InsideOut
206 subscribers
176 photos
1 video
110 links
Help people realize their authentic self value so they can succeed in school, at work and in relationships.

👉 ነፃ የስልክ የስልጠናና የማማከር አገልግሎት በራስ ለሚሰጥ ግምት፣ በራስ መተማመንና በሌሎች ተዛማጅ ርዕሶች ላይ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

☎️: +251991331699
🗓: ከሰኞ- አርብ
: 10:30-12:00
Download Telegram
InsideOut pinned a photo
InsideOut pinned «ሰላም የኢንሳይድ አውት ቤተስቦች እንዴት ናችሁ? እንደተለመደው ሳምንታዊ ቪዲዮአችንን ይዘን ቀርበናል። የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ማሸነፊያ መንገዶች የመጀመሪያው ክፍል ነው። ይህ የበታችነት ስሜት/ለራስ የሚሰጥ ግምት ላይ ወሳኙና በጣም ጠቃሚው ክፍል ስለሆነ ሁላችሁም እንድታዳምጡት እንዲሁም ለሌሎችም share እድታደርጉት እጋብዛለሁ። ቪዲዮው በእናንተ ኢንሳይደሮች በተደጋጋሚ የቀረበ…»
InsideOut pinned «🔥 Wherever you are be happy ! It isn’t what you have or who you are or where you are or what you are doing that makes you happy or unhappy. It is what you think about it. 🔥የትም ብትሆን ተደሰት ! ያለህ ነገር፣ ማንነትህ፣ ያለህበት ቦታ፣ የምትሰራው ስራ አይደለም ደስተኛ እንድትሆን ወይም እንዳትሆን…»