Jafer Books 📚
30.7K subscribers
8.07K photos
173 videos
91 files
1.06K links
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
አድራሻችን
ለገሃር ተወልደ ህንጻ
አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ጀሞ

ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok

ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL

ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Download Telegram
👍75❤56🔥12👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የደራሲ ሕይወት እምሻው አምስት መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛል ::
❤35🔥5👍3👎3🕊1
ቀን 2

ዶ/ር ረዲ ከነቤተሰብህ መጥተህ ስለጎበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን ::

ጃዕፈር መጻሕፍት
🔥28❤12👍10👎1
እውነት / አዛምድ
❤19
  ምስጋና !

ከብሔራዊ ቴአትር ፊት ለፊት የአርትስቲክ ማተሚያ አጥር አካባቢ መጻሕፍትን መንገድ ላይ አንጥፌ መሸጥ ስጀምር አንስቶ እስካሁኗ ሰአት ድረስ የውድ ደምበኞቼ መልካምና አበረታች አስተያየቶች አሁን ለደረስኩበት ደረጃ ያለው አስተዋጽኦ በምንም የማይተካ እገዛ አድርጎልኛል !

ያለፈው ቅዳሜ ባስመረቅነው አዲሱና  ከእስካሁኖቹ መደብሮች ሁሉ እጅግ የላቀው ሰፊውና በአደረጃጀት በዘመናዊነት በመስተንግዶ ሁሉ ለየት ያለውን ቅርንጫፍ ' መርቁልኝ ' ባልኩ ጊዜ ከመንግስት ተቋማት ሚንስትሮች  ፣ የተለያዩ የግል ተቋማት አመራሮች - ከተማሪ እስከ አስተማሪ - ከጋዜጠኛ እስከ ፖለቲከኛ - ከደራሲ እስከ አሳታሚ - ከኬጂ ተማሪዎች እስከ ከፍተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሁሉ ደስታዬ ደስታችሁ አድርጋችሁ ስኬቴን ስኬታችሁ አድርጋችሁ በመክፈቻው ቀን ከጎኔ ስለነበራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ :: á‹ˆá‹°áŠá‰ľáˆ አብራችሁኝ እንደምትሆኑ ጽኑ እምነቴ ነው ::

ጃዕፈር ሺፋ ::
❤186👍48🔥7👎2🥰1