BE INFORMED FIRST ️ ️
13.2K subscribers
1.32K photos
485 videos
24 files
552 links
👉መልካም ለማጨድ መልካሙን ይዝሩ!
#መጽሐፍ_ቅዱስ_በድምፅ
#ትምህርት - በጥያቄና መልስ💡
#ጠቃሚ_ምክሮች
#Scholarships 💌

👉 #ዓላማችን
ሰው ሁሉ ማህበራዊ ሚዲያን ለተቀደሰ ዓላማ እንዲጠቀሙ ማበረታታት፡፡

#For any suggestions 👇👇
@Bochu_Unclica
Download Telegram
Forwarded from BE INFORMED FIRST ️ ️ (Bochu Ⓤⓝⓒⓛⓘⓒⓐ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Never look down on other peoples.
We are all equal in God's sight!!
Demic story|Be informed first on Telegram
🎓 @Jesuschristinheaven
ፀሎት ለወንድማችን 🙏
ወ/ዊ ኤርሚያስ አበበ በጠና ታሟል❗️😭
(ሼር ሳታደርጉ እንዳታልፉ በእግዚአብሔር ርህራሄ እለምናችኋለሁ!)

በወገቡ ላይ በደረሰበት ከፍተኛ የነርቭ ችግር ለረጅም ጊዜ ሲሰቃይ ቆይቷል። አሁን ባለበት በኒውዚላንድ ነጻ ህክምና ቢኖርም ካለው ወረፋ የተነሳ የወንድማችን ህመሙን ሊቋቋመው የሚችለው አልሆነም። ስለዚህም በግል ሆስፒታል አሊያም ህክምና ሊያገኝ ወደሚችልበት ስፍራ ሄዶ መታከም ስላለበት፣ ወጭውም ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ሁላችንም የጌታን ፍቅር እንድናሳይ እንድናሳክመው እንጠይቃችኋለን።

ጎፈንድሚ https://gofund.me/8909ff3
ከ2024 አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ የምንማራቸው ነገሮች!!

1, ተስፋ አለመቁረጥ፦የኮትዲቫሩ ተጫዋች ሴባስቲያን ሃለር አምና በካንሰር በሽታ ሞተ አበቃለት ሲባል የነበረ ቢሆንም ዘንድሮ ሀገሩ ዋንጫ ስትበላ የአንበሳውን ሚና ተጫውቷል። አንተም ነፍስህ እስክትወጣ ድረስ ተስፋ አትቁረጥ። የሰው ልጅ አበቃለት ሚባለው ሲሞት ብቻ ነው!!!

2, ፍትሃዊነት፦ ሞሮኮ ከምድብ ማለፏን አረጋግጣ የነበር ቢሆንም እራሳቸውን መስዋዕት አድርገው ዚምባቡዌን አሸነፉ፤ ይህን ጫወታ ባያሸንፉ ኮትዲቯር ዋንጫ ላልበላች። አንተም ራስህንም ቢሆን መስዋዕት አድርገህ ፍትሃዊ መሆን አለብህ።

3, የፈጣሪን ውሳኔ መቀበል፦ ትልቅ ግምት የተሰጣቸው ሃገራት ዋንጫውን ሳይበሉ ቀርተዋል (ግብፅ፣ሴኔጋል፣ሞሮኮ)። ያልተገመቱ ሃገራት አሪፍ ተጉዘዋል (ደቡብ አፍሪካ)። አንተም ትልልቅ እቅዶችህ ሲከሽፉ አታማር ለበጎ ነው ብለህ የፈጣሪን ውሳኔ ተቀበል። ያላሰብካቸው ሲሳዮች ይመጡልህ ይሆናል።

4, በርትተህ መስራት፦ ኮትዲቫር እየተመራችም ቢሆን አሪፍ ተጫወተች ብዙ ሞከረች በመጨረሻም አሸነፈች። አንተም ወጥረህ ከሰራህ በህይወት እየተመራህም ቢሆን ማሸነፍህ አይቀርም።

         ✍️፦alfewz
📚 @Jesuschristinheaven
ትሰማለህ? ታያለህ? ትናገራለህ? ትራመዳለህ?
      
#ታዲያ_ፈጣሪህን_አመስግና🙏
እናንብብ📖 👆
📚 @Jesuschristinheaven
ሹል ብረት 📌

ዛሬ ማለዳ በቤቴ ስራ እየሰራዉ የሆነ ሹል ብረት እጄን መሀሉን ወጋኝ። ትንሽ ደማና እንደምታዩት አተኩራቹ ካላያችሁት ራሱ ነጥብ ጭረት ነገር ሆነ። ለዛች ደቂቃ አመመኝ ከዛ ተወኝ። ብረቱ የጫረኝን እያየዉት ጌታዬ ትዝ አለኝ።🤔 እሱ እንደእኔ አልጫረዉም እጆቹን አልፎ እንጨት ዉስጥ ገብቶ ተጠርቋል። ስለ ጌታዬ እጆች ብቻ እያሰብኩ እያሰላሰልኩ አይኔ በእምባ ተሞላ😭😭። እኔን ሳላዉቅ ነዉ የጫረኝ ጌታዬ ኢየሱስ እንደሚወጋ እያወቀ፤ እንደሚሞት እያወቀ ነዉ ዋጋ የከፈለልኝ። የጌታን ፍቅር ለመረዳት እኔ ብሆንስ የተወጋሁት እኔ ብሆንስ የተተፋብኝ እኔ ብሆንስ እርቃኔን የተሰቀልኩት እኔ ብሆን ጎኔን በጦር የተወጋሁት እኔ ብሆንስ የተደበደብኩት የተገረፍኩት እያልን ብናሰላስለዉ በጥቂቱ ለመረዳት ያስችለናል። የኢየሱስ ፍቅር አስደናቂ ነዉ።
አባ እወድሀለዉ

✍️ ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
BE INFORMED FIRST
@Jesuschristinheaven
@Jesuschristinheaven
ወጣትነት ፋሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ መሆን ማለት አይደለም! ወጣትነት ራስን በሱሶች ማጠር ማለት አይደለም! ወጣትነት በምክንያታዊነት ሳይሆን በስሜታዊነት እየተነዱ ራስንና ሌላውን አደጋ ውስጥ መዝፈቅ ማለት አይደለም! ወጣትነት ብዙ ጃንቦ የጠጣ ጀግና ማን ነው መባባል ማለት አይደለም! ወጣትነት ብረት ገፍቶ ደረትን ማሳበጥ ማለት አይደለም! ወጣትነት ሺሻ ቤት ተቀምጦ ጭስ ማቡነን ማለት አይደለም!
.
.
ወጣትነት በወሲብ ሱስ ከዚህም ከዚያችም ጋር በዝሙት ተወጥሮ መልከስከስ ማለት አይደለም! ወጣትነት በጥላቻ እና በዘረኝነት ተሞልቶ መታወር፣ መደባደብ እና መነታረክ ማለት አይደለም! ወጣትነት ተመልሶ የማይመጣውን ተፈጥሮ የሰጠችንን ታላቅ ሃይል በማይረባው ነገር ጊዜን ማቃጠል ማለት አይደለም! ወጣትነት ግዜያዊ ስሜትን ብቻ እያዳመጡ እንደፈረስ ጋሪ መነዳት ብቻ አይደለም! ወጣትነት በሀሜት፣ በአሉባልታ፣ በወሬ ሱስ፣ በአቃቂር፣ በተንኳሽነት፣ በቧልት መሞላት ማለት አይደለም!
.
.
ወጣትነት ይሄንንም ያንንም ይቺንም ያቺንም መጀንጀን ማጀናጀን ማለት አይደለም! ወጣትነት በባዶ ጭንቅላት ምርጥ አልባሳትን ለብሶ እየተጀነኑ በባዶ ኩራት ተወጥሮ መሬትን ለመርገጥ እየተጸየፉ መራመድ ማለት አይደለም! ወጣትነት በራስ ወዳድነት መንፈስ መወጠር እና እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ማለት አይደለም! ወጣትነት ቁንጫ የምታክል እውቀት በመያዝ ይቺ እውቀት ብቻ ትበቃኛለች እያሉ አጉል መመጻደቅ ማለት አይደለም...

ወጣትነት ማለት...
.        ይቀጥላል📌


ወጣት ሆይ ስለ ወጣትነት ጊዜህ ምን መረዳት አለህ?
አንቺስ ? እህቴ


ስለ ወጣትነት ጻፉልን ለሺዎች እናደርሳለን
👇👇👇በዚህ አድርሱን👇👇👇
✍️ @Bochu_Unclica

BE INFORMED FIRST
@JesusChristinheaven
Forwarded from Fiker Legesse(kasech)
ወጣትነት ማለት በማስተዋል፣በእግዚ/ር ቃል እውቀት፣በትዕግስት፣ራስን በመግዛት፣ከስሜት በላይ በመሆን ጉብዝናን ለእግዚ/ር ክብርና ለወንጌል መስጣትና ዘመኑን በመዋጃት የምር ሕይወትን ኖሮ ማለፍ ነው።
Forwarded from rita
Yemirot merot bayakitew yemizegim mezigem biyakitew yemifuankek mifuakek biyakitew andi erimija teramindo yemikom new mekom amarachu yalarege new
#Wetatenet malet tikeklegna masbya gize malet nw

✍️ Motuma Girma