Ethiopian Startup Community (ESCo)
1.57K subscribers
403 photos
18 videos
29 files
240 links
Promote Startup together!
Download Telegram
🚀 የተሳትፎ ጥሪ፡ የStartup Summit 2027 ዌቢናር

ለሁሉም የኢትዮጵያ ስታርትአፖች፣ ቴክ ሃቦች፣ ኢንኩቤተሮች እና ኢንቨስተሮች!

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከብራዚል ኤምባሲ ጋር በመተባበር፣ በብራዚል ፍሎሪያኖፖሊስ ለሚካሄደው የStartup Summit 2027 ይፋዊ የማስጀመሪያና የገለጻ ዌቢናር የኢኖቬሽን ምህዳር ተዋናዮችን ይጋብዛል።

በዚህ ዌቢናር ዓለም አቀፍ ተሳትፎን፣ የቢዝነስ ትስስር (ማች ሜኪንግ) እና ከብራዚል የኢኖቬሽን ምህዳር ጋር የድንበር ተሻጋሪ የአጋርነት ዕድሎችን ይተዋወቁ።

📅 ቀን፡ ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. (November 17, 2026)
⏰ ሰዓት፡ ከሰዓት በኋላ 4:30 (4:30 PM የምስራቅ አፍሪካ ሰዓት፣ አዲስ አበባ)
📍 መድረክ፡ በበይነ መረብ (Microsoft Teams)
🗣 ቋንቋ፡ እንግሊዝኛ

🔗 የመግቢያ ሊንክ፡ https://teams.microsoft.com/meet/257725150613315?p=GvbkggBmLtKWh3T1i6
🆔 Meeting ID፡ 257 725 150 613 315
🔑 Passcode፡ rV7No3nR

እንዳያመልጣችሁ፣ ተመዝግባችሁ ይሳተፉ!

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
❤3
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር በትብብር የሚያካሂደው የኢትዮ-ስታርታፕ ሁለተኛ ዙር የስታርታፕ መስራቾች ውድድር ምዝገባ ጀምሯል!
በተለያዩ ዘርፎች የሚሰሩ ስታርታፖች የፈጠራ ሐሳቦቻቸውን፣ መፍትሔዎቻቸውንና የማደግ አቅማቸውን የሚያቀርቡበትን ይህን ዕድል ይጠቀሙ!
የውድድሩ አሸናፊዎች የሚያገኙት
የፈጠራ ሐሳባቸውን ወደ ቀጣይ የዕድገት ደረጃ ለማሸጋገር የፋይናንስ ድጋፍ፤
ሃገራዊ ስታርታፕ ስያሜ ለማግኘት የሚያግዝ የዝግጁነት ድጋፍ፣
በአለም አቀፍ መድረኮች ቀርበው ስራዎቻቸውን የማስተዋወቅ ዕድሎች ይመቻቻሉ፣
ከሚመለከታቸው ተቋማትና የድጋፍ አካላት ጋር የትብብርና የድጋፍ ዕድሎች ይመቻቻሉ፡፡
የምዝገባ ጊዜ
ከጥቅምት 6 እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም.
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
https://ethiostartup.ebc.org.et/
በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) እና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በትብብር የተዘጋጀ።
❤2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Please be quick! Everything is changing so fast. Look at what Elon Musk is doing! This is absolutely crazy!
First, I would like to sincerely thank the 33 people who have already completed my questionnaire. I truly appreciate you taking a few minutes out of your valuable time to support my research. However, I still need at least 175 responses. I kindly request those who haven't participated yet to spare a few minutes to complete the questionnaire. Your support would mean a lot to me.
Thank you for your time and cooperation! https://forms.gle/bUyNnCrD3H4pJzd1A
❤2