Injibara University
15.5K subscribers
4.16K photos
18 videos
597 files
246 links
Download Telegram
Channel created
ይህ ሁሉም የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞችና ተማሪዎች መረጃ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ወደ ቻናሉ ይቀላቅሉ።
Forwarded from ሰሌዳ | Seleda
#የእንጅባራ_ዩኒቨርሲቲ❗️

⚡️የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ፕ/ር ብርሃኑ በላይ ሰዎች በሚበዙባቸው የእንጅባራ፣ የአዲስ ቅዳምና የቲሊሊ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ቅስቀሳ አደረጉ።

⚡️ፕሬዚደንቱ በመኪና ላይ በተገጠመ ሞንታርቦ በመጠቀም ባካሄዱት ቅስቀሳ ማህበረሰቡ የበዓል ወቅት በሚኖረው የገበያ እና የአምልኮ ሂደቶች ላይ የሚፈጠረውን ንክኪና መቀራረብ በመቀነስ ራሱን ከቫይረሱ ወረረሽኝ እንዲጠብቅ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

⚡️ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ በተካሄደው ቅስቀሳ ላይ ስለ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ግንዛቤ የሚፈጥሩ በራሪ ወረቀቶችም ተሰራጭተዋል።

©እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

🦁@ThinkAbyssinia🦁
የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታዮች የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተማሪዎችን ወደዚህ ቻናል እንዲቀላቀሉ አድርጉልን። ለተማሪዎች ለየኮርሱ የተዘጋጁ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችን ተደራሽ ለማድረግ አማራጭ ይሆነናል።
Channel photo updated
thanks
Hi dear all college of business and economics students and staffs, we are collecting study materials for students self study, so those staffs not submitting study materials yet try to submit soon. We will be uploaded it very soon in this telegram channel. Students should seriously follow this telegram channel to get study materials.
Iu college of business and economics telegram channel is already created, so you can add your students in this channel to access reading materials to minimize confusion for students