Amanuel interview
INSA Cyber Talent Center
Interview with Amanuel Abraham
The founder and CEO of elevate skill.Innovator.Entrepreneur
Join him https://t.me/elevateskill

❤4
Are you ready for 2018 Talent registration! @insactc
👍159🔥18😈6❤5🤯5⚡4👏3💩3🤔1
INSA Cyber Talent Center pinned «Are you ready for 2018 Talent registration! @insactc»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
PM Dr Abiy about generation building...
🔥28💩11❤10👍3🎅1
🔴 LIVE INTERVIEW – Today Night
🎙 Join us with Sanyi Diriba
A 16-year-old Self-Taught Developer building real impact
💻 Tech Content Creator (35K+ audience)
🚀 Startup Builder
🎓 A2SVian
From learning on his own to building and inspiring thousands — this is a story you don’t want to miss.
⏰ 2:00 LT (Night)
📍 t.me/insactc
Young mind. Big impact. 🔥
#LiveInterview #YoungDeveloper #TechInspiration #FutureBuilders

🔥39🫡14❤7👍2
Sanyi diriba
INSA Cyber Talent Center
Show your love and support for sanyi
https://t.me/thesanyi
https://t.me/thesanyi
❤38👍9👏4
Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር የ2018 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ፤ የ2018 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያንና ለተቋሙ አባላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ዋና ዳይሬክተሯ በመልእክታቸው በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
የትንሳኤ በዓል ጨለማ በብርሃን የተተካበት ፣ ሞት ድል የተነሳበት ታላቅ ሃይማኖታዊ በዓል መሆኑን የጠቀሱት ዋና ዳይሬክተሯ፤ በዓሉ ከምንም በላይ ታላቅ ፍቅር የተገለጠበት፣ እርቅና ሰላም የሰፈነበት በመሆኑ ህዝበ ክርስቲያኑ የተጣሉትን በማስታረቅ፣ የተራቡትን ማዕድ በማጋራትና የተቸገሩትን በመርዳት ሊያከብረው እንደሚገባ አሳስበዋል።
በተለይም በሀገራችን ያለውን የአብሮነትና የመደጋገፍ እሴት በማጠናከር በዓሉን በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም እንዲያሳልፉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል። ዋና ዳይሬክተሯ አያይዘውም በዓላትን ስናከብር ደስታችን ሙሉ ይሆን ዘንድ በዲጂታል መስተጋብሮቻችን ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባም አሳስበዋል።
በዚህ ወቅት የሕዝቡን የደስታ ስሜት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶች ስለሚጨምሩ፤ “የፋሲካ ስጦታ ደርሶዎታል” በሚሉ አሳሳች ሊንኮች የግል መረጃን ከመስጠት መቆጠብ፣ “የባንክ አካውንትዎ ተዘግቷል” በሚሉ የሐሰት ጥሪዎች የሚስጥር ቁጥርን (PIN) አሳልፎ አለመስጠት፣ እንዲሁም በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ የሐሰት መረጃዎችን ከማጋራት በፊት ምንጫቸውን ማረጋገጥ ይገባል።
በመሆኑም እያንዳንዱ ዜጋ የራሱ የሳይበር ደህንነት ዘብ በመሆን ራሱንና ሀገሩን ከጥቃት እንዲከላከል ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

❤44