#ማስታወቂያ
#ለሥራ_ፈላጊዎች
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሥራ ክፍሎች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ በቅጥር ማሟላት ይፈልጋል።
https://t.me/injiuniversity

የልማት ተነሺ አርሶአደሮች የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡
6ኛ ዓመት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ልማት ተነሺ አርሶ አደሮች የሰላም ኮንፈረንስ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡
በኮንፈረንሱ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) የሰላም ኮንፈረንሱ ዓላማ የተቋሙን እና የአካባቢውን ማኅበረሰብ ግንኙነት ለማጠናከርና በጥናት ተመስርቶ የልማት ተነሺዎችን ችግር ለመፍታት እና ድጋፍ ለማድረግ ነው ብለዋል።
ዝርዝሩን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.facebook.com/share/p/xAbtFtMzPznWTfr3/?mibextid=ZbWKwL

ለኤክስቴንሽን ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅዳሜና ዕሁድ (Weekend Extension) መርሃ-ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከየካቲት 15 - 30/2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ዩኒቨርሲቲው የሚሰጣቸው የስልጠና መስኮች እና የመግቢያ መስፈርቶች ዝርዝር እንደሚከተለው ተገልጸዋል፡፡

ማስታወቂያ
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ጆርናል (Injibara Journal of Social Science and Business/IJSSB) ላይ ያላችሁን የምርምር ሥራ ማሳተም የምትፈልጉ አመልካቾት የምርምር ሥራዎችቻችሁን ከታች በተቀመጠው ሊንክ እና መረጃ መሰረት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
መጋቢት 16/2016 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
https://www.inu.edu.et/ijssb-author_guideline/

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት መድሃኒት ድጋፍ አደረገ፡፡
--------
የኒቨርሲቲው ከ172 ሽህ ብር በላይ ግምት ያላቸው የእንስሳት መድሃኒቶችን ለአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር እንስሳት እና አሳ ሀብት ልማት ተጠሪ ጽህፈት ቤት ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን ያስረከቡት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ ም/ፕሬዝዳንት ክንዴ ብርሃን(ዶ/ር) እንደገለጹት ከዩኒቨርሲቲው የትኩረት መስኮች ግብርናና አረንጓዴ ልማት አንዱ መሆኑን ጠቅሰው ዩኒቨርሲቲው በግብርናው ዘርፍ የእንስሳት እርባታን እና ጤናን ለማገዝ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ ዶ/ር ክንዴ አያይዘውም ዩኒቨርሲቲው በአስቸጋሪ ወቅትም ቢሆን የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅሰው በዛሬው ዕለት የእንስሳትን ጤናን ለማሳደግ የሚያገለግሉ ከ172 ሽህ ብር በላይ ግምት ያላቸውን የተለያዩ መድሃኒቶችን ድጋፍ ማድረጉንም ጨምረው ተናግረዋል፡፡
https://www.facebook.com/share/p/y99d1i9auRVhgoZV/?mibextid=oFDknk