Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)
180K subscribers
13.2K photos
4 videos
1 file
4.16K links
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Download Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ
ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ እወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተፈላጊ ሙያ መደቦች
1. ጤና መኮንን
2. አዋላጅ ነርስ
3. ሂሳብ ሰራተኛ

ለሁሉም ሥራ መደቦች
• ሥራ ልምድ
: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ
ደሞዝ: በስምምነት
የምዝገባ ቦታ፡ በሎዛ መካከለኛ ክሊኒክ ወይም ስልክ፡ 09-27-12-51-77/ 09-22-57-25-44

ለማመልከት: ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ህዳር 18 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ማመልከት ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡ ቱለፋ ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ሰሜን ሸዋ፣ ከአ.አ በ65 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል