Eternal life believers
81 subscribers
127 photos
2 videos
6 files
35 links
Download Telegram
Forwarded from Prophet Hayal
Shallom shallom
Forwarded from Prophet Hayal
(1ኛ ዮሐ 1፦5-7)
ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት።እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት። ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም: ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
Forwarded from Beki Kassa
Forwarded from Beki Kassa
Forwarded from Beki Kassa
Forwarded from Beki Kassa
Forwarded from Prophet Hayal
Tebarekubet kezemari bereket gar ke adama yebereket gubaye church
Forwarded from Prophet Hayal
#ስኬታማ❤️ መሆናችን የሚለካው አሁን ካለንበት የምቾት ህይወት ተነስተን ሳይሆን....እግዚአብሔር ማለዳ ላይ ከነገረን ድምፅ አንፃር ነው።

#ሰኬት ሃብታም አሊያም ደኃ ከመሆን አንፃር አይለካም።

#ሰኬት ማለት በእግዚአብሔር ኃሳብ ውስጥ እሱ እራሱ ለፈጠረን አላማ ፤ እሱ እራሱ በፈለገን መንገድ ፤ እሱ እራሱ ያየልን ነገር ጋር መገኘት ነው።

ማለዳችሁ ላይ ጌታ ምን ነበር ያላችሁ?? እሱን ከሆናችሁ #ተሳክቶላችኋል። አሊያ ግን ምድራዊ ደስታችን የዘላለሙን ሸፍኖብን ሊሆን ስለሚችል፣ ከግርግር ውስጥ ወተን ወደታየልን ክብር መራመድ መጀመር አለብን።
ተባርካችኋል መልካም ቀን
prophet Hayal Kasahun
Forwarded from Prophet Hayal