JB'S COLLECTION🤪
64 subscribers
716 photos
202 videos
54 links
👉Art's
👉Graphics
👉fun Picture's & video's
👉Joke's e.t.c....
😜 We have it all in jb's collection
.
.
.
.
🤳For any comment use👇🇪🇷🇪🇹
@Jb_gezz21
😂Have fun🤪
Download Telegram
😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
🚨ተጠንቀቁ -- ሼር‼️

እንደሚታወቀው በበሽታው ምክንያት ሁላችንም ጭንቀት ውስጥ ነን። ነገ የፈረንጆቹ አፕሪል 1 ወይም April fools day ነው። ስለዚህ ሀላፊነት የሌለው አንዳንድ ድንዙዝ ሰው አይጠፋም እና ነገ ከበድ ያለ ነገር በማህበራዊ ሚዲያም ይሁን ሰዎችም ቢነግሯችሁ ሳታጣሩ ምንም እርምጃ አትውሰዱ። ቅድመ ማስጠንቀቂያ ነውና ብዙዎች እንዳይሸወዱ በጭንቅ ላይ ጭንቅ እንዳይሆንባቸው ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ አጋሩ!!

©ያጋራን Abel Birhanu የወይኗ ልጅ ነው እናመሰግናለን
@jbs21
😷ወገኖቼ በጣም ተጠንቀቁ🙏😷😷
Before/after. Please, listen to all of the signs, we are ignoring'em instead. Stay the f**k away from each other, please. Share
@jbs21
ያውቁ ይሆን?

የ2003 ዓ/ም የContagion ፊልም ስለኮሮና በሽታ ትንቢት

ከዛሬ 9 ዓመታት በፊት እ.አ.አ 2011 በእኛ አቆጣጠር 2003 ዓ/ም Contagion የተባለ ፊልም ይፋ ሆነ፡፡

ፊልሙ ሙሉ በሙሉ የሚያጠነጥነው አንድ ከየት እንደመጣ ባልታወቀ ቫይረስ ላይ ነው፡፡ የፊልሙ መቼት በቻይና፣
እንግሊዝ፣ አሜሪካ… ሲሆን የቫይረሱ መነሻ መቼት ደግሞ
ቻይና ነበር፡፡

ይህ ፊልም፣ አንዲት የምታስል እንስት ሴት በአውሮፕላን ወደ ቤቷ ታመራና ቤት ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀጠቀጠች አረፋም እየደፈቀች ስትሞት ይጀምራል፡፡ በኋላ እንደምጠቅሰው፣ እንስቷ ከአንድ የአሳማ በላች ሼፍ ቫይረሱ ለመጀመርያ ጊዜ እንደያዛት እንመለከታለን፡፡ ቫይረሱም ከዛች የመጀመርያ ቀን ጀምሮ
ሲነሣ እናያለን፡፡
@jbs21
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በቀን ላይ ቀን ጨምሮ ፍቅሩን አብዝቶ በቸርነቱ በይቅርታው ጎብኝቶ ምህረቱን አውርዶ በፍቅር በሰላም አደረሳችሰን አደረሳችሁ። እንደዛሬው ለአመቱ ደግሞ ንስሀ ገብተን በዛሬው እለት ያፈሰሰውን ደሙን ጠጥተን ስጋውን በልተን የክብረ መንግስቱ ወራሾች ለምሆን ተዘጋጅተን የምንቆይ ልጆቹ ያድርገን።
@jbs21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM