Eternal life believers
80 subscribers
124 photos
2 videos
6 files
35 links
Download Telegram
Forwarded from Prophet Hayal
#ስኬታማ❤️ መሆናችን የሚለካው አሁን ካለንበት የምቾት ህይወት ተነስተን ሳይሆን....እግዚአብሔር ማለዳ ላይ ከነገረን ድምፅ አንፃር ነው።

#ሰኬት ሃብታም አሊያም ደኃ ከመሆን አንፃር አይለካም።

#ሰኬት ማለት በእግዚአብሔር ኃሳብ ውስጥ እሱ እራሱ ለፈጠረን አላማ ፤ እሱ እራሱ በፈለገን መንገድ ፤ እሱ እራሱ ያየልን ነገር ጋር መገኘት ነው።

ማለዳችሁ ላይ ጌታ ምን ነበር ያላችሁ?? እሱን ከሆናችሁ #ተሳክቶላችኋል። አሊያ ግን ምድራዊ ደስታችን የዘላለሙን ሸፍኖብን ሊሆን ስለሚችል፣ ከግርግር ውስጥ ወተን ወደታየልን ክብር መራመድ መጀመር አለብን።
ተባርካችኋል መልካም ቀን
prophet Hayal Kasahun
Forwarded from Prophet Hayal
Forwarded from Prophet Hayal
Forwarded from Prophet Hayal
“ሙሴ በሕግ መጻሕፍት፣ ነቢያትም ስለ እርሱ የጻፉለትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስን አግኝተነዋል” ....ዮሐ 1፥45