ዮ፱፺ስ_musiⓒovers®
475 subscribers
22 photos
58 videos
14 files
1 link
Ezi channel lay የኔን(ዮሀንስ) እና የሌሎችን የተመረጡ እና የተደነቁ የሙዚቃ COVERS እና የ ዘፈን ውድድሮች ታገኙበታላቹ።
©JOIN ያርጉና ፈታ ዘና ይበሉ።
👉ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ በ ( @ethiopia1A ) ልታደርሱኝ ትችላላቹ አመሰግናለሁ።
Download Telegram
enkuan adresachu wed subscribers
@johnabebe
Audio
best cover by my good freind geni u have to listen😱😱😱
@johnabebe
👍👍
ephrem and tilahun mash up by john
@johnabebe
tilahun "የሆዴን አውጥቼ" cover by john
@johnabebe
jaky gossy "አምናለሁ" cover by john
@johnabebe
madingo "ማህሌት" cover by john
@johnabebe
ዘለሰኛ by john
@johnabebe
music mash by john
@johnabebe
🏠🏡🏘
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች...🏠#stay_home የ ድምፅ ውድድር ልናዘጋጅላቹ አስበናል ከአሁን ሰአት ጀምሮ መወዳደር ምትፈልጉ በ @johnaabot ወይም @jonaa8854 ላይ music cover ላኩልን...ላሸነፈ/ፈች ተወዳዳሪ ዳጎስ ያለ ሽልማት አዘጋጅተናል።

#wash_ur_hand
#stay_home
#keep_ur_distance
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች...ውድድሩ ማታ 12ሰአት ይጀምራል...ነጥብ አያያዛችን የሚሆነው አብሮን አስተአየት የሚሰጥልን #አቤል የተባለ #ከያሬድ የሙዚቃ ት/ት ምሩቅ ወንድማችን አለ ስለዚ
የአቤል ነጥብ ከ- 60%
ሌላው ደሞ public poll vote( @vote ) ወይም በእናንተ የውድ ተከታታዮቻችን የመጣው ነጥብ ይሆናል።

$እስከ ማታ 11ሰአት ለውድድሩ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ብዙ ሰው እየተመዘገበ ስለሆነ የመጀመሪያውን ዙር ለሁለት ልንከፍለው ተገደናል። የመጀመሪያው ክፍል ዛሬ 12 ሰአት ይካሄዳል ሁለተኛው ክፍል ደሞ አርብ ከቀኑ 6ሰአት ይሆናል አብራችሁን ቆዪ።
Audio
cover by sami

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@sami በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ ጉልበት control አደራረግ ቆንጆ ነው። አንተ ጋ ያየሁት ችግር የ ቅላፄ መፍረሰ ነው ማለትም ረዘም ያለ ቅላፄ ላይ ፍርስ ይልብሀል እሱን አስተካክል።
⭐️53/60
Forwarded from Deleted Account
cover by pinky

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@pinky ደስ የሚል ቀለም አለሽ ጆሮ ገብ የሆነ። አንቺ ጋ ችግሩ ወደታች ያሉ ድምፆችን በደንብ አለመንካት, ትንፋሽ አያያዝ እና ጉልበት ማነስ ናቸው።
⭐️54/60
👍1
Forwarded from Deleted Account
dereje coverd.aac
972.4 KB
cover by eyob

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@eyob ጥሩ ሙከራ ነው ግን ዘፈን መሆኑ ቀርቶ ግጥም ማነብነብ ሆነ ፍቅሩ እንዳለህ ያስታውቃል ግን ብዙ መስራት አለብህ።
⭐️25/60
👍1
Forwarded from Deleted Account
cover by abu

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@abu ጉልበትህ በጣም ቆንጆ ነው። ranghe ሰፊ ነው ያንተ ችግር ድምፅህ ይንቀጠቀጣል እሱን ለመቆጣጠር ሞክር አና ማስታመምም ልመድ መጮህ ብቻ አደለም ዘፈን። ሌላው ቆንጆ ነው።
⭐️54/60
Forwarded from Deleted Account
cover by abiy

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@abiy ቆንጆ ድምፅ አለህ ለማስመሰል አልሞከርክም በራስህ color ነው የተጫወትከው። ያንተ ችግር የሚንቀጠቀጥ ድምፅ አለ እሱ በዛ ቀንሰው እና መንሸራተትም አለ ተጠንቅቀህ ለመዝፈን ሞክር።
⭐️50/60
Forwarded from Deleted Account
cover by efo mc

#አስተያየት#abel(BA degree from yared music school

@efo_mc አሪፍ ነው በጣም ከለርህን ወድጄዋለሁ ቅኝት ላይ ነበርክ። ያንተ ችግር ፈኩ ፈኩ ሚለው ላይ key ቀይረህ ነው የተጫወትከው, ትንፋሽ አያያዝ ተለማመድ እና ቴክኒክ ማነስ ተሰምቶኛል።
⭐️53/60