Audio
AudioLab
Forwarded from Deleted Account
han record.aac
1 MB
⭐️ወደ ሁለተኛ ዙር ያለፉ ተወዳዳሪዎቻችን;⭐️
1.abiy(50+31=81%)
2.pinky(54+22=76%)
3.abu(54+22=76%)
4. sami(53+19=72%)
5. samson(50+20=70%)
6.bemni(40+28=68%)
7.hana(45+5=50%)
8.yada(30+19=49%)
⭐️CONGRATULATION⭐ ለ ሁለተኛ ዙር የሚሆን musicover ከአሁን ጀምሮ ላኩልን።
efomc,eyob,mika,kiya,ephrem, dagem ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን።
☀️ነገ እሁድ 10ሰአት ላይ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ክፍል አራት ተወዳዳሪዎች ወደ final ለማለፍ ይፋለማሉ አብራችሁን ቆዩ።

ሁለተኛው ዙር ወደ final ለማለፍ የሚፋለሙበት የመጀመሪያው ክፍል ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል። የተመቻችሁን ብቻ vote በማድረግ አብራችሁን ሁኑ። ከ አራቱ ሁለቱ ብቻ ወደ final ያልፋሉ።vote የሚዘጋው ሰኞ ከ ምሽቱ 12ሰአት ነዉ።
GOOD LUCK!
GOOD LUCK!
ሰላም ተከታታዮቻችን በአስተአየት አብሪያችሁ የነበርኩት #አቤል ነኝ። vote ማታ 12ሰዐት ያልቃል።...ሆኖም ግን ሁለት ተወዳዳሪዎች(sami እና abiy) votune hake በማረጋቸው ከእናንተ vote ላይ 20% ከሁለቱም ለመቀነስ እገደዳለሁ። ማታ ውጤቱን እናሳውቃለን አብራችሁን ሁኑ።
🌟ወደ FINAL ROUND ያለፉ ተወዳዳሪዎቻችን
1. pinky (60+17=77%)
2. sami (45+21=66%)
#congratulations
⭐️abiy ena samson seltsatfachu enamsgnalen.
👉ነገ(ማክሰኞ) 6ሰአት ላይ የሁለተኛ ዙር ሁለተኛ ክፍል ይጀምራል አብራችሁን ቆዩ።
1. pinky (60+17=77%)
2. sami (45+21=66%)
#congratulations
⭐️abiy ena samson seltsatfachu enamsgnalen.
👉ነገ(ማክሰኞ) 6ሰአት ላይ የሁለተኛ ዙር ሁለተኛ ክፍል ይጀምራል አብራችሁን ቆዩ።
Forwarded from Deleted Account
Record20200510191144.aac
1.9 MB
🌟ወደ FINAL ROUND ያለፉ ተወዳዳሪዎቻችን
1. hana (55+33=88%)
2. abu (40+41=81%)
3. pinky (60+17=77%)
4. sami (45+21=66%)
#congratulations
⭐️abiy, samson, bemni ena yada seltsatfachu enamsgnalen.
👉FINAL ውድድር አርብ ከቀኑ 9ሰአት ጀምሮ እሁድ 12ሰአት ማታ ፍፃሜውን ያገኛል። ተወዳዳሪዎች ለፋይናል ይሆናል ምትሉትን musicover አስከ ነገ(ሀሙስ ማታ 12ሰአት ድረስ አስገቡ) እስከዛው የቻናላችን አባል ስለሆኑ እጅግ እናመሰግናለን። አብራችሁን ቆዩ🙏🙏