Free internet VPN
9.21K subscribers
317 photos
15 videos
2.77K files
237 links
Free Internet VPN

Join us for access to free internet resources, tips, and tricks! Stay connected without breaking the bank.
Download Telegram
Spotify VIP 🔥.ehi
37.6 KB
Sᴘᴏᴛɪғʏ ᴘᴀɪᴋᴀɢᴇ
ʀᴇᴀᴄᴛɪᴏɴ እንዳይረሳ✌️
ᴠᴀʟɪᴅɪᴛʏ ғᴏʀ 3 ᴅᴀʏ ⌚️
sɪᴍ: ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇʟᴇᴄᴏᴍ 💾
ᴀᴘᴘ: ʜᴛᴛᴘ ɪɴᴊᴇᴄᴛᴏʀ📲
sᴇʀᴠᴇʀ: ᴘʀᴇᴍɪʏᴍ📌
5🔥2
🇪🇹 30MB limited.ehi
43 KB
ʀᴇᴀᴄᴛɪᴏɴ እንዳይረሳ✌️
8🔥5🙏1
Tg package All ip.ehi
39 KB
ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴘᴀɪᴋᴀɢᴇ
ʀᴇᴀᴄᴛɪᴏɴ እንዳይረሳ✌️
ᴠᴀʟɪᴅɪᴛʏ ғᴏʀ 7 ᴅᴀʏ ⌚️
sɪᴍ: ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇʟᴇᴄᴏᴍ 💾
ᴀᴘᴘ: ʜᴛᴛᴘ ɪɴᴊᴇᴄᴛᴏʀ📲
sᴇʀᴠᴇʀ: ғʀᴇᴇ📌
7
የአማርኛ ትርጉም ቦት 🇪🇹

አማርኛን ↔️ ከ150+ ቋንቋዎች ጋር ወዲያውኑ ይተረጉሙ!

🔥 ባህሪያት፡
🇪🇹 አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ •🌍 የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች
🚀 ፈጣን እና ትክክለኛ
📲 ሚኒ-አፕ ተካቷል
💬 በማንኛውም ቻት ይጠቀሙበት


👉 አሁኑኑ ይሞክሩት፡
@Amharic_translationbot
1
ዩናይትድ ስቴትስ በቬንዙዌላ ላይ ከባድ ጥቃት በመፈጸም የሐገሪቱን ፕሬዚደንት መያዝዋን አስታወቀች። የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ «ትሩዝ ሶሻል» በተባለው የግል ማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ሐገራቸው በቬንዙዌላ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸሟንና የሐገሪቱን መሪ መያዛቸውን ገልጸዋል።
የአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበኩላቸው ፕረዚደንቱ በአሜሪካ ልዩ ሐይሎች መያዛቸውን አረጋግጠው ለፈጸሙት ወንጀል «በሕግ ይጠየቃሉ »ብለዋል።
የቬንዙዌላ መንግስት በበኩሉ ዩናይትድ ስቴትስ በስቪልና ወታደራዊ ተቋሞቼ ላይ የአየር ጥቃት ፈጽማለች ከማለት ውጭ ስለሐገሪቱ ፕሬዚደንት መያዝ እስከአሁን ያለው ነገር የለም። በዋና ከተማዋ ካራካስ 7 ከባባድ ፍንዳታዎች እንደተሰሙ የአይን ምስክሮች ገልጸዋል። ሔሊኮብተሮችና ወታደራዊ አውሮፕላኖች በካራካስ ሰማይ ሲያንዣብቡ መታየታቸውን የተለያዩ የዜና ማሰራጫዎች ገልጸዋል።
የቪንዝዌላ መንግስት ባሰራጨው መግለጫ ዩናይትድስቴትስ የፈጸመችውን ጥቃት «በጣም ከባድ ወታደራዊ ወረራና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻርተርን የጣሰ ድርጊት» ብሎታል። NTN24 የተባለውን የሐገሪቱ ቴሌቪዝን ያሰራጨውን የተንቀሳቃሽ ምስልን ጠቅሶ የጀርመን ዜና አገልግሎት እንደዘገበው። በከተማዋ ከባባድ ፍንዳታዎች ከተሰሙ በኋላ ከፍተኛ ጭስ መታየቱን አመልክቷል። ስለደረሰው ጉዳት እስከ አሁን የተባለ ነገር የለም።
72
Telegram package.ehi
41.7 KB
83👍2
🎄 Merry Christmas | መልካም የገና በዓል! 🎄

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ኢንተርኔት³⁶⁶
7🙏3
የአማርኛ ትርጉም ቦት 🇪🇹

አማርኛን ↔️ ከ150+ ቋንቋዎች ጋር ወዲያውኑ ይተረጉሙ!

🔥 ባህሪያት፡
🇪🇹 አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ •🌍 የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች
🚀 ፈጣን እና ትክክለኛ
📲 ሚኒ-አፕ ተካቷል
💬 በማንኛውም ቻት ይጠቀሙበት


👉 አሁኑኑ ይሞክሩት፡
@Amharic_translationbot
1
Channel photo updated
2
5
Mayya test .ehi
38 KB
🙏731
Free internet VPN
Mayya test .ehi
Activator ip ላይ ሞክሩት ይሰራል 10.126-10.30
1
👍61👏1