ለክርስቲያን ወንድሞቼ፣ ለእናንተ Tg ላይ አንድ ባይብል ቦት ሠራሁላችሁ። የቦቱ ስም @Am_Biblebot ነው። አሁን ላይ እንግሊዝኛ ብቻ ይደግፋል፤ ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስን በእንግሊዝኛ ማንበብ እና መፈለግ ትችላላችሁ። ነገር ግን በቅርቡ የአማርኛ ቋንቋን ለመጨመር እየሠራሁ ነው። በቅርብ ጊዜ ቦቱን በአማርኛ መጠቀም ትችላላችሁ። እባካችሁ ተጠባበቁ። ለሌሎችም አጋሩት።🙏
🙏8❤7
🔥ፈጣን file is coming የታለ reaction ሞቅ ሞቅ አርጉት🥺
20+ ❤️ reaction ይደረግለት
1❤31👏5