You can now submit multiple recognitions and awards In different files as different. So please do from now on.
For those who submitted by merging multiple files, don't worry it will be handled.
For those who submitted by merging multiple files, don't worry it will be handled.
❤22🤝2
Forwarded from Tikvah-University
#ጥቆማ #INSA #CyberTalentChallenge
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) 5ኛ ዙር የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ምዝገባ ማድረግ ጀምሯል፡፡
ፕሮግራሙ ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ድረስ ያሉ ልዩ ተሰጥኦና ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊ ወጣቶች እንደሚያካትት አስተዳደሩ አሳውቋል።
🚀 የምዝገባ ጊዜ፦
ከሚያዚያ 29 እስከ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም
ለመመዝገብ ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) እንደሚያስፈልግ ተገልጿል፡፡
የመወዳደሪያ ዘርፎች፦
🔹 ሳይበር ደህንነት
🔹 ዴቨሎፕመንት
🔹 ኢምቤድድ ሲስተም
🔹 ኤሮስፔስ
🔹 ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ
የሰመር ካምፕ ፕሮግራሙ የሚካሔድባቸው ዩኒቨርሲቲዎች፦
➫ አዲስ አበባ ሳይንሳና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
➫ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ
➫ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
➫ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
ለመመዝገብ 👇🏼
https://ctc.insa.gov.et/registration
@tikvahuniversity

❤45🔥4😍2👍1🥰1
የኢመደአ/INSA ሰመር ካምፕ ምዝገባ እየተመዘገቡ ነው?
በዚህ አመት በ6 ከፍተኛ ተቋማት/ ዩኒቨርስቲዎች ሰመር ካምፑ የሚሰጥ ሲሆን
1 በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
2 በጂማ ዩኒቨርስቲ
3 በባህርዳር ዩኒቨርስቲ
4 በሀረመያ ዩኒቨርስቲ
5 በደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ
6 በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሲሆን ያልተመዘገባችሁ እንድትመዘገቡ! ስትመዘገቡ ያጋጠማችሁ ችግር ካለ በአስተያየት መስጫው ላይ አስትያየታችሁን እንድትሰጡን!
የINSA ሰመር ካምፕ የተሳተፉ ባለተሰጥኦዎች
1ኛ በተለያዩ የአለማችን ሀገራት የሚደረጉ የፈጠራ እንን ቴክኖሎጂ ውድድሮች በበላይነት ማጠናቀቅ ችለዋል
2ኛ በሀገራችን ላይ ትላልቅ ሰታርታፖችን እየገነቡ ይገኛሉ
3ኛ በሀገራችን የሚካሄዱ ማንኛቸውም የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውድድሮች በማዕከሉ ልጆች የበላይነት የተያዙ ናቸው
4ኛ በተለይ በሳይበር ደህንነት እና ዴቨሎፕመንት ዘርፍ INSA የሚሰራቸውን ሀገራዊ ፕሮጀክቶች በከፍተኛ አቅም በመስራት ተቋሙንን እና ሀገርን እያገዙ ይገኛል ... ወዘት
@insactc

👍17❤8🕊5🔥2
INSA Cyber Talent Center
ውብ ሀገር ፣ ውብ ህዝብ ፣ ውብ ባህል፣ ጀግና ጠንካራ ታዳጊ ፣ ልዩ ተሰጽኦ የሞሉባት ሀገር ፣ በህብረብሄረሰብ የተምላች ባለጸጋ ሀገር ፣ በሳይበር እና ቴክኖሎጂ ባለተሰጽኦች የታደለች ሀገር አለችን። ኢንሳም ይሄን ጸጋ ቀድሞ ተረድቶ ውብ ልጆቿን በእየ ተሰጽኦቸው መልምሎ አቅማቸውን እና ተሰጥኦቸውን ወደሚያወጡበት ካምፕ አስገብቶ በዚህ መልኩ መክፈቻውን አድርጓል። INSA cyber talent 2017…
INSA 2017 summer camp 4 bach opening ceremony's!
🔥10❤5🤷♂4🥰1🕊1