Africa takes the lead at ACS2! Join us in Addis Ababa, Sept 8-10, 2025, to shape global climate solutions. Theme: Financing Africa’s resilient & green dev. Register now: https://africaclimatesummit2.et#ACS2 #ClimateAction #AfricaLeads #Ethiopia
africaclimatesummit2.et
ACS2 - Africa Climate Summit 2
Be part of Africa’s climate future — ACS2 in Addis Ababa, September 2025.
በጅዳ ቆንስላ ጀኔራል ጽ/ቤት ከ400 በላይ ለሚሆኑ አመልካች ወላጆች የህጻናት ሊሴ-ፓሴ አገልግሎት ተሰጠ
(ጄዳ፣ ነሀሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም) በጄዳ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጀኔራል ጽ/ቤት ከ400 በላይ ለሚደርሱና ህፃናት ልጆቻቸውን ወደ ሀገር ቤት ይዘው ለመግባት ላመለከቱ ዜጎች የሊሴ ፓሴ አገልግሎት ተሰጠ። አገልግሎቱ የተሰጠው ቀደም ሲል ተመዝግበው በመጠባበቅ ላይ ለነበሩ አመልካቾች ሲሆን፣ በዚህ የዘመቻ ስራ ላይ የቆንስላ ጽ/ቤቱ ሰራተኞች በሙሉ ባደረጉት ተሳትፎ ስኬታማ አገልግሎት መስጠት ተችሏል።
.
Telegram ( የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ) :- https://t.me/jedcon
.
Twitter (በትዊተር ይከተሉን):- https://x.com/EthiopianJeddah?s=20

X (formerly Twitter)
Ethiopian Consulate General, Jeddah (@EthiopianJeddah) on X
Officilal Twitter Account of Ethiopian Consulate, Jeddah KSA. الحساب الرسمي للقنصلية الاثيوبية بجدة
👍4❤2🙏1
. 📌ማስታወቂያ📌
*********************
ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለጻ ፓስፖርታችሁ በቆንስላ ጽ/ቤቱ ስለሚገኝ ዘወትር በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 1 በመገኘት መረከብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

❤2
. 📌በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ📌
*****
.
Telegram ( የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ) :- https://t.me/jedcon
.
Twitter (በትዊተር ይከተሉን):- https://x.com/EthiopianJeddah?s=20
*****
.
Telegram ( የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ) :- https://t.me/jedcon
.
Twitter (በትዊተር ይከተሉን):- https://x.com/EthiopianJeddah?s=20
❤2
📌ታድሶ የመጣ ፓስፖርት📌
*********************
አዲስ ፓስፖርት ተሰርቶ የመጣላችሁ ዜጐቻችን የስም ዝርዝራችሁን በማየት እና ተራ ቁጥራችሁን በመያዝ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 1 በአካል በመቅረብ ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ቆንስላ ጽ/ቤቱ ያሳውቃል።
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ፓስፖርት ለመውሰድ ስትመጡ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ላይ ከስማችሁ ትይዩ የተመለከተውን የኮድ ቁጥር መዝግባችሁ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችዃል፣
Telegram ( የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ) :- https://t.me/jedcon
Twitter (በትዊተር ይከተሉን):- https://x.com/EthiopianJeddah?s=20
*********************
አዲስ ፓስፖርት ተሰርቶ የመጣላችሁ ዜጐቻችን የስም ዝርዝራችሁን በማየት እና ተራ ቁጥራችሁን በመያዝ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 1 በአካል በመቅረብ ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ቆንስላ ጽ/ቤቱ ያሳውቃል።
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ፓስፖርት ለመውሰድ ስትመጡ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ላይ ከስማችሁ ትይዩ የተመለከተውን የኮድ ቁጥር መዝግባችሁ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችዃል፣
Telegram ( የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ) :- https://t.me/jedcon
Twitter (በትዊተር ይከተሉን):- https://x.com/EthiopianJeddah?s=20
X (formerly Twitter)
Ethiopian Consulate General, Jeddah (@EthiopianJeddah) on X
Officilal Twitter Account of Ethiopian Consulate, Jeddah KSA. الحساب الرسمي للقنصلية الاثيوبية بجدة
👍13❤7
. 📌የህፃናት ሊሴ-ፓሴ ማስታወቂያ📌
*
ለህፃናት ሊሴ ፓሴ አመልካቾች በሙሉ:-

❤12👍10