INSA Cyber Talent Center pinned «https://youtu.be/M8Sr3EkprdM?si=LqeXI4D97BDgYe7H»
Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
“ሴኒቮ”
በትምህርት፣ ደራሲያን እና አንባቢዎች መካከል ያለውን ክፍተት የሚሞላ ዲጂታል መድረክ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ተኛ ጊዜ በ2017 ዓ/ም ባዘጋጀው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ከተሳተፉና ከተመረቁ ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች መካከል አንዱ አሌክሳንደር ሳሙኤል ነው፡፡ አሌክሳንደር በሰመር ካምፕ ቆይታው “ሰኒቮ” የተሰኘ የዲጂታል ፕላትፎርም አበልጽጓል፡፡
ሴኒቮ በትምህርት፣ ደራሲያን እና አንባቢዎች መካከል ያለውን ክፍተት የሚሞላ ዲጂታል መድረክ ነው:: ከኢትዮጵያ ጀምሮ ሙሉ አፍሪካን አንድ እርምጃ ከፍ ማድረግ የሚችል የዲጂታል መድረክ ሲሆን፤ ዋና ዓላማውም ተማሪዎችን፣ መምህራን እና አዲስ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎችን በቀላሉ መፅሃፍቶችን፣ የመማሪያ ቁሳቁሶችን እና የኢ-መማሪያ በአንድ ቦታ በማቅረብ ትውልዱን በእውቀት የታነጸ ማድረግ ነው። ሰኒቮ ትብብርን፣ ፈጠራን እና የእውቀት መጋራትን የሚያበረታታ የዲጂታል ከባቢ ለመምህራን እና ለተማሪዎችን መፍጠር የቻለ ነው።
ከትምህርት ባሻገር፣ በአህጉሪቱ ያሉ የደራሲ መብት ጥሰቶችን ለመከላከል የሚያስችል ደህንነቱ የተጠበቀ እና ፍትሃዊ የዲጂታል መድረክ በማቅረብ የአፍሪካ ደራሲያንን ለመደገፍ የሚያስችል ነው። በሰኒቮ በኩል፣ ተማሪዎች የሚፈልጉትን ማድረግ፣ መፍጠር ይችላሉ፡፡ የተለያዩ የአካዳሚክ እና ትምህርታዊ ያልሆኑ መጽሃፍቶችን ማግኘት፤ በኦንላይን ላይ የመማሪያ ክፍለ ጊዜዎች እና ኮርሶች ለተማሪዎች ብቁ ከሆኑ አስተማሪዎች እና የትምህርት ባለሙያዎች ጋር ይገናኛሉ። ፕላትፎርሙን በመጠቀም ደራሲዎች እና መምህራን ስራቸውን በቀላሉ ማተም፣ መሸጥ እና ማጋራት
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

👏56❤9🔥5👍1
ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን መቆጣጠሪ ሲስተም (Anti-Money Laundry - AML)
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ተኛ ጊዜ በ2017 ዓ/ም ባዘጋጀው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ከተሳተፉና ከተመረቁ ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች መካከል አንዷ ናኦሚ ጎዝጉዜ ናት፡፡ ናኦሚ በሰመር ካምፕ ቆይታዋ ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመቆጣጠር የሚያስችል ሲስተም (Anti-Money Laundry - AML) አበልጽጋለች፡፡
ይህ ፕሮጀክት የገንዘብ ማጠብን (Money laundry) በህገወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብን ለመከላከል ታስቦ የተሰራ ፕሮጀክት ነው፡፡ ይህ ስርዓት አጠራጣሪ ወይም ሕገ-ወጥ ወይም ያልተለመዱ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን ወይም ግብይቶችን ይከታተላል፤ ይለያል። ከዚህም ባሻገር ለህግ አስከባሪዎች ምርመራን በማቅለል ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል፡፡
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም 629 ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች የተመረቁ ሲሆን፤ ተመራቂዎቹ በግልና በቡድን በመሆን ሰላሳ አንድ (31) ችግር ፈቺ የሆኑ ፕሮጀክቶችን ሰርተዋል፡፡
በተመራቂዎቹ የተሰሩ ፕሮጀክቶችን በተከታታይ የምናቀርብ ይሆናል፡፡

🔥60❤17👏16🤬8💩6👍5💔5🙉1
Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
ንስርኮፕ - ውጤታማ የወንጀል መከላከል ሥራን አስቀድሞ ለመስራት የሚያስችል ሲስተም
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ተኛ ጊዜ በ2017 ዓ/ም ባዘጋጀው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ከተሳተፉና ከተመረቁ ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች መካከል አንዱ ስለሺ አብርሃም ነው፡፡ ስለሺ በሰመር ካምፕ ቆይታው ውጤታማ የወንጀል መከላከል ሥራን አስቀድሞ ለመስራት የሚያስችል ንስርኮፕ (NISIRCOP) የተሰኘ ሲስተም አበልጽጓል፡፡
ይህ ሲስተም በተለያየ ጊዜና ቦታ የተከሰቱ የወንጀል ድርጊቶችን ከተፈጸሙበት ቦታ፣ ጊዜና የወንጀል ዓይነት ጋር በማስተባበር የወንጀል ትንተና እና ስታትስቲክስ ሰርቶ ለወንጀል ክትትልና ምርመራ አካላት ያቀርባል፡፡ በቀረበው ስታትስቲካዊ መረጃ በመመስረት ውጤታማ የወንጀል መከላከል ሥራን አስቀድሞ ለመስራት አስፈላጊውን የሰው ኃይል በተገቢው ቦታና ሰዓት ለመመደብ ያስችላል፡፡

👍32👏15❤12🤡3💩2🤬1🍾1
Dear INSA Talent Center Community,
We’re excited to announce that INSA’s official LinkedIn page is now active and engaging! 🎉
Follow us and be part of a growing professional network where you can:
✅ Stay updated on INSA’s latest programs, projects, and national cyber initiatives
✅ Gain insights and tips on cybersecurity, digital innovation, and technology trends
✅ Explore opportunities for collaboration, learning, and professional growth
We kindly encourage you to follow, engage, and share the page with your network — your support helps us expand Ethiopia’s digital security community and reach more talents like you.
🔗 Visit and follow us now: https://www.linkedin.com/company/information-network-security-agency/
Together, let’s #SecureEthiopiasDigitalFuture!
Warm regards,

Linkedin
Information Network Security Administration | LinkedIn
Information Network Security Administration | 5,956 followers on LinkedIn. Securing Ethiopia’s Digital Future | # Vision
To become a leading institution in Africa that ensures information supremacy and digital sovereignty.
# Mission
To safeguard national…

❤9🙏4🤝2🫡2😁1
INSA Cyber Talent Center pinned «Dear INSA Talent Center Community, We’re excited to announce that INSA’s official LinkedIn page is now active and engaging! 🎉 Follow us and be part of a growing professional network where you can: ✅ Stay updated on INSA’s latest programs, projects, and national…»
Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
Care.et (National health record management system)
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ተኛ ጊዜ በ2017 ዓ/ም ባዘጋጀው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ከተሳተፉና ከተመረቁ ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች መካከል አንዷ ኢናስ ወንድም ፍስሃ ናት፡፡ ኢናስ በሰመር ካምፕ ቆይታው የሀገራችንን የጤና እንክብካቤን ለማዘመን የሚያስችል Care.et (National health record management system) ፕላትፎርም አበልጽጋለች፡፡
Care.et የጤና እንክብካቤን ለማዘመን፣ የጤና አስተዳዳሪዎች፣ የሆስፒታሎችን፣ የክሊኒኮችን፣ የላብራቶሪ እና የፋርማሲዎችን ሥራ ከአንድ ቦታ ሆነው እንዲቆጣጠሩ ለመርዳት የተነደፈ ዲጂታል ፕላትፎርም ነው። የጤና ባለሙያዎች በብቃት ሥራቸውን እንዲተገብሩ የሚያስችሏቸውን ዳሽቦርዶች በማቅረብና የታካሚ መዝገቦችን በመያዝ፣ ቀጠሮዎችን፣ የላብራቶሪ ውጤቶችን እና የመድሃኒት ማዘዣዎችን ያዘጋጃል። ይህ ፕላትፎርም ለዶክተሮች፣ ላብራቶሪ ቴክኒሻኖች፣ ለፋርማሲስቶች፣ ክሊኒክ አስተዳዳሪዎች ሥራን ያቀላል፤ እንዲሁም ለታካሚው ወጥ የሆነ የህክምና ታሪኩን እንዲያገኝ ያስችለዋል፡፡
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም 629 ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች የተመረቁ ሲሆን፤ ተመራቂዎቹ በግልና በቡድን በመሆን ሰላሳ አንድ (31) ችግር ፈቺ የሆኑ ፕሮጀክቶችን ሰርተዋል፡፡
በተመራቂዎቹ የተሰሩ ፕሮጀክቶችን በተከታታይ የምናቀርብ ይሆናል፡፡
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ተኛ ጊዜ በ2017 ዓ/ም ባዘጋጀው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ከተሳተፉና ከተመረቁ ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች መካከል አንዷ ኢናስ ወንድም ፍስሃ ናት፡፡ ኢናስ በሰመር ካምፕ ቆይታው የሀገራችንን የጤና እንክብካቤን ለማዘመን የሚያስችል Care.et (National health record management system) ፕላትፎርም አበልጽጋለች፡፡
Care.et የጤና እንክብካቤን ለማዘመን፣ የጤና አስተዳዳሪዎች፣ የሆስፒታሎችን፣ የክሊኒኮችን፣ የላብራቶሪ እና የፋርማሲዎችን ሥራ ከአንድ ቦታ ሆነው እንዲቆጣጠሩ ለመርዳት የተነደፈ ዲጂታል ፕላትፎርም ነው። የጤና ባለሙያዎች በብቃት ሥራቸውን እንዲተገብሩ የሚያስችሏቸውን ዳሽቦርዶች በማቅረብና የታካሚ መዝገቦችን በመያዝ፣ ቀጠሮዎችን፣ የላብራቶሪ ውጤቶችን እና የመድሃኒት ማዘዣዎችን ያዘጋጃል። ይህ ፕላትፎርም ለዶክተሮች፣ ላብራቶሪ ቴክኒሻኖች፣ ለፋርማሲስቶች፣ ክሊኒክ አስተዳዳሪዎች ሥራን ያቀላል፤ እንዲሁም ለታካሚው ወጥ የሆነ የህክምና ታሪኩን እንዲያገኝ ያስችለዋል፡፡
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም 629 ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች የተመረቁ ሲሆን፤ ተመራቂዎቹ በግልና በቡድን በመሆን ሰላሳ አንድ (31) ችግር ፈቺ የሆኑ ፕሮጀክቶችን ሰርተዋል፡፡
በተመራቂዎቹ የተሰሩ ፕሮጀክቶችን በተከታታይ የምናቀርብ ይሆናል፡፡
❤29👏6🙏1
Get ready to:
⚡️ Explore the world of cyber threats and online safety
🧠 Learn ethical hacking basics and real-life protection tips
🎯 Discover career opportunities in cybersecurity
🎁 Win special gifts and giveaways for top participants and quiz champions!
This is your chance to learn, compete, and win while helping make AASTU a more Cyber-Aware Campus! 💪
📢 Event details coming soon — stay tuned right here! 👀
https://t.me/AASTU_CyberClub
#CyberSecureAASTU #AASTUCyberClub
#INSA #AAST #CyberAwareness
#DigitalSafety #StayTuned #GiveawayAlert

❤22🔥9💩3💔2🤬1
Forwarded from Tech excellence Center
ከ0 እስከ 6 ዓመት ባለው ጊዜ የምናሳልፋቸው ልምዶችና ከወላጆቻችን ጋር ያለን ግንኙነት የቀሪ ህይወታችንን ስብዕና ይቀርፃሉ።በልጅነትታችን ፍላጎታችን ካልተሟላ፤ወይም ከተጨቆንን ወይ ደግሞ ከሰዎች ከተገለልን ትልቅ ስንሆን ወደ ጭንቀት፤ድብርት እና ሌሎች ህመሞች ውስጥ እንገባለን።ፍሮይድ እንደሚለው በልጅነታችን የምናሳልፈው ህይወት ከየትኛውም ጊዜ በላይ ወሳኝ ነው።
@studtsup
@studtsup
❤29👍14✍5🔥2
Forwarded from አማርኛ መጽሀፍ Amharic book📚📖
አፋልጉኝ!
ነፃ ማንነት ነጻ መንገድ
ወደ ራ'ስ መጥፋት ወደ ውስጥ መመልከት
ነፃነቱን በእጁ ያደረገ ትውልድ
ጥልቁን ማንነቱን የተረዳ ያወቀ የተጠቀመ
ራሱን ሆኖ ራሱን ነጻ ያወጣ
ውድ ስጦታውን/talent የተቀበለ የተጠቀመ...
እሱን/ሷን አምጡልኝ አፋልጉኝ ሀገሬን ልስጠው ።
@Amhabook
@studtsup
ነፃ ማንነት ነጻ መንገድ
ወደ ራ'ስ መጥፋት ወደ ውስጥ መመልከት
ነፃነቱን በእጁ ያደረገ ትውልድ
ጥልቁን ማንነቱን የተረዳ ያወቀ የተጠቀመ
ራሱን ሆኖ ራሱን ነጻ ያወጣ
ውድ ስጦታውን/talent የተቀበለ የተጠቀመ...
እሱን/ሷን አምጡልኝ አፋልጉኝ ሀገሬን ልስጠው ።
@Amhabook
@studtsup
🥰19👏11❤9😁6🥱4😐4🤗3⚡2
INSA Cyber Talent Center pinned «https://youtu.be/ui_UjYBbsKg?si=lwjD8CKQlm-bEx5s»
We ill start 2018/2026 INSA cyber talent summer camp registration and recruitment soon ... Please add or share our official telegram channel for those want to join our program.
👉👉 @insactc
👉👉 @insactc
🔥47❤12💩11👍9🥱7😢2🤡1💔1
👍56💩7❤6🫡6🙏3🤡3😁1💔1
INSA Cyber Talent Center pinned «We will start live streaming soon on this platform ... 👇👇👇 @insactc»
Forwarded from Tech excellence Center
Ethical Vs Blackhat.pdf
17.9 MB
Ethical Vs Blackhat 📚 Book volunteer ነን👨🎓📚
Tech and related purchased book and articles - @techexecl
Amharic book - @AmhaBook

❤4🔥4😁3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚንስተር ዶር አብይ አህመድ ስለ INSA & AI ታለንት ማእከል ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎችን ሲያሰለጥኑ የተናገሩት @insactc
❤35💩10👍6🔥6🤣4🤪4🥰1
What programming languages do you know?
Python
C
C++
Java
C#
JavaScript,
Go,
SQL,
R,
Rust,
PHP,
Assembly,
Ruby,
Swift,
Kotlin,
TypeScript,
Lua,
MATLAB,
Delphi / Object Pascal,
Perl,
Ada,
Fortran... @insactc
Python
C
C++
Java
C#
JavaScript,
Go,
SQL,
R,
Rust,
PHP,
Assembly,
Ruby,
Swift,
Kotlin,
TypeScript,
Lua,
MATLAB,
Delphi / Object Pascal,
Perl,
Ada,
Fortran... @insactc
❤33🔥11🤪3😴1👾1
የMarriott ሆቴል ላይ $124 ሚሊዮን ዶላር ኪሳራ ያደረሰው የሳይበር ጥቃት
በዓለምአቀፍ የሆቴል ግዙፍ ድርጅት Marriott International ላይ የተፈጸመው የመረጃ ጥቃት በሳይበር ታሪክ ውስጥ እጅግ ብዙ የግል መረጃዎችን ስርቆት ካስመዘገቡት አንዱ ሲሆን፣ ለድርጅቱ ያስከተለው የፋይናንስ ቅጣትም ከፍተኛ ነው። ጠላፊዎቹ ለረጅም ጊዜ ባልታወቀ ሁኔታ ከስታርዉድ (Starwood) ሆቴል ስርዓት ውስጥ በመቆየት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንግዶችን ሚስጥራዊ መረጃ ሲሰልሉ ቆይተዋል።
ይህ የደህንነት ውድቀት ያስከተለው ወሳኝ ተፅዕኖ እና የገንዘብ ኪሳራዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡
500 ሚሊዮን የደንበኛ መረጃ ስርቆት፡ ከ500 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ስም፣ አድራሻ፣ የስልክ ቁጥር፣ የፓስፖርት ዝርዝሮች እና የክሬዲት ካርድ መረጃዎች በረጅም ጊዜ ሂደት ተሰርቀዋል።
$124 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት፡ ጥቃቱ በብሪታንያ የመረጃ ጥበቃ ባለስልጣን (ICO) £99.2 ሚሊዮን ፓውንድ (በወቅቱ ወደ $124 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት) የቅጣት ግምት ተላልፎበታል።
ለአራት ዓመታት የዘለቀ ስርቆት፡ ጥቃቱ ለአራት ዓመታት ያህል (ከ2014 እስከ 2018) ሳይታወቅ ቆይቷል፤ ይህም በድርጅቶች ውስጥ የውስጥ ደህንነት ቁጥጥር ጉድለትን ያሳያል።
የMarriott ክስተት የሚያስተምረን ቁልፍ ትምህርት፣ ድርጅቶች በግዢ (M&A) ሂደት ውስጥ ያሉትን ጨምሮ ሁሉም ስርዓቶች በቂ የደህንነት ኦዲት (Audit) እና የማያቋርጥ ክትትል እንዲደረግባቸው ወሳኝ መሆኑን ነው።
Source - Ethio-Cert
@insactc

👏13❤8😢5🔥3🤔3😁2