ISLAMICS PICTURES
3.85K subscribers
2.88K photos
13 videos
1 file
102 links
Islamic pictures
At the bottom of this channel
Islam pictures
Slogans...etc
Download Telegram
ለልጅህ ስም ስታወጣ…

ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦

﴿تَسَمَّوْا بِأَسْمَاءِ الْأَنْبِيَاءِ، وَأَحَبُّ الْأَسْمَاءِ إِلَى اللَّهِ عَبْدُ اللَّهِ وَعَبْدُ الرَّحْمَنِ﴾

“በነቢያት ስሞች ተጠሩ (ተሰየሙ)። አላህ ዘንድ ተወዳጅ ስሞች አብደላህ እና አብዱራህማን የሚሉት ናቸው።”

📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 4950