Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ ፕላትፎርሞች የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችን አስመልክቶ የቀረበ የጥንቃቄ መልዕክት
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ)፤ በሀገራችን የዲጂታል ትስስር መስፋፋትን ተከትሎ በዋትሳፕ (WhatsApp)፣ በቴሌግራም (Telegram) እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ ፕላትፎርሞች አማካኝነት በዜጎች ላይ የሚሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶችና የማጭበርበር ድርጊቶች በአሳሳቢ ሁኔታ እየጨመሩ መምጣታቸዉን በተለያዩ መንገዶች ማረጋገጥ ችሏል።
በአሁኑ ወቅት በሀገራችን የሚካሄዱ የተለያዩ ሲምፖዚየሞችን፣ ዓለም አቀፍ መድረኮችን እና የኦንላይን ስብሰባዎችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም፣ የሳይበር ወንጀለኞች የእነዚህን ኩነቶች ስም ለሀሰተኛ ድርጊቶቻቸው መጠቀሚያ እያደረጉት ይገኛሉ።
እነዚህ አካላት የማህበረሰቡን የግል መረጃ ለመስረቅ፣ የባንክ ሂሳቦችን ለመመዝበር እና የዲጂታል ደህንነትን ለማናጋት በተቀናጀ መልኩ እየሰሩ መሆኑን አስተዳደሩ በክትትልና በምርመራ አረጋግጧል።
እነዚህ የሳይበር ጥቃቶች የሚፈጸሙት ማህበረሰቡ ትኩረት የሚሰጣቸውን "ተፈላጊ" እና "ወቅታዊ" የሆኑ ጉዳዮችን መነሻ በማድረግ በተዘረጋ ስልታዊ የማታለያ ዘዴ ነው።
አጭበርባሪዎቹ "ለሲምፖዚየሙ ተሳታፊዎች የተዘጋጀ ነጻ የኢንተርኔት ፓኬጅ"፣ "ልዩ የስራ ቅጥር" ወይም "ይህ የስብሰባ መሳተፊያ ሊንክ ነው፤ ከፍተው ይግቡ" የሚሉ አሳሳችና ማራኪ መልዕክቶችን በማሰራጨት ተጠቃሚዎች በመልዕክቱ ውስጥ የተካተተውን ሊንክ (Link) እንዲጫኑ ያደርጋሉ።
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://web.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

❤3
🔴 LIVE CTF NIGHT TONIGHT 🔴
Topic: Capture The Flag (CTF) – Hands-On Cybersecurity Challenges
⏰ Today | 2:00LT (Night)
📍 On INSA Cyber Talent Center Channel @insactc
Join us for an exciting live CTF night where we put theory into practice and challenge our skills across real-world cybersecurity scenarios. Whether you’re a beginner or experienced, this session is all about learning by doing.
⚡️ CTF highlights:
- Team-based problem solving
- Live walkthroughs & discussion of solutions
- Interactive Q&A throughout the session
📢 Happening today at 2:00 LT night. Don’t miss the flags! 🚩
@insactc @cteinsa
#INSA #CTF #CyberSecurity #Hacking #InfoSec #CTFNight

🔥9❤4
Your CTF Night Challenge is here 🔥💻
Beginners:
https://tryhackme.com/room/ohsint
Intermediate:
https://tryhackme.com/room/smol
Comment "Done" when u finish the challenge. Good luck and make sure you are learning in the process!
@insactc
@cteinsa
Beginners:
Intermediate:
Comment "Done" when u finish the challenge. Good luck and make sure you are learning in the process!
@insactc
@cteinsa
👍2❤1
❤1
How was our CTF Night?
Anonymous Poll
46%
Amazing we need more
15%
Got stuck at somepoint
16%
I have learned something new
27%
I had no idea about ctf
32%
Need a CTF Session to learn about it
❤2🔥1
LiveStream Announcement:
We will not have live-stream for today. Monday we will continue development sessions with special guests. Thankyou for your attention.
INSA,
Cyber Talent Center
@insactc
@cteinsa
#Livestream

❤15😭10🫡6👍1
Forwarded from Tech excellence Center
Dark_Psychology_Secret_The_Essential_Guide_to_Persuasion,_Emotional.pdf
1.3 MB
Dark Psychology Secret: The Essential Guide to Persuasion, Emotional Manipulation, Deception, Mind Control, Human Behavior, NLP and Hypnosis, How To Stop Being Manipulated And Defend Your Mind
Daniel James Hollins
Daniel James Hollins
🔥7👍6🤨3
🔐 Authentication & Authorization (Developer View) | LIVE Session
Security isn’t just theory — it’s something developers implement every day.
Join us for a practical session that explains how authentication and authorization actually work in real applications.
🗓 Today
⏰ 2:00 LT
🔴 Live Session
🧩 What we’ll cover:
Sessions vs Tokens – when and why to use each
Role-Based Access Control (RBAC) – controlling who can do what
How developers implement auth in real-world systems
Common mistakes and best practices
insactc cteinsa

Perfect for students, backend developers, and anyone building secure applications.
insactc cteinsa
❤6🔥5
የኢመደአ/INSA የዊክ ኢንድ/weekend የታለንት ልማት ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ
ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቀናት - በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ እና እሁድ
ፕሮግራሙ የሚሰጠዉ - አዲስ አበባ ኢመደአ ታለንት ማእከል
ፕሮግራሙን መሳተፍ የሚችሉ
1.በሳይበር እና በመሳሰሉት ዘርፎች ዘርፉ ላይ ልዩ ታለንት ያላቸዉ እና የሞካከሯቸዉን ፕሮጀክቶች ማሳየት የሚችሉ
2.ተቋሙ የሚያዘጋጀዉን ፈተና/ቻሌንጅ ማለፍ የሚችሉ
3.ቅዳሜ እና እሁድ ተመላልሰዉ መሳተፍ የሚችሉ
4.ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ
ምዝገባዉ የሚደረግበት ፕላትፎርም ለዚሁ ፕሮግራም ተብሎ በተዘጋጀ ፖርታል - https://talent.insa.gov.et
የምዝገባ ጊዜ ከጥር 27 - የካቲት 07 ድረስ
ስለፕሮግራሙ ማብራሪያ ከፈለጉ በታለንት ማእከሉ የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/insactc
https://t.me/cteinsa
በመግባት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን። 📢 INSA Weekend Talent Development Program – Registration Open
The Information Network Security Administration (INSA) invites talented individuals to apply for its Weekend Talent Development Program in cyber security and related fields.
🗓 Schedule: Saturdays & Sundays
📍 Location: INSA Talent Center, Addis Ababa
Eligible applicants:
✔️ Talented individuals with demonstrable projects
✔️ Those who pass INSA’s exam/challenge
✔️ Primary school students to university graduates
✔️ Must be available on weekends
📝 Registration: February 04 – February 14
🔗 Apply at: https://talent.insa.gov.et
ℹ️ More info:
https://t.me/insactc
| https://t.me/cteinsa

3🔥7❤6😢1