ዮ፱፺ስ_musiⓒovers®
475 subscribers
22 photos
58 videos
14 files
1 link
Ezi channel lay የኔን(ዮሀንስ) እና የሌሎችን የተመረጡ እና የተደነቁ የሙዚቃ COVERS እና የ ዘፈን ውድድሮች ታገኙበታላቹ።
©JOIN ያርጉና ፈታ ዘና ይበሉ።
👉ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ በ ( @ethiopia1A ) ልታደርሱኝ ትችላላቹ አመሰግናለሁ።
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
cover by efo mc

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@efo_mc አሪፍ ነው በጣም ከለርህን ወድጄዋለሁ ቅኝት ላይ ነበርክ። ያንተ ችግር ፈኩ ፈኩ ሚለው ላይ key ቀይረህ ነው የተጫወትከው, ትንፋሽ አያያዝ ተለማመድ እና ቴክኒክ ማነስ ተሰምቶኛል።
⭐️53/60
Forwarded from Deleted Account
cover by samson

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@samson ቆንጆ ለጆሮ የማይጎረብጥ ድምፅ አለህ...አንተ ጋ ችግር ለዛ አለመስጠት አለማስታም ናቸው። ኤፍሬም እንዴት እንደሚያብሰለስለው አየይተሀል እሱን አርም።
⭐️ 50/60
Forwarded from Deleted Account
cover by kiya

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@kiya ጥሩ ሙከራ ነው ግን ምንም የዘፈን መስፈርትን አያሟላም እንጉርጉሮም ለማለት ያስቸግራል ዜማ አልነበረውም። vocal ስራ በደንብ።
⭐️20/60
Forwarded from Deleted Account
Voice 139.m4a
1.4 MB
cover by dagem

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@dagem ጥሩ ቃና አለህ ግን እያሾፍክ ነው ሚመስለው ምንም የሬጌ ስሜት የለውም ድምፅህ። ከዚ በላይ ምንም ማለት አልችልም ስራ በደንብ።
⭐️20/60
Forwarded from Deleted Account
cover by ephrem

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@ephrem ጥሩ ነገር አለህ ግን ምንም አይስብም ሪትም የለው ከአንገት በላይ ነው ምትዘፍነው ሩጫ አረከው ትንፋሽ አያያዝ አልቻልክበትም ብዙ ይቀርሀል።
⭐️20/60
Forwarded from Deleted Account
cover by mika

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@mika ጥሩ ሙከራ ነው። ግን ስስ ነው ድምፅህ ጉልበት የለህም ብዙ መስራት ይጠበቅብሀል።
⭐️20/60
Audio
AudioLab
cover by yada

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@yada ጥሩ ነው።ግን መዝፈን አደለመ ይሄ ማንጎራጎር ነው። ከ ሆድህ እያወጣህ ተጫወት። አሁን ከአነገት እና ደረት አካባቢ ነው መታወጣው።
⭐️30/60
Forwarded from Deleted Account
cover by bemni

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@bemni ደስ የሚል ቃና አለሽ ግን ድክም ያለ ድምፅ ነው ያለሽ። እየዘፈንሽ አልነበረም እያንጎርሽ ነው። ከ ሆድ የሚወጣ ድምፅ ተለማመጂ።
⭐️40/60
Forwarded from Deleted Account
han record.aac
1 MB
cover by hana

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@hana ሁለት ዘፈን ነው የዘፈንሽው የአለማየሁ እና መሀሙድ ጥሩ ነው።ችግሩ እታች ያሉ ድምፆችን አለመንካት ቅኝት አለመጠበቅ ግጥም ማበላሸት ናቸው። አስተካክይ እነዚን።
⭐️45/60
⭐️ወደ ሁለተኛ ዙር ያለፉ ተወዳዳሪዎቻችን;⭐️

1.abiy(50+31=81%)

2.pinky(54+22=76%)

3.abu(54+22=76%)

4. sami(53+19=72%)

5. samson(50+20=70%)

6.bemni(40+28=68%)

7.hana(45+5=50%)

8.yada(30+19=49%)
⭐️CONGRATULATION ለ ሁለተኛ ዙር የሚሆን musicover ከአሁን ጀምሮ ላኩልን።

efomc,eyob,mika,kiya,ephrem, dagem ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን።

☀️ነገ እሁድ 10ሰአት ላይ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ክፍል አራት ተወዳዳሪዎች ወደ final ለማለፍ ይፋለማሉ አብራችሁን ቆዩ።
ሁለተኛው ዙር ወደ final ለማለፍ የሚፋለሙበት የመጀመሪያው ክፍል ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል። የተመቻችሁን ብቻ vote በማድረግ አብራችሁን ሁኑ። ከ አራቱ ሁለቱ ብቻ ወደ final ያልፋሉ።vote የሚዘጋው ሰኞ ከ ምሽቱ 12ሰአት ነዉ።
GOOD LUCK!
Forwarded from Deleted Account
cover by abiy

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@abiy አሁንም መንቀጥቀጥ አለ ግን ከመጀመሪያው ዙር ቀንሷል ረዘም ብለው ቀጥ ያሉ ድምፆችን ለመያዝ ሞክር። አና ተመሳሳይ ቅላፄ አትጠቀም ያሰለቻል።ሌላው አንቺሆዬ ስለሆነ ማስታመም ይፈልጋል።
⭐️45/60
Audio
cover by pinky

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@pinky በጣም ጥሩ ነው።ማዜም ትችያለሽ technical ችግር አልሰማሁም። ቲኒሽ ቃላት መጨፍለቅ አለ ወደ ውጪው ሀገር የመሳብ እሱን ወደ ሀገርኛ ቃና መልሺው።
⭐️60/60
Forwarded from Deleted Account
cover by sami

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@sami ጥሩ ነው። ግን daynamics የተባለ ነገር የለውም octave ፓርት ላይ ከፍ አላለም። አና ቅላፄ ከላንቃ አታውጣ ከጉሮሮ ይሁን ለዛም ነው የከበደህ ውበት ላይ።
⭐️45/60
Audio
cover by samson

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@samson ቆንጆ ነው ሀይል ጨምረህ ነው የመጣህው አሁንም ቲኒሽ ይቀራል።ሞር ደሞ ብቃት የሚያሳዩ ዘፈኖች ብትመርጥ ጥሩ ነው።በርታ!
⭐️60/60
ሰላም ተከታታዮቻችን በአስተአየት አብሪያችሁ የነበርኩት #አቤል ነኝ። vote ማታ 12ሰዐት ያልቃል።...ሆኖም ግን ሁለት ተወዳዳሪዎች(sami እና abiy) votune hake በማረጋቸው ከእናንተ vote ላይ 20% ከሁለቱም ለመቀነስ እገደዳለሁ። ማታ ውጤቱን እናሳውቃለን አብራችሁን ሁኑ።
🌟ወደ FINAL ROUND ያለፉ ተወዳዳሪዎቻችን

1. pinky (60+17=77%)

2. sami (45+21=66%)

#congratulations

⭐️abiy ena samson seltsatfachu enamsgnalen.

👉ነገ(ማክሰኞ) 6ሰአት ላይ የሁለተኛ ዙር ሁለተኛ ክፍል ይጀምራል አብራችሁን ቆዩ።
የሁለተኛ ዙር ሁለተኛው ክፍል ጀምሯል የወደዳችሁትን ብቻ vote በማድረግ አብራችሁን ሁኑ።🙏🙏
Forwarded from Deleted Account
Record20200510191144.aac
1.9 MB
cover by bemni

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@bemni ጥሩ ነው ግን key እየቀያየርሽ ነበር ስትጫወቺ የነበረው እና ስስ ነው ድምፅሽ እና ስብር የሚል ነው ሚመስለው ጠንከር አርገሽ ከሆድሽ ለመዝፈን ልመጂ።
⭐️35/60
Forwarded from Deleted Account
cover by hana

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@hana ቆንጆ ነው በጣም። ከፍ አርገሽ ለመዝፈን ሞክሪ እና ቅላፄ መቁረጥ አለ እሱ ይረብሻል። በርቺ!
⭐️55/60
Forwarded from Deleted Account
cover by yada

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@yada ዘፈኑን ምንም አልተረዳኋውም። የሙሉቀን መለሰ ዘፈኖች ከባድ እና ሰፊ ሬንጅ የሚጠይቁ ናቸው አንተ ጋ እሱ ለአሁን የለም። በደንብ ስራ።
⭐️20/60