededroche selminorune abrachune koyuu🙏🙏
teshome asegede "ያንን ጋራ" cover by john
@johnabebe
tilahun "የዘንባባ ማር" cover by john
@johnabebe
1
alemayehu eshete "አልተለየሺኝም" cover by john
@johnabebe
madingo afewerk "ጎዳናው" cover by john
@johnabebe
hayleyesus "ሳላይሽ" cover by john
@johnabebe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
u should see this one😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@johnabebe
neway "ያላንቺ እኖራለሁ" cover by john
@johnabebe