የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ እወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ ሙያ መደቦች
1. ጤና መኮንን
2. አዋላጅ ነርስ
3. ሂሳብ ሰራተኛ
ለሁሉም ሥራ መደቦች
• ሥራ ልምድ: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ
• ደሞዝ: በስምምነት
• የምዝገባ ቦታ፡ በሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ ወይም ስልክ፡ 09-27-12-51-77/ 09-22-57-25-44
ለማመልከት: ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ህዳር 18 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ማመልከት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡ ቱለፋ ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ሰሜን ሸዋ፣ ከአ.አ በ65 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል

የውጭ ዝውውር ማስታወቂያ |
ወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለጤና ባለሙያዎች ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ