InsideOut
206 subscribers
177 photos
1 video
110 links
Help people realize their authentic self value so they can succeed in school, at work and in relationships.

👉 ነፃ የስልክ የስልጠናና የማማከር አገልግሎት በራስ ለሚሰጥ ግምት፣ በራስ መተማመንና በሌሎች ተዛማጅ ርዕሶች ላይ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

☎️: +251991331699
🗓: ከሰኞ- አርብ
: 10:30-12:00
Download Telegram
🔥Forgive ! 

Forgiveness is making a conscious decision to live in the present even if the past still hurts.

🔥ይቅር በል!

ይቅርታ ማድረግ ምንም እንኳን ትላንት የተፈጠረው ነገር እስካሁን ህመሙ ቢጎዳም ዛሬን ለመኖር ሆን ብሎ መምረጥ ነው።

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ 🙏🙏🙏

YouTube channel: https://bit.ly/3fgw3Yc
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
🔥 Forgive!

Forgiveness is a choice.You either get bitter or you get better. It's that simple. You either take what has been dealt to you and allow it to make you a better person, or you allow it to tear you down. The choice does not belong to fate, it belongs to you.

🔥ይቅር በል!

ይቅርታ የሚደረገው በምርጫ ነው። ሁለት አማራጭ አለን አንዱ የተፈጠረውን ነገር ይቅር ብሎ ተምሮ መሻገር ወይ ደግሞ ቂም ወይም ክፋት በውስጣችን ይዘን በመብከንከን ጊዜና ጉልበት ማባከን። ምርጫው የኛ ነው።

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ 🙏🙏🙏

YouTube channel: https://bit.ly/3fgw3Yc
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
ሰላም ውድ የኢንሳይድ-አውት ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?

በቃላችን መሰረት እነሆ ሶስተኛውን የዕለተ እሁድ ሳምንታዊ ቪዲዮ ይዘንላችሁ ቀርበናል። እንደምትማሩበት እናምናለን።

ይህ ቪድዮ በይዘቱ ለየት ያለ ፣ እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ነው። ሁላችሁም እስከ መጨረሻው ልታናዳምጡት እና ልትንማሩበት ይገባል።

ራስን ለማሻሻል፣ ለመቀየር፣ በአጠቃላይ ራሳችንን ለመሆንና በህይወት የምንፈልገውንም ለማግኘት ቁልፍ ነው።

አላማችንና ተሰጥኦአችንን በመፈለግ ፣ግብንና ራዕይ በመቅረፅ ፣ የህይወት እሴቶቻቸውን ፈትሾ በማግኘት፣ የህይወት እቅድ በማውጣትና በመጠቀም ፣ ለራሳችን ህግ በመገዛት(ዲሲፕሊን በማዳበር)፣ ቃላችንን በመጠበቅ፣ ለራሳችን ታማኝ በመሆን ከራሳችን ታርቀን ራሳችንን አሸንፈን የተሻለ፣ ስኬታማና ደስተኛ ህይወት ለመኖር አስፈላጊውን ጥረት ሁሉ በማድረግ የሚገባንን ህይወት እንድንኖር ይረዳናል።

የህይወታችንን ግብ በብቃት እንድንወጣ በህይወታችን ስኬታማ እንድንሆን ያግዘናል።

በአጠቃላይ ትዳራችን በፍቅር፤ በመተጋገዝና፣ በመተዛዘን የተሞላ እንዲሆን ፣በትምህርትም ሆነ በስራ ህይወታችን ስኬትን እንድንላበስ ጠቃሚ መረጃ ይዞል።

ህይወታችንን ለመለወጥ ወይም የህይወታችንን ኳሊቲ መጨመር ከፈለግን መጀመር ያለብን የራሳችንን ግምት ጤናማ ከማድረግ መሆን አለበት እንላለን።

🩸ለቅምሻ ያህል: ጤናማ/አዎንታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ማለት ለራሳችን ያለን አጠቃላይ አመለካከት ወይም ሀሳብ ፣ ስለራሳችን የሚሰማን ስሜት፣ ራሳችንን የምናይበት መንገድ ፣ ስለራሳችን ያለን ውስጣዊና እውነተኛ እምነት አዎንታዊ/ጤናማ ሲሆን ነዉ።

🎞 ሰፋ ያለ ትንታኔ ከቪዲዮው ታገኛላችሁ።

ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን እንዲሁም በሌሎች ተዛማጅ ርዕሶች ዙሪያ ዘወትር አርብ ከ10፡30 - 11፡00 ሰዓት በስልክ ቁጥራችን +251 991 33 16 99 ነፃ የስልክ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

👇👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇🏿

✔️ በተጨማሪ አገልግሎታችንን የበለጠ አሳታፊ ለማድረግ ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን ዙሪያ ርዕሶች ብትጠቁሙን አዳዲስ መልዕክቶችን እና በቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ እንደሆነ በአክብሮት እንገልፃለን።

💢 ውድ የኢንሳይድ-አውት ቤተሰቦች በኢሜል፣ በቴሌግራም፣ በፊስቡክና በዩቱብ አድራሻችን በድምፅም ሆነ በፅሁፍ ላደረሳችሁን አስተያየት ምስጋናችን የላቀ ነው። 🙏🙏🙏

⚡️እንደተለመደው ለአገልግሎታችን ጥራትና ዕድገት የእናንተ አስተያየት ገንቢ በመሆኑ ሀሳብ አስተያየታችሁን ብታደርሱንም ምስጋናችን የከበረ ነው።

⭕️ YouTube ቻናላችንን Subscibe በማድረግ ጠቃሚ መልዕክቶቻችንን ይከታተሉ ዘንድ ተጋብዘዋል ።

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://youtu.be/iYZXohXU15o
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
InsideOut pinned «ሰላም ውድ የኢንሳይድ-አውት ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? በቃላችን መሰረት እነሆ ሶስተኛውን የዕለተ እሁድ ሳምንታዊ ቪዲዮ ይዘንላችሁ ቀርበናል። እንደምትማሩበት እናምናለን። ይህ ቪድዮ በይዘቱ ለየት ያለ ፣ እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ነው። ሁላችሁም እስከ መጨረሻው ልታናዳምጡት እና ልትንማሩበት ይገባል። ራስን ለማሻሻል፣ ለመቀየር፣ በአጠቃላይ ራሳችንን ለመሆንና በህይወት የምንፈልገውንም ለማግኘት ቁልፍ…»
Hello everyone,

This is Nejuma from InsideOut.

How is it going insiders ? I hope you are all in good health.

I wanted to share with you a good news.

I just started to create a Youtube in addtion to Telegram and Facebook content that I have been doing for months. I am doing it out of my own interest and out of passion to make my dream come true.

It is on the topic of self-confidence and self-esteem. Which everyone of us crave so much.

And I decided to make it available for everyone as much as I can.

It is a topic of concern for everyone regardless of age and other parameters.

It fits everyone at any age and circumstance. It can be for children to help them grow and thrive emotionally and psychologically.

It can be for couples to make their relationship better and for employees and also employers to make their business grow but most of all to help people realize their authentic self value and their inner potential/unlimited power they are gifted with.

I hope this resonate with you all.

For the time being, It is all in Amharic to make it more understandable and explanatory. It is gone be two way.

Thank you insiders, for all the support and comment you have been providing so far. You have been such a good help.

I was wondering if you could help me to further reach as many people as I can. Please know that your support on this would mean a world to me.

Help me reach everyone everywhere as much as you can to put your two cents in, in my journey to support others in need of it.

For more detail information please join our social media platforms and be Insider!

I wish you all a wonderful life !

YouTube channel:https://bit.ly/2YZaplw
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
🔥 Stop comparing yourself to others!

Stop comparing yourself to others and start comparing yourself with your past self.
Just be yourself because everyone else is already taken.

🔥ራስህን ከሌሎች ሰዎች ጋር አታወዳድር!

ራስህን ከሌሎች ሰዎች ጋር አታወዳድር ።
ማወዳደር ያለብን ከትላንት ራሳችን ጋር ብቻ ነው።
ራስህን ሁን ምክንያቱም ሰው መሆን የሚችለው ራሱን ብቻ ነው። ሌላው ሁሉም ሰው ተወስዷል።

YouTube channel:https://bit.ly/2YZaplw
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
Learn from your mistake!

Recognize your mistakes and learn from them. Don't not repeat them.

ስህተት አትደጋግም!

ስህተቶችህን በማስተዋል ትምህርት ውሰድባቸው። አትድገማቸው። ከስህተትህ መማር ከዛ ደግሞ ላለመድገም መራቅ ነው።

✔️ በተጨማሪ አገልግሎታችንን የበለጠ አሳታፊ ለማድረግ ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን ዙሪያ ርዕሶች ብትጠቁሙን አዳዲስ መልዕክቶችን እና በቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ እንደሆነ በአክብሮት እንገልፃለን።

YouTube channel:https://bit.ly/2YZaplw
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
🔥 Accept yourself !

Give yourself uncondtional self acceptance!
Accept yourself as an imperfect. Improve what you can and accept what you can't. Be yourself.

🔥 ራስህን ተቀበል !

ራስህን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከነ እንከንህ ከነ ድክመትህ ተቀበል። ማሻሻል የምትችለውን በማሻሻል የማትችለውን በመቀበል ራስህን ሁን።

✔️ በተጨማሪ አገልግሎታችንን የበለጠ አሳታፊ ለማድረግ ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን ዙሪያ ርዕሶች ብትጠቁሙን አዳዲስ መልዕክቶችን እና በቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ እንደሆነ በአክብሮት እንገልፃለን።

YouTube channel:https://bit.ly/2YZaplw
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
ሰላም የኢንሳይድ አውት ቤተስቦች እንዴት ናችሁ?

ይህ አራተኛው ሳምንታዊ ቪዲዮ ነው። አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት /low self-esteem/ መገለጫዎች ላይ ይሆናል ። እንደምትማሩበት ሙሉ እምነት አለን።

አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት በተለምዶ የበታችነት ስሜት የምንለዉ ማለት ነው።

የበታችነት ስሜት ምክንያት በራስ መተማመን እጦት እንደሆነ ይነሳል።

የበታችነት ስሜት ዋናው መሰረቱ ግን አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ነው ።

ብዙዎቻችን በራስ መተማመናችን ላይ እንሰራለን

ለራስ የሚሰጥ ግምትን ግን ሰምተንም ላናውቅ የምንችልበት አጋጣሚ ሰፊ ነው።

ይህ ደግሞ ውጤታማ የሆኑትም ስኬታቸውን እንዳያጣጥሙ ያልሆኑትም እንዳይሆኑ የሚፈልጉትን እንዳያገኙ እንቅፋት ሊሆን ይችላል።

ምናልባትም ብዙዎቻችሁ ይህን ቪድዮ ከሰማችሁ በኃላ

ቢያንስ አንድ ነገር ወይም ከዛ በላይ በህይወታችሁ ከስኬታችሁ የገደቧችሁን ነገሮች፣ ስኬታማ እንዳትሆኑ፣
የምትፈልጉትን እንዳታገኙ ወይም እንዳትሆኑ እንቅፋት/ጋሬጣ የሆነባችሁን ነገር፣ ደስታችሁን የቀማችሁን ነገር ልታገኙ ትችላላችሁ።

አሉታዊ ለራሳችን የምንሰጠው ግምት እንዳለን እንኳን ሳናስተውለው በህይወታችን ብዙ ችግሮችና መከራዎች ሊፈጥርብን ይችላል።

ለሚፈጠሩትም ችግሮች በሙሉ አይናፋር ስለሆንኩ ነው ብለንም ለራሳችን መልስ ሰንሰጥ ኖረንም ይሆናል።

ዋናውና መሰረታዊ ችግር ግን ለራሳችን የምንሰጠው ግምት አናሳ መሆኑ ሊሆን ይችላል።

ብዙ ጊዜ አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ሲኖረን የበታችነት ሊሰማን ያሰማናል።

ነገር ግን ለዛ ስሜት ምንም ምክንያት መስጠትም ሆነ ለችግሩ ስም መስጠት ያቅተናል።

ዝም ብለን ስለራሳችን ጥሩ እንደማይሰማን ፣ በህይወታቸው ልክ ያልሆነ ነር እንዳለ ብቻ እንገልፃለን።
ይህ ስሜት ደግሞ በህይወታችን ትልቅ አሉታዊ ተፅኖ አለው።

ለምንወስናቸው ውሳኔዎች ለምናደርጋቸው እንቅስቃሴዎች በሙሉ ራሳችንን የምናይበት ሁኔታ ወሳኝ ነው።

አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት የለንም ብላችሁ የምታስቡም ብትሆ ይህን ቪዲዮ አዳምጡት።

በህይወታችሁ መሻገር ያልችላቹባቸውን የህይወታችሁ ክፍሎች ለማሻሻል ግብአት የሚሆናችሁ ነገር እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ።

አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ጥሩ እንዳናስብ ብቻ ሳይሆን ጥሩ እንዳንኖር ያደርገናል።

ምክንቱም አንድ ሰው ራሱን የሚያይበት መነፅር የተንሸዋረረ ከሆነ የት እንዳለ፣ ወዴት እንደሚሄድ፣ ምን እንዳለዉ፣ ምን እንደሚፈልግ፣ ለምን እንደሚኖርና ምን መስራት እንዳለበት በግልፅና በደንብ ማወቅ ይሳነዋል።

ይህን ችግር ለመረዳት ይጠቅመን ዘንድ ዛሬ 15 አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ምልክቶችን ላካፍላችሁ የወደድኩት። እስከመጨረሻው ከኔ ጋር ቆዩ።

🔥 ለቅምሻ ያህል:- አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ማለት ለራሳችን ያለን አጠቃላይ አመለካከት ወይም ሀሳብ ፣ ስለራሳችን የሚሰማን ስሜት፣ ራሳችንን የምናይበት መንገድ ፣ ስለራሳችን ያለን ውስጣዊና እውነተኛ እምነት አሉታዊ ሲሆን ነዉ።

🎞 ሰፋ ያለ ትንታኔ ከቪዲዮው ታገኛላችሁ።

ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን እንዲሁም በሌሎች ተዛማጅ ርዕሶች ዙሪያ ዘወትር አርብ ከ10፡30 - 11፡00 ሰዓት በስልክ ቁጥራችን +251 991 33 16 99 ነፃ የስልክ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

👇👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇🏿

✔️ በተጨማሪ አገልግሎታችንን የበለጠ አሳታፊ ለማድረግ ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን ዙሪያ ርዕሶች ብትጠቁሙን አዳዲስ መልዕክቶችን እና በቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ እንደሆነ በአክብሮት እንገልፃለን።

💢 ውድ የኢንሳይድ-አውት ቤተሰቦች በኢሜል፣ በቴሌግራም፣ በፊስቡክና በዩቱብ አድራሻችን በድምፅም ሆነ በፅሁፍ ላደረሳችሁን አስተያየት ምስጋናችን የላቀ ነው። 🙏🙏🙏

እንደተለመደው ለአገልግሎታችን ጥራትና ዕድገት የእናንተ አስተያየት ገንቢ በመሆኑ ሀሳብ አስተያየታችሁን ብታደርሱንም ምስጋናችን የከበረ ነው።

YouTube ቻናላችንን Subscibe በማድረግ ጠቃሚ መልዕክቶቻችንን ይከታተሉ ዘንድ ተጋብዘዋል ።

YouTube videos on self-esteem:
https://bit.ly/2WzNjQT
http://bitly.ws/8oU2
https://bit.ly/2YZaplw
https://bit.ly/3fgw3Yc

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/2WzNjQT
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
InsideOut pinned «ሰላም የኢንሳይድ አውት ቤተስቦች እንዴት ናችሁ? ይህ አራተኛው ሳምንታዊ ቪዲዮ ነው። አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት /low self-esteem/ መገለጫዎች ላይ ይሆናል ። እንደምትማሩበት ሙሉ እምነት አለን። አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት በተለምዶ የበታችነት ስሜት የምንለዉ ማለት ነው። የበታችነት ስሜት ምክንያት በራስ መተማመን እጦት እንደሆነ ይነሳል። የበታችነት ስሜት ዋናው መሰረቱ ግን አሉታዊ…»
🔥You have to take your own decisions !

You have the best information on your life, and you know best what works for you.

🔥 የራስህን ውሳኔ ወስን !

ለራስህ ራስህ መወሰን ልመድ። ካንተ የበለጠ ስላንተ የሚያውቅ የለም። ካንተ የተሻለም ላንተ የሚወስን የለም። ከባለቤቱ በላይ አይደል የሚባል። መወሰን የሚገባህን እያንዳንድ የህይወትህን ውሳኔዎችና ምርጫዎች ለሌሎች አሳልፈህ አትስጥ !

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/2WzNjQT
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
🔥 Don’t take criticism personally!

No matter how good you are in your line of work, doing what you do. There will always be somebody who will criticize you. Listen to the feedback other people give you, but
Learn to distinguish between constructive and destructive criticism.

🔥 ሁሉንም የሰዎች ትችት የግልህ አድርገህ አትውሰዳቸው!

በምትሰራው ነገር ምንም ያህል ጥሩ ብትሆንም እንኳን ሁሌም አንተንና ስራህን የሚተቹ ሰዎች አይጠፉም። ማድረግ ያለብን የሰዎችን አስተያየት በክብርና በጥሞና ማዳመጥ ከዛ ጥሩውን ከመጥፎ መለየት።

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/2WzNjQT
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
🔥 Don’t be too hard on yourself!

It’s easy to fall into the habit of self-criticism because of past mistakes or because things didn’t work out as you wanted them to. But it doesn't serve you. You are not perfect! You never will be, and - the best thing is - You don't have to be.

🔥ራስህ ላይ ሀይለኛ አትሁን!

ከዚህ በፊት በሰራሀው ስህተት ራስን የመተቸት መረብ ውስጥ መግባት ቀላል ነው። ግን አይጠቅምህም። ፍፁም አይደለህም። ለወደፊቱም አትሆንም። መሆንም አይጠበቅብህም።

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/2WzNjQT
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
🔥 You are enough!

All the troubles of self-esteem revolve around one thing. We don’t feel worthy as human beings. we feel that we don’t deserve the good that happens to us.

You don’t need special abilities, and you
don’t need to be more intelligent or wealthy to become worthy. You already are.

When you are totally convinced that you deserve more - subconsciously and consciously, your life will change,
because you will act different and do anything you can to claim what you deserve.

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/2WzNjQT
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
🔥 Never Give Up On Yourself !

All things are working for your good. One day, you'll look back on everything you've been through and thank Almighty for it.

🔥 መቼም ቢሆን በራስ ተስፋ አትቁረጥ!

ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። አንድ ቀን በህይወትህ የተፈጠሩ ነገሮችን ፣ ያጋጠሙህን ችግሮች ፣ ያሳለፍካቸውን ጊዜያትም ጭምር አስታውሰህ ሀያሉን ፈጣሪን ማመስገንህ አይቀርምና።

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/2WzNjQT
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
🔥 Smile a lot !

If you don’t do it already, start to smile consciously today. Smiling improves the
quality of your life, health, and relationships and of course also your self-esteem.

🔥 ፈገግ በል!

ሆን ብለህ ፈገግ የማለትን ልማድን አዳብር። ፈገግታ የህይወትህን ኳሊቲ፣ ጤናህን፣ ከሰዎች ጋር ያለህን ተግባቦት እንዲሁም ለራስህ የምትሰጠውን ግምት ለማሻሻል ጠቃሚ ነው።

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/2WzNjQT
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
🔥 Everything in life comes in pair!

Even a happy life cannot be without a measure of darkness, and the word happy would lose its meaning if it were not balanced by sadness. It is far better to take things as they come along with patience and equanimity.

🔥ህይወት የሁለት ነገሮች ድምር ውጤት ናት !

ደስታ ጣዕም የሚሰጠው ሀዘንን ለሚያውቅ ሰው ነው። ብርሀንም ትርጉም የሚያገኘው ጨለማ ሲኖር ነው። ሁሉንም እንደየአመጣጡ እና እንደየሁኔታው በትዕግስትና በመረጋጋት ማለፍ የተሻለ ህይወት ለመጎናፀፍ መሰረት ነው።

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/2WzNjQT
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
ሰላም የኢንሳይድ አውት ቤተስቦች እንዴት ናችሁ?

ይህ አምስተኛ ሳምንታዊ ቪዲዮ ነው።

በዚህ ቪዲዮ የምናየው የበታችነት/አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት/ Common Causes of low self-esteem/ 10 ዋና ዋና መንስኤዎችን ይሆናል።

አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት በተለምዶ የበታችነት ስሜት የምንለዉ ማለት ነው።

የበታችነት ስሜት ምክንያት በራስ መተማመን እጦት እንደሆነ ይነሳል።

የበታችነት ስሜት ዋናው መሰረቱ ግን አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት ነው ።

በመሰረቱ የሰው ልጅ ሁሉም ሲወለድ/ሲፈጠር ለራሱ ያለው ግምት ሙሉ ነው።

ብዙ ጊዜ ህፃናትን ተፈጥሮአዊ እክል ካልገጠማቸው
በልጅነታቸው ቀና፣ ጥሩ ጥሩ ነገር የሚያስቡ፣ በራሳቸው የሚያምኑ፣በጣም ተጫዋች፣ ደስተኛ ፣ የይቻላል መርህ ተምሳሌት አድርገን ልንወስዳቸው እንችላለን።

ከዛም ከልጀነት ጀምሮ በሚያጋጥማቸው ሁኔታዎችና ሰዎች ምክንያት ለራሳቸውን የሚሰጡት ግምት ተጠብቆ ሊቆይ ወይ ሊቀንስ ይችላል። ሊጠበቅ ወይ ሊሰረቅ ይችላል።

በህይወታችን የምናገኛቸው ሰዎችም ሆኑ የምናልፍባቸው አጋጣሚዎች ለራሳችን ከምንሰጠው ግምት የሚሰጡን ወይም የሚወስዱብን ነገር አለ።

ከራስ የሚሰጥ ግምት ጋር በተያያዘ በተለይ ወላጆች ልጆቻቸውን ሊረዱ ወይም ባለማወቅ ሊጎዱ ይችላሉ።

የወላጆች ስራ በጣም ከባድ/demanding/ በመሆኑ
ልጆችን ማሳደግ እንደየዘመኑ እንደየጊዜው ሁኔታ ከቤተሰቦቻችን ከተማርነው ልምድ በተጨማሪ በቂ የልጆች አስተዳደግ እውቀትና ክህሎት ትዕግስትም ጭምር ይጠይቃል። እስከመጨረሻው ከኔ ጋር ቆዩ ።

🔥 ለቅምሻ ያህል:- የትላንት የህይወታችን ገጠመኞች ፣ ከወላጆች አሳዳጊዎች ሌሎች ለኛ ቅርበት ካላቸው ሰዎች
ጋር የነበረን/ያለን ተግባቦት/ለራሳችን ያለንን አመለካከት shape ለማድረግ እንዴት አስተዋፆ እንደሚያደርጉ በአጭሩ እናያለን።

🎞 ሰፋ ያለ ትንታኔ ከቪዲዮው ታገኛላችሁ።

ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን እንዲሁም በሌሎች ተዛማጅ ርዕሶች ዙሪያ ዘወትር አርብ ከ10፡30 - 11፡00 ሰዓት በስልክ ቁጥራችን +251 991 33 16 99 ነፃ የስልክ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

👇👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇🏿

✔️ በተጨማሪ አገልግሎታችንን የበለጠ አሳታፊ ለማድረግ ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን ዙሪያ ርዕሶች ብትጠቁሙን አዳዲስ መልዕክቶችን እና በቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ እንደሆነ በአክብሮት እንገልፃለን።

💢 ውድ የኢንሳይድ-አውት ቤተሰቦች በኢሜል፣ በቴሌግራም፣ በፊስቡክና በዩቱብ አድራሻችን በድምፅም ሆነ በፅሁፍ ላደረሳችሁን አስተያየት ምስጋናችን የላቀ ነው። 🙏🙏🙏

እንደተለመደው ለአገልግሎታችን ጥራትና ዕድገት የእናንተ አስተያየት ገንቢ በመሆኑ ሀሳብ አስተያየታችሁን ብታደርሱንም ምስጋናችን የከበረ ነው።

YouTube ቻናላችንን Subscibe በማድረግ ጠቃሚ መልዕክቶቻችንን ይከታተሉ ዘንድ ተጋብዘዋል ።

YouTube videos on self-esteem:

https://bit.ly/3goQtPh
https://bit.ly/2WzNjQT
http://bitly.ws/8oU2
https://bit.ly/2YZaplw
https://bit.ly/3fgw3Yc

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/3goQtPh
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com
InsideOut pinned «ሰላም የኢንሳይድ አውት ቤተስቦች እንዴት ናችሁ? ይህ አምስተኛ ሳምንታዊ ቪዲዮ ነው። በዚህ ቪዲዮ የምናየው የበታችነት/አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት/ Common Causes of low self-esteem/ 10 ዋና ዋና መንስኤዎችን ይሆናል። አሉታዊ ለራስ የሚሰጥ ግምት በተለምዶ የበታችነት ስሜት የምንለዉ ማለት ነው። የበታችነት ስሜት ምክንያት በራስ መተማመን እጦት እንደሆነ ይነሳል። የበታችነት…»
⭕️ Take full responsibility for your life!

When things don’t work out as we want, we are often quick to blame others. There is only one person that's responsible for your life, and that is YOU! Not your boss, not your spouse, not your parents, not your friends, not your clients, not the economy, not the weather, not the president. YOU!

⭕️ ለህይወትህ ሙሉ ሐላፊነት ውሰድ!

ብዙ ጊዜ ነገሮች በምንፈልገው መልኩ ካልሄዱ ላለመሳካቱ ሌሎች ሰዎችን ለመውቀስ እንቸኩላለን ።
ነገር ግን ለህይወትህ ሐላፊነት የሚወስድ ሰው አንድ ብቻ ነው። ያም አንተ ነህ። አለቃህ አይደለም፣ የትዳር አጋርህ አይደለም፣ ቤተሰቦችህም አይደሉም፣ ጓደኞችህም አይደሉም፣ ኢኮኖሚው፣ ደንበኞችህ፣ የአየር ንብረቱ ወይም ፕሬዝዳንቱም አይደሉም። አንተ ነህ።

ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን እንዲሁም በሌሎች ተዛማጅ ርዕሶች ዙሪያ ዘወትር አርብ ከ10፡30 - 11፡00 ሰዓት በስልክ ቁጥራችን +251 991 33 16 99 ነፃ የስልክ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

👇👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇🏿

✔️ በተጨማሪ አገልግሎታችንን የበለጠ አሳታፊ ለማድረግ ለራስ በሚሰጥ ግምትና በራስ መተማመን ዙሪያ ርዕሶች ብትጠቁሙን አዳዲስ መልዕክቶችን እና በቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ እንደሆነ በአክብሮት እንገልፃለን።

💢 ውድ የኢንሳይድ-አውት ቤተሰቦች በኢሜል፣ በቴሌግራም፣ በፊስቡክና በዩቱብ አድራሻችን በድምፅም ሆነ በፅሁፍ ላደረሳችሁን አስተያየት ምስጋናችን የላቀ ነው። 🙏🙏🙏

እንደተለመደው ለአገልግሎታችን ጥራትና ዕድገት የእናንተ አስተያየት ገንቢ በመሆኑ ሀሳብ አስተያየታችሁን ብታደርሱንም ምስጋናችን የከበረ ነው።

YouTube ቻናላችንን Subscibe በማድረግ ጠቃሚ መልዕክቶቻችንን ይከታተሉ ዘንድ ተጋብዘዋል ።

YouTube videos on self-esteem:

https://bit.ly/3goQtPh
https://bit.ly/2WzNjQT
http://bitly.ws/8oU2
https://bit.ly/2YZaplw
https://bit.ly/3fgw3Yc

👉 ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት አድራሻዎቻችን ይጎብኙን። የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰባችንን በመቀላቀል ኢንሳይደር ይሁኑ።

YouTube channel: https://bit.ly/36h1mOA
Facebook page: https://m.facebook.com/InsideOutEt
Telegram channel:
t.me/InsideOutEth
t.me/InsideOutEth_bot
Email: InsideOutEth2020@gmail.com

👇👇👇👇👇👇
@InsideOutEth
☝️☝️☝️☝️☝️☝️