ኢቅራ'ኔት መድረሳ | 𝐈𝐪𝐫𝐚𝐍𝐞𝐭 𝐌𝐄𝐃𝐑𝐄𝐒𝐀
4.26K subscribers
75 photos
32 videos
2 files
137 links
በኢቅራኔት መድረሳ ሁሌም ቂርአት ፤ ሁሌም ምዝገባ አለ !
ለመመዝገብ @QuranAstemari ላይ ይፃፉልን ።

በኦንላይን በአጭር ወራት የሚያልቁ የኪታብ ኮርሶችን ለመመማር @kitabAstemari ላይ ያናግሩን ።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⏺️እንደዚህ አይነት ኡስታዞች ገጥመዋችሁ ተጅዊድን መማር ከባድ መስሎ ታይቷችኋል ?

የኢቅራኔት ኡስታዞች ቀለል አድርገው በአጭር ጊዜ ተጅዊድ እና ተጥቢቅን ያስተምሯችኋል

✔️ - ቃኢዳ
- ነዘር
እንዲሁም ሒፍዝ መከታተል ትችላላችሁ

📝 ለመመዝገብ @QuranAsemari

✈️ t.me/iqraNet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍35😍31❤26🥰25😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚫 ቁርአን መቅራት የልብ መረጋጋትና የነፍስ እርጋታ በመሆኑ በየቀኑ መቅራት ለእያንዳንዱ ሙስሊም የተገባ ነው ።

አላህ «ልቦች አላህን በማውሳት ይረጋሉ» እንዳለው ሁሉ፡ ቁርአንን ዘወትር ማንበብ ቀልባችንን በብርሃንና በሰላም ይሞላዋል።

​የአላህን ቃል በትክክለኛው የአቀራር ህግ (በተጅዊድ) መቅራት ለመማር በኢቅራኔት መድረሳ ተመዝግበው ይማሩ።

መድረሳው በሚመችዎ ሰዓት የተዘጋጀ ትምህርት ስላለው ዛሬውኑ ተመዝግበው መቅራት ይጀምሩ!

ለአንድ ተማሪ አንድ ኡስታዝ ፤ ጠንካራ ክትትል ፤ ብቁ ኡስታዞች ፤ ለተማሪው በቂ ሰአት መጠታችን ልዩ ያደርገናል !

ለመመዝብ @QuranAstemari

t.me/iqranet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰8❤2😍2
Forwarded from ኢብኑል ቀይም መድረሳ
🟢 የምስራች

4 ኪታቦችን ያካተተ የዕውቀት ጥማትን የሚቆርጥ ልዩ የኪታብ ቂርአት ኮርስ 📚!

📚 የምንማማራቸው ኪታቦች 📚

1⃣አዳእ ወደዋእ ( ሙኽተሰር ሳይሆን ዋናውን )
2⃣ሒራሰቱል  ፈዲለህ
3⃣ መውዒዘቱ ኒሳእ
4⃣ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ

🕐ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከምሽቱ 3:30ጀምሮ


📲ለመመዝገብ / መስፈርቶቹን ለማወቅ ⬇️⬇️    
                            t.me/KitabAstemari

            🟢 አዳኡ ወደዋእ ኪታብ እየተቀራ ስለሆነ ያለፋችሁን በኦዲዮ በመከታተል ከተማሪው እኩል መሆን ትችላችሁ   ☪ .

✅ኢብኑል ቀይም መድረሳ !

t.me/ibnulQeyyimMedresa
t.me/ibnulQeyyimMedresa
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✍️ልጆችዎ ወይም ወንድምና እህቶችዎ ቁርአንን ከመሰረቱ ጀምረው በጥራት እንዲማሩ ይፈልጋሉ?

ኢቅራ'ኔት መድረሳ ለልጆች በሚመች እና ማራኪ በሆነ መልኩ በኦንላይን ቁርአንን ያስተምራል።

​🔵 ለአንድ ተማሪ — አንድ ኡስታዝ በመሆኑ ለተማሪዎቻችን ልዩ ትኩረት እንሰጣለን ።

​ዛሬውኑ አስመዝግቧቸው!

✍️ ለመመዝገብ፡ @QuranAstemari

📢 ቻናላችን፡ t.me/iqraNet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🤝2👏1
ደርሳችንን 3 ሰአት ሲል ስለምንጀምር ከታች ባለው ሊንክ ግቡ ⬇

https://t.me/AbuMenal?livestream=e9615e2f10d4581445
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
ከአሊፍ ለመጀመር አስበው 🔖ይከብደኝ ይሆን?🔖 የሚል ስጋት አለዎት❔

በፍጹም አይስጉ ! ቁርአንን ለመማር የሚደረግ እያንዳንዱ ጥረትና ትግል ብዙ አጅር አለው።

​⚪️ በኢቅራ'ኔት መድረሳ በሚመችዎት ሰዓት ከቤትዎ ሳይወጡ በኦንላይን ይማሩ።

▫️ ቃዒደቱ ኑራኒያ
▫️ነዘር
▫️ሒፍዝ

​ዛሬውኑ ይመዝገቡ !
✈️@QuranAstemari

📢 ቻናላችን፡ t.me/iqraNet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😍6❤2
​✨ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የተዘጋጀ ልዩ የኦንላይን የቁርአን ትምህርት

🔎​ የአላህን ቃል በተጅዊድ ህግ አስተካክሎ ከመቅራት በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ?
​

🔵 የእኛ ልዩ የሚያደርገን፡

😈​ለአንድ ተማሪ — አንድ ኡስታዝ
😈​ለእርስዎ አመቺ የሆነ የትምህርት ሰዓት
😈​ጠንካራ የዕለት ተዕለት ክትትል

⚜️ቦታ ሳይሞላ ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

📖 ለመመዝገብ፡ @QuranAstemari

📌 t.me/iqraNet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰6❤2
💧 በኦንላይን ቁርአን የምታስተምር ሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን : ቁርአንን የሐፈዘች መሆን አለባት ። ሙሉ ሰአት የሚመቻት

⬇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeKUXV4i5Y2ABDsdMjTVvCnKhhv5Mm7y9OJxH131OVu_y6bkw/viewform?usp=publish-editor

share 🔁 t.me/iqraNet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤1
🧠ለሒፍዝ እና ሙራጀአ ተማሪዎች

​⭐️ የያዙትን ቁርአን ለማጠናከር ወይም ሙሉውን ለመሀፈዝ አልመዋል?

​ኢቅራ'ኔት መድረሳ ለሒፍዝ እና ሙራጀአ (ክለሳ) ተማሪዎች ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

▫️​ሒፍዝ — በቅደም ተከተል በጥራት ለመሀፈዝ
▫️​ሙራጀአ — የሐፈዙትን እንዳይረሱ በጥንካሬ መከለስ

▪️​በብቁ እና ኡስታዞች ቂርአት
@QuranAstemari ላይ ተመዝገቡ

📢 share : t.me/iqraNet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
⭐️ የቁርአን ግብዣ


🎙ሸይኽ ሱዑድ አ'ሹረይም

🇸🇦⏺️@iqranet

በቀጣይ የትኛውን ቃሪእ እንልቀቅላችሁ ? ⤵️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰8👍1😍1
Forwarded from ኢብኑል ቀይም መድረሳ
📔አዳኡ ወደዋእ
📔ሒራሰቱል ፈዲለህ
🫥መውዒዘቱ ኒሳእ
እንዲሁም
📔 ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ የተካተቱበት ደርስ ላይ ለመሳተፍ @kitabastemari ላይ ይመዝገቡ ።

t.me/ibnulqeyyimMedresa
t.me/ibnulqeyyimMedresa
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
⭐️ የቁርአን ግብዣ


🎙ሸይኽ ኢብራሒም ሙሐመድ

🇸🇦⏺️@iqranet

በቀጣይ የትኛውን ቃሪእ እንልቀቅላችሁ ?
ኮመንት ላይ አሳውቁን ⤵️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
⏰️ 3:00 ሲል ደርሳችንን እንጀምራለን ከታች ባለው ሊንክ ግቡ
⬇
https://t.me/AbuMenal?livestream=69c5959f8b97ecace6
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⭐️ የቁርአን ግብዣ


🎙ሸይኽ ወሊድ አ'ሸምሳን

🇸🇦⏺️@iqranet

በቀጣይ የትኛውን ቃሪእ እንልቀቅላችሁ ?
ኮመንት ላይ አሳውቁን  ⤵️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😍5❤2
⭐️ የቁርአን ግብዣ


🎙ሸይኽ አል ሚንሻዊ 🔳



🇸🇦⏺️@iqranet

በቀጣይ የትኛውን ቃሪእ እንልቀቅላችሁ ?
ኮመንት ላይ አሳውቁን  ⤵️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰5❤1
⭐️ የቁርአን ግብዣ


🎙ሸይኽ ሙሀመድ አ'ሉሐይዳን


🇸🇦⏺️@iqranet

በቀጣይ የትኛውን ቃሪእ እንልቀቅላችሁ ?
ኮመንት ላይ አሳውቁን  ⤵️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11
⭐️ የቁርአን ግብዣ


🎙ዶ/ር ሚስባህ ሳኒ


🇸🇦⏺️@iqranet

በቀጣይ የትኛውን ቃሪእ እንልቀቅላችሁ ?
ኮመንት ላይ አሳውቁን  ⤵️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
عفيف
@iqraNET
⭐️ የቁርአን ግብዣ


🎙ዶ/ር ዐፊፍ ሙሐመድ ታጅ


🇸🇦⏺️@iqranet

በቀጣይ የትኛውን ቃሪእ እንልቀቅላችሁ ?
ኮመንት ላይ አሳውቁን  ⤵️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
✅የኢማኑ ቢላህ ኪታብ -ሁለተኛውን ደርስ 3:00 ሲል ስለምንጀምር ከታች ባለው ሊንክ ወደ ቀጥታ ስርጭቱ 🔻 ግቡ ⬇

https://t.me/AbuMenal?livestream=2bfea756a2f54d8293
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
↔ሰባሀል ኸይር

ይህ ቃሪእ ማነው ? ⬇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4