JB'S COLLECTION🤪
64 subscribers
716 photos
202 videos
54 links
👉Art's
👉Graphics
👉fun Picture's & video's
👉Joke's e.t.c....
😜 We have it all in jb's collection
.
.
.
.
🤳For any comment use👇🇪🇷🇪🇹
@Jb_gezz21
😂Have fun🤪
Download Telegram
የኢትዮጵያ ገንዘብ እኮ ቅኔ ነዉ

5 ሳንቲም ላይ ያለዉ ሰዉዬ ጠብመንጃ ይዟ
.
.
100 ብር ላይ ያሉት ሰዎች አንዱ በሬዉን ጠምዶ የሚያርስ ገበሬ ነዉ። አንዱ በማይክሮስኮፕ የሚመራመር ሰዉ ነዉ

እንግዲህ ቅኔዉን... ፍቱት እናንተዉ!! 😁

@jbs21
JB'S COLLECTION🤪
Video
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
😂😂:
ስልክ 📱 መንትፎ እየሮጠ ለማምለጥ መስጂድ ገብቶ ከሰጋጆች ጋር ተቀላቅሎ ሲሰግድ የሰረቀው ስልክ ሲጠራ ቀውጢ መዝሙር 😁😂😁😂😁

ተበላህ አባቴ😁😁
@jbs21
አንዱ ነው ፍሬንድ ጋር ደወለና
"missed call አይቼ ነበር" ይለዋል
ፍሬንድ:- ውሰደው 😂😂😂
@jbs21
* አድዋ *
ለሀገር ፍቅር፣ ለማንነት ክብር
በጋራ የመሰለፍ የአንድነት ውጤት፤ የኢትዮጵያዊነት ብርታት አሻራ፤በነፃነት የመቆም ኩራት፤ በ"እኛ" የተሟሸ ድል!
መልካም በዓል ይሁንልን!