ስም: ኮክብ አቡ ሀሠን
የትዉልድ ቦታ: ሸዋ
የትዉልድ ቀን: 18 JAN 89
የሆነ ፓስፖርት ወድቆ ያገኙ ሰዎች ለቆንስላ ጽ/ቤቱ አስረክበዋለል፤ በመሆኑን የፓስፖርቱ ባለቤት በቆንስላ ጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 01 በአካል ቀርበው መዉሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

. 📌የጨረታ ማስታወቂያ📌
. *****
.
Telegram ( የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ) :- https://t.me/jedcon
.
Twitter (በትዊተር ይከተሉን):- https://x.com/EthiopianJeddah?s=20

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሰጡ በጄዳ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ት/ቤት ተማሪዎች የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጠ፣
(ሐምሌ 11 ቀን 2017 ዓ.ም) በጄዳ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ት/ቤት ተማሪዎች የሆኑ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን በጅዳ በተካሄዱ የተለያዩ ዓለም አቀፍ የንግድ ፕሮሞሽንና ባህል ማስተዋወቂያ መድረኮች እንዲሁም ቆንስላ ጽ/ቤቱ ባዘጋጃቸው የተለያዩ መድረኮች የአገራችንን የብሄር ብሄረሰቦች ሙዚቃ በውዝዋዜ በማቅረብ የአገራችንን ገጽታ በመገንባታቸው በጅዳ ከኢፌዲሪ ቆንሱል ጀነራል ክቡር አምባሳደር ጣፋ ቱሉ የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተሰጣቸው፡፡ በስነስርዓቱ ላይ ክቡር አምባሳደር ጣፋ ቱሉ ባደረጉት ንግግር በጄዳ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች በተለያዩ ማሕበራዊ መድረኮች የሀገራቸውን ባህል በማስተዋወቅ የኢትዮጵያን ገጽታ ከመገንባታቸው በተጨማሪ በሳዑዲ መንግስት መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገር ቤት ለመሸኘት በተደረጉ ሂደቶች ከቆንስላ ጽ/ቤቱ ሰራተኞች ጎን በመቆም ከምዝገባ ጀምሮ በተለያዩ የበጎ አገልግሎት ስራዎች በመሳተፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ አመስግነው፣ ቆንስላ ጄነራል ጽ/ቤቱ የ2017 ክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዕቅድ አውጥቶ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በገባበት በዚህ ጊዜ ዕውቅናው መሰጠቱ ልዩ የሚያደርገው መሆኑን ገልፀዋል።

X (formerly Twitter)
Ethiopian Consulate General, Jeddah (@EthiopianJeddah) on X
Officilal Twitter Account of Ethiopian Consulate, Jeddah KSA. الحساب الرسمي للقنصلية الاثيوبية بجدة