Technology&Dish Info
234 subscribers
596 photos
35 videos
217 files
301 links
ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል🎬💻📱📲 እና በየቀኑ አዳዲስ የሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን በፅሁፍና📡🖥 የተለያዩ HD Decodr, Computer &Mobile Software ያገኛሉ📀💾@Infotic

#Bot👉 @Infotic1Bot
#Group👉 @Infotic_group

#Other_Chanal @MoveWallpapers
Download Telegram
ሳምንታዊ ዜናዎች | ከቴክኖሎጂው አለም 📱

🎙 ዝነኛው የDigital ፋይናንስ ካምፓኒ Paypal (ፔይፓል) ታዋቂውን የምስል ማጋሪያ የሆነውን 😳🤔 Pinterestን በ45,000,000,000 ዶላር ( 45 billion $) ለመግዛት እየተነጋገረ ነው!😱

🎙 BloodyStealer የተባለ trojan ዋና ዋና የተባሉ የgaming ፕላትፎርሞች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈፀመ እንደሆነ kaspersky አስታወቀ።

🎙 ፌስቡክ በአዲስ አሰራር ስሙን ቀይሮ ሊመጣ መሆኑ ተነግሯል!😱

🎙 የኤሌክትሪክ መኪናዎችን በመስራት የሚታወቀው Tesla ካምፓኒ አጠቃላይ ካፒታሉ $ 1 Trillion ደረሰ።

🎙 Whatsapp ከመጪው November 1 ጀምሮ በAndroid 4.0 እና ከዚያ በታች ባሉ ስልኮች እንዲሁም ለአይፎን ተጠቃሚዎች ከios 9 በታች መስራቱን እንደሚያቆም ተናግሯል።

🎙 Amazon appstore በWindows 11 ላይ በሙከራ ደረጃ የAndroid አፕ Store ጀምሯል። ይህም በኮምፒውተራችን የስልክ አፕ መጠቀም ያስችለናል!

🎙 Verizon ካምፓኒ ከአማዞን ጋር በገጠራማ ቦታዎች ሳተላይት ኢንተርኔት ለማቅረብ አብረው ለመስራት ተስማምተዋል!

🎙 በኢራን የሚገኝ አንድ የጋዝ station ላይ በደረሰ የሳይበር attack ስቴሽኑን ከስራ ውጪ እንዳደረገው ተነገሯል።

©Google | ©ከተለያዩ የቴክ ብሎጎች

📢 @Infotic @Infotic
👨‍💻 @Infotic_group
🎯 Keep My Notes.apk
13.3 MB
🎯 Keep My Notes

App_Info🌀

Keep My Notes ለኔ ተወዳዳሪ የማይገኝለት 1ኛ Note መያዣ በተለይ Telegram Channel
ላላቹ Ownerች ምርጥ ነው ከ ሌሎች Note መያዣ ለየት ከሚያደርገው ነገሮች ውስጥ

፩ Lock feature አለው በPIN ና በPassword መቆለፍ ይቻላል.
፪ Night Mode አለው.
፫ Automatic Backup የምትፅፉትን ማስታወሻ 1ድ በ1ድ Automatically File-manager ላይ ያስቀምጣል.
፬ የራሱ Trash አለው ድንገት የፃፋችሁት ማስታወሻ Delete ብታደርጉ Trash ውስጥ ታገኙታላቹ🔥
፭ ልክ እንደ Telegram Pin Setting አለው🔥
፮ የራሱ Reminder አለው
፯ Undo ና Redo🔥
ሌሎችም ያባበደ feature ተካተውበታል

ይሄ Note-Pad እንደኔ Paid
መሆን ነበረበት የAppፑ-Creator ግን 1ኛ ነው ለኔ ይቻመዉ 🎖🎖🎖🎖🎖

Size_13.3MB
OS_Android
Virus_Scanned
Not_Updated

Share & Support Us 🙏🏽

Share Link👇
@Infotic @Infotic
App Backup & Restore.apk
4.5 MB
💢App backup and restore

ስልክዎ📲 ላይ install ያደረጉትን አፕ #Apk ለማግኘት ይጠቅማል።
(በ Xender ልኮ መልሶ መቀበል ቀረ😜)

#share
@Infotic
📌ቴሌ #የ1_ብር_ጥቅል አገልግሎት ጀምሯል።

🦋#Share🦋
👩‍💻 @Infotic👨‍💻 @Infotic 👩‍💻
📌ቴሌግራም ይሄንን #Proxy ብትጠቀሙም ይሰራል።

https://t.me/proxy?server=russia-dd.proxy.digitalresistance.dog&port=443&secret=ddd41d8cd98f00b204e9800998ecf8427e

አልፈጥን ላላችሁም መፍትሔ ነው።

🦋#Share🦋
👩‍💻 @Infotic
📄ዩቲዩብ ለቪድዩ ባለቤቶች ስነልቦና ሲባል የቪድዩዎችን #Dislike መጠን ከተመልካቾች ሊደብቅ ነው።

📌Dislike በተኑ እንዳለ ይቆያል።


🦋#Share🦋
👩‍💻 @Infotic @Infotic
📌ሶሻል ሚድያዎች ላይ በተደጋጋሚ እያየነው ስላለነው #Vsat📡 ተብሎ ስለሚጠራው እቃ ምንላችሁ አለን።
#Vsat

📌Vsat(Very Small Aperture Terminal) ምንድነው?🤔

መሬት ላይ ባለ #Station አማካይነት ድምፃችን እንዲሁም ቪድዩ የመሳሰሉትን #በሳተላይት መላላክ የምንችልባት አነስ ያለች Device ናት።

📌ለምን ይጠቅማል?

በሳተላይት አማካይነት ማንኛውንም ዳታ ያለማንም የቴሌኮም ድርጅቶች፣ መንግስት አስፈላጊነት መላላክ ያስችለናል።

በአብዛኛው የሚጠቅመው ለወታደራዊ ግልጋሎት ሲሆን በሀጋራችን በትምህርት ቤቶችና በሆስፒታሎች ውስጥም ለቲቪ ግልጋሎት በስፋት ሲውል ይታያል።

ስልኮችን ያለምንም ክፍያ (ያለቴሌ ጣልቃ ገብነት) ወደፈለግነው የአለም ክፍል ስልክ መደወል📲 ያስችለናል... በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ ሱማሌዎች በስፋት ያሉበት ሰፈር😜

⚠️በአጠቃላይ እቃው ለበጎ ከተጠቀምንበት በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ የዛኑ ያህል ህገወጥ ስራ ሲሰራበት ከተያዘ በህግ ሚያስጠይቅ እቃ ነው።

🦋#Share🦋
👩‍💻 @Infotic 👨‍💻 @Infotic
Gihosoft Android Data Recovery.zip
26.2 MB
✳️ ይህንን ሶፍትዌር በመጠቀም የጠፋብንን ማንኛዉም መረጃ ከስልካችን ላይ ለመመለስ ይረዳል።

(የኮምፒዉተር app ነዉ።)

Size ፦ 🔖 26.2MB

📌 ||| - @Infotic - |||| 📌
​​👌እስካሁን አለማችን ያወቀቻቸው 5 ምርጥ የመረጃ ጠላፊዎች(Hackers)👇

1. 👨‍💻 Gary mckinnon 😱 :-

🚩 Gary mckinnon, SOLO የሚል ስም በመጠቀም በ London ከተማ ውስጥ የፍቅረኛው አክስት ቤት ውስጥ ተቀምጦ ስለ 🇱🇷U.S/united states እና 👽UFO/Unidentified moving object🛸 መረጃ ለማግኘት ወደ ናሳ ቻናል system ሰብሮ በመግባት ፤ 👹ቫይረስ በመጫን እና ጥቂት መረጃዎችን🗂 በማጥፋት🤭 97 የ America ወታደራዊ እና የ 🛰NASA🚀 ኮምፒውተሮችን ሀክ(Hack)👨‍💻 አርጓል!

🎯 በዚም ምክንያት በ"Washington" የአሜሪካ Military ቀጠና ውስጥ የሚገኙ 2,000 የኮምፒውተር ኔትዎርክ ለ 24 ሰአታት ዘግቷል !
🎯 በተጨማሪም በ ''US military website" ላይ " YOUR SECURITY IS CRAP " የሚል ማስታወቂያ በመለጠፍ አለምን 😱ያስደመመ😲 ሀከር ነው !

2. 👨‍💻 Adrian Lamo 🧔 :-

🚩 ይህ ሀከር YAHOO, Microsoft እና Googleን ሀክ አርጓል !

🎯 እናም በዚህ ወንጀል ምክንያት በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል።

3. 👨‍💻 Julian Assange 😎(Mendax) :-

🚩 Julian Assange ሃኪንግ የጀመረው ገና በ 16 አመቱ👦 ሲሆን ለራሱ Mendax የሚል ስያሜ በመስጠት በአራት አመት ውስጥ እንደ Citibank ፣ Stanford university ፣ Lockheed martin የመሳሰሉ የተለያዮ የመንግስት ፣ የድርጅት እና የትምህርት Information network(የመረጃ መረብ) ሀክ አርጓል !

🚩 በተጨማሪም Julian Assange እ.ኤ.አ በ 2006 wiki leaks የሚባል ፕላት ፎርም/Platform በመመስረት የተለያዮ ዜናዎችን🗞 እንዲሁም 📂መረጃዎችን📂 ሀክ አርጓ " publish " በማድረግ አለምን ያስደመመ ሰው😎 ነው !

4. 👨‍💻Johnathan James👌(c0mrade) :-

🚩 ይህ ሀከር በሳይበር ወንጀል(Cyber crime) ለመጀመርያ ግዜ የታሰረው ወጣት ሲሆን Johnathan James ወይም "c0mrade" የሚባል መጠሪያ ነበረው !

🚩 ይህ ሀከር👨‍💻 የ U.S(United states) የመከላከያ ክፍል አደጋ መከላከያ ኤጀንሲ ሀክ አርጓል !

🚩 በተጨማሪም "sniffer" በመስራት በ D.T.R.A(Defense Threat Reduction Agency) ሰራተኞች መካከል የሚተላለፉትን 📬መልእክቶች💬 ሀክ አርጓል !
🎯እንዲሁም በሂደቱ ውስጥ የተላለፋ መልእክቶችን ሀክ ማረጉ ብቻ ሳይሆን በሂደቱ ውስጥ የይለፍ ቃሎችን(Password) ፤ የተጠቃሚ ስሞችን(username) እና የሰራተኞቹን አስፈላጊ መረጃዎች ሰርቋል🤭፤በዚም ምክንያት 🛰NASAን ሲስተሙን በማዘጋት እና $ 40,000 ዶላር💰 እንዲከፍል አርጓል😱‼️
🎲 ይሁን እንጂ Jonathan James "c0rmade" እ.ኤ.አ በ2008 James እራሱን በገደለበት ወቅት መጥፎ መጨረሻ ነበረው😏 ‼️

5. 👨‍💻 Mathew Bevan and Richard Pryce 👥 :-

🚩 Mathew Bevan ከተባባሪው Richard Pryce ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች በማነፃፀር 🇱🇷በአሜሪካ🇱🇷 እና 🇰🇷በሰሜን ኮሪያ🇰🇷 መካከል በርካታ ችግሮች ሊፈጥሩ ይችሉ ነበር!

🚩 እነዚህ ሀከሮች👥 የ US ወታደራዊ ኮምፒውተሮችን ሀክ በማረግ የውጭ ሲስሞችን አጥፍተዋል👹 ‼️

👉በተጨማሪም 🇰🇷የኮሪያ🇰🇷 አቶሚክ ምርምር 🏭ተቋም🏢 ዋና ዋና ይዘቶችን ወደ U.S.A.F system DUMP በማረግ በ U.S እና በ Korea መካከል ትልቅ አለም አቀፋዊ ችግር ሊፈጥሩ ነበር !


🖇 ሌሎችም እንደ👇

👉kevin mitnic
👉Astra
👉Albert Gonzalez
👉Kevin poulsen የመሳሰሉ. ምርጥ ሀከሮች አሉ

©️ @Infotic
PLOTAGON
ምንም የ3D አኒሜሽን እውቀት ሳይኖራቹ አኒሜሽን ፊልም መስራት የምትችሉበት አፕ ነው።
💥ይሄ mod ስለሆነ አፑ ውስጥ ስትገቡ ኢንተርኔት አጥፍታቹ ግቡ
አይነት - OFFLINE
የሚይዘው ቦታ - 650MB
#Share
@Infotic
Technology&Dish Info
@AdamaTech
Plotagon
እንዴት ነው install የምናገረገው ላላቹ
Extract ስታደርጉት Obb ፣ Data እና አቹ ይመጣል
ከዛ obb ውን Obb ውስጥ
Data ዉን Data ውስጥ መክተት ከዛ install አድርጎ አፑን መክፈት
አለቀ
@infotic
#Today Best Multiplayer Game👇
🎱8 Ball @AdamaTech.apk
29.5 MB
🎱8 Ball - WLAN Multiplayer
🌎Offline
📱📲Offline multiplayer
ከጓደኞቻችሁ ጋር መጫወት የምትችሉት
ምርጥ የፑል ጌም
@Infotic
@Infotic
Badminton @AdamaTech.Apk
49.2 MB
Badminton league
🌍Offline
📱📲Offline multiplayer
ከጋደኞቻችሁ ጋር መጫወት የምትችሉት
ጌም
@Infotic
@Infotic
ሐበሻ ዳማ (Habesha Dama Game) | @AdamaTech.apk
23.2 MB
ሐበሻ ዳማ Habesha Dama Game

🧩ይህ የሐበሻ ዳማ ጌም በኢትዮጲያዉያን የተሰራ ሲሆን የሚያምር ግራፊክስ አለው በተጨማሪም Multiplayer ስላለው ስልካችሁን በብሉቱዝ በማገናኘት ከጓደኞቻችሁ ጋር መጫወት ትችላላቹ።
@Infotic
@Infotic
BombSquad_1.6.4.apk
58 MB
Bomb Squad
🌎Offline
📱📲Offline multiplayer
ከጓደኞቻቹ ጋር መጫወት የምትችሉት ጌም
@Infotic
@Infotic
Mini_Militia_v4.2.8_One_Shot_Kill_Mod_(G.A).apk
52.5 MB
Mini Militia
🌎Offline
📱📲Offline multiplayer
ከጓደኞቻችሁ ጋር መጫወት
የምትችሉት ጌም
@Infotic
@Infotic
Virtual Table Tennis_2.2.6.apk
67 MB
Virtual table tennis
🌎Offline
📱📲Offline multiplayer
ከጓደኞቻችሁ ጋር መጫወት
የምትችሉት ምርጥ ጌም
@Infotic
@Infotic