🔴 LIVE INTERVIEW – Today Night
🎙 Join us with Sanyi Diriba
A 16-year-old Self-Taught Developer building real impact
💻 Tech Content Creator (35K+ audience)
🚀 Startup Builder
🎓 A2SVian
From learning on his own to building and inspiring thousands — this is a story you don’t want to miss.
⏰ 2:00 LT (Night)
📍 t.me/insactc
Young mind. Big impact. 🔥
#LiveInterview #YoungDeveloper #TechInspiration #FutureBuilders

🔥39🫡14❤7👍2
Sanyi diriba
INSA Cyber Talent Center
Show your love and support for sanyi
https://t.me/thesanyi
https://t.me/thesanyi
❤38👍9👏4
Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር የ2018 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ፤ የ2018 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያንና ለተቋሙ አባላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ዋና ዳይሬክተሯ በመልእክታቸው በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
የትንሳኤ በዓል ጨለማ በብርሃን የተተካበት ፣ ሞት ድል የተነሳበት ታላቅ ሃይማኖታዊ በዓል መሆኑን የጠቀሱት ዋና ዳይሬክተሯ፤ በዓሉ ከምንም በላይ ታላቅ ፍቅር የተገለጠበት፣ እርቅና ሰላም የሰፈነበት በመሆኑ ህዝበ ክርስቲያኑ የተጣሉትን በማስታረቅ፣ የተራቡትን ማዕድ በማጋራትና የተቸገሩትን በመርዳት ሊያከብረው እንደሚገባ አሳስበዋል።
በተለይም በሀገራችን ያለውን የአብሮነትና የመደጋገፍ እሴት በማጠናከር በዓሉን በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም እንዲያሳልፉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል። ዋና ዳይሬክተሯ አያይዘውም በዓላትን ስናከብር ደስታችን ሙሉ ይሆን ዘንድ በዲጂታል መስተጋብሮቻችን ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባም አሳስበዋል።
በዚህ ወቅት የሕዝቡን የደስታ ስሜት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶች ስለሚጨምሩ፤ “የፋሲካ ስጦታ ደርሶዎታል” በሚሉ አሳሳች ሊንኮች የግል መረጃን ከመስጠት መቆጠብ፣ “የባንክ አካውንትዎ ተዘግቷል” በሚሉ የሐሰት ጥሪዎች የሚስጥር ቁጥርን (PIN) አሳልፎ አለመስጠት፣ እንዲሁም በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ የሐሰት መረጃዎችን ከማጋራት በፊት ምንጫቸውን ማረጋገጥ ይገባል።
በመሆኑም እያንዳንዱ ዜጋ የራሱ የሳይበር ደህንነት ዘብ በመሆን ራሱንና ሀገሩን ከጥቃት እንዲከላከል ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

❤44
INSA 2018 summer camp registration ... https://www.linkedin.com/posts/semework-eshetu-60b383173_insa-2018-summer-camp-registration-opening-share-7450066276032503808-qJJ0?utm_source=share&utm_medium=member_desktop&rcm=ACoAACkq86sBpR5w30BlAuQ2aOSHxe-xQypSyUg
LinkedIn
🔴 INSA 2018 Summer Camp Registration – Opening This Week
Registration for the INSA 2018 Summer Camp begins this week.
Program Streams:…

Program Streams:
Cyber Security
Software Development
Embedded Systems
Drone & Aerospace Technology
Emerging Technologies (AI, IoT, and more)…

🔥74❤19⚡16
Most beginners think they need to feel ready before they start. That moment doesn’t always come on its own, you create it by starting.
You learn faster by doing things wrong than by waiting to do things perfectly. Build something small, break it, fix it, repeat. That’s the real process.
There will always be someone louder, faster, or more experienced than you. That doesn’t define your path or your pace. If you ever feel like you don’t belong, take it as a sign you’re growing and pushing beyond your comfort zone.
Focus less on watching tutorials all day and more on creating, even if it’s messy. Skills grow from action, not just understanding.
And about social media… people usually share their highlights, not their confusion. Don’t measure your beginning against someone else’s middle.
Keep going, even when it feels slow. Progress is happening, even when it’s quiet.
https://t.me/insactc

Telegram
INSA Cyber Talent Center
We work to inspire, cultivat, develop and hire talents in cyber ecosystem.
❤90🔥10🙏9⚡3
Most successful multimillionaires didn’t win because of prestigious degrees but because they built rare, high-value skills and applied them in the real world - Bill Gates and Mark Zuckerberg left Harvard University to build software platforms, Steve Jobs dropped out of Reed College to focus on product innovation, Larry Ellison left both University of Chicago and University of Illinois Urbana-Champaign to build enterprise systems, and Michael Dell left University of Texas at Austin to scale a computer business, while even degree holders like Jeff Bezos from Princeton University and Warren Buffett from University of Nebraska succeeded by applying leverage, not just credentials; and the same pattern exists in Ethiopia - Mohammed Al Amoudi built vast business empires through execution and opportunity beyond formal education narratives, and Haile Gebrselassie transformed world-class performance into diversified business success—so the pattern is clear: education can help, but in fields like cybersecurity and technology your real advantage is what you can build, secure, and solve, meaning a highly skilled, disciplined individual with real projects and measurable results will outperform someone relying only on formal credentials.
In cybersecurity and tech, the hierarchy is brutal:
Talent without work → wasted
Passion without skill → noise
Skill without execution → invisible
Execution + leverage → unstoppable
@insactc

👍52🔥24❤12👏10🥰4
📚 Happy World Book Day!
In an industry that moves at 2^1 mph, books are the best way to slow down and master the fundamentals. Whether you’re into clean code, security, or the future of AI, here are four "must-reads" for every techie’s shelf:
• The Pragmatic Programmer: The "bible" for professional development.
• The Phoenix Project: A novel about IT and DevOps that feels a little too real.
• Sandworm: For cybersecurity enthusiasts interested in true-stakes digital warfare.
• Atomic Habits: Because great engineering starts with great personal systems.

❤22🔥13👍4
Our talent centre stars are on fire👊
የኢመደአ የታለንት ልማት ማዕከል ተማሪዎች በሳይንስና ፈጠራ ስራ ውድድር የላቀ ድል አስመዘገቡ! 🏆
በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ስር የሚገኘው የታለንት ልማት ማዕከል የ4ኛው ዙር የክረምት ካምፕ (Summer Camp) ተሳታፊ ተማሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ በተካሄዱ የፈጠራ እና ሳይንስ ውድድሮች ላይ ተሳትፈው አንጸባራቂ ድል ተቀዳጅተዋል።
በክፍለ ከተማና በከተማ አቀፍ ደረጃ በተካሄዱት በእነዚህ የፈጠራ ውድድሮች ላይ፦
✅ በአይሲቲ (ICT) እና በልዩ ፍላጎት ዘርፎች ከክፍለ ከተማ ደረጃ 4 ፕሮጀክቶች 1ኛ በመውጣት አሸንፈዋል።
✅ በከተማ አቀፍ ደረጃ ደግሞ 2 ፕሮጀክቶች የላቀ ብቃታቸውን በማሳየት የ1ኛነት ደረጃን ተቆናጠዋል።
የኢመደአ የታለንት ልማት ማዕከል በሳይበር ደህንነት በሌሎች የቴክኖሎጂ ዘርፎች ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎችና ወጣቶችን በመለየት፣ በማሰልጠንና ወደ ተግባራዊ ስራ እንዲገቡ በማድረግ ረገድ ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተ ይገኛል።
ይህ በውድድሩ የተመዘገበው ስኬት ተማሪዎች በንድፈ-ሀሳብ የቀሰሙትን እውቀት ወደ ተግባራዊ ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራዎች መለወጥ መቻላቸውን ያረጋገጠ ሲሆን፣ ሌሎች ተማሪዎችም በራሳቸው አቅም እንዲያምኑና አዳዲስ ምርምሮችን እንዲያደርጉ ትልቅ መነሳሳትን የሚፈጥር ነው።
አስተዳደሩ ለወጣቶቹ ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረጉን አጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን፣ ለኢመደአ የታለንት ልማት ማዕከል ተማሪዎቻችን በሙሉ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን!
@insactc
#INSA #TalentDevelopment #Innovation #ScienceFair #ICT #Ethiopia #CyberSecurity #FutureLeaders

⚡16👍10❤7🔥4💩2