Information Science and Technology
18.4K subscribers
261 photos
24 videos
99 files
399 links
Information science is a field primarily concerned with the analysis, collection, classification, manipulation, storage, retrieval, movement, dissemination, and transfer of information.
Download Telegram
ኮምፒውተር ላይ ልታውቋቸው ግድ ነው ያልናቸውን አቋራጭ የኪቦርድ መንገዶችን (Shortcuts) እናሳውቃችሁ።
Ctrl+C እና Ctrl+X
Ctrl+C የመርጥነውን ጽሁፍ ወይንም ፎልደር ይሁን ፋይል ኮፒ ለማድረግ ይረዳናል። አይ ድግግሞሽ አልፈልግም ቆርጬ (Cut) ነው መውሰድ የምፈልገው ካልን ደሞ Ctrl+Xን መንካት ነው። ከት ካደረግንበት ቦታ ፋይሉን ወይም ጽሁፉን ያጠፋዋል።
ለአፕል ኮምፑተር ተጠቃሚዎች Ctrlን በcommand(cmd) በመተካት መጠቀም ይችላሉ።
Ctrl+V
ይህ አቋራጭ የሚጠቅመን ከላይ ኮፒ ወይም ከት ያደርግነውን በምፈልገው ቦታ ላይ ለማቀመጥ ነው። የንምፈልገው ቦታ ላይ ሄደን Ctrl+V ስንነካ ፋይሉን ያስቀምጥልናል።
ለአፕል ተጥቃሚዎች Cmd+Vን መጠቀም ይችላሉ
Ctrl+F
Ctrl+F በመካት የመፈለጊያ ሳጥን (Search) መክፈት እንችላለን። የህም የፈለግነዉን ጽሁፍ(text) እና ፋይል ለማግኘት ይረዳናል።
ለአፕል ተጠቃዎች Cmd+F በመንካት መጠቀም ይችላሉ።
Alt+Tab
Alt+Tab መጫን በተከፈቱ ፕሮግራሞች መሃል እንደፈለግን እንድቀያይር ያደርገናል። ለምሳሌ በብራውዘር ኢንተርኔት እየተጠቀምን ከነበር እና ወደ መፈትነው ወርድ ፋይል መሄድ ብንፈልግ Alt+Tab በመንካት መለወጥ እንችላለን።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+Tab ተጥቀሙ።
Ctrl+Backspace እና Ctrl+Left ወይም Right arrow
Backspace የጽሁፍ ፋይል ላይ አንድ ፊደልን ወይም ምልክትን ለማጥፋት ይጠቅምናል። ነገር ግን Ctrl+Backspace ሁሉንም ነገር አንድ ሳያስቀር ያጠፋልናል።
Ctrlን ተጭነን የግራ(left) እና ቀኝ(Right) ቀስቶችን ስንነካ እንደ ከርሰር ተጥቅመን የምንፈሊገዉን ተከታታይ ፋይል ወይም ጽሁፍ በጅምላ እንድንመርጥ ይረዳናል።
Ctrl+S
ዶክመንቶች ላይ እየሰራን የሰራበውን ቶሎ ሴቭ ማድረግ ቢያስፈልህልገን የምንጠቀመው Ctrl+S ነው። በተለይ እንደኛ አገር ላሉ የመብራት ችግር ላለባቨው አገሮች ዶችመታቭን ሴቭ ሳናደርግ እንዳይጠፋ ፍቱን መፍትሄ ነው።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+S ተጠቀሙ።
Ctrl+Home እና Ctrl+End
Ctrl+Home ከርሳችንን ወደ ዶክመንታችም መጅውመሪያ ይመልሰዋል። በተቃራኒው Ctrl+End ደሞ ከርሰራችንን ወደ. ዶክመንታችን መጨረሻ ይወስዋል።
Ctrl+P
ፒሪንት ማድረግ የምንፈልገው ፋይል ወንም ዶቹመንት ካለ Ctrl+P ስንነካ የፕሪንትን መስኮት በመክፈት የፕሪንት አማራጮችን ያሳየናል።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+Pን ተጠቀሙ።
PageUp ፣ Spacebar እና Pagedown
ከስሙ መገመት እንደሚቻለው PageUp እና Pagedown ዶክመንታችን ላይ ወደ ቀጣይ ገጽ ወንም ወደ ቀድሞ ገጽ ለመሄድ ይጠቅመናል። የኢንተርኔት ብራውዘር በመጠቀምበት ሰአት ደሞ Spacebar ወይም Shift+Spacebar አንድ ገጽ ለመዝለል ያስችለናል።
የ3ጂ/ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ፍጆታን ለመቆጣጠር ወይንም ለመቀነስ 12 ጠቃሚ ምክሮች! በተለይ ቁጥር 3. በጣም ጠቃሚ ነው..

የኢንተርኔት አጠቃቀምን መመጠን
የተለያዩ መተግበሪያዎች/
Applications/ ሙሉ በሙሉ ስራላይ በሚሆኑበት ጊዜ የተለያየ መጠን ያለው ኢንተርኔት ይጠቀማሉ..
ለምሳሌ:-
ቪዲዮ የሚያጫውቱ እንደ ዩቲዩብ/youtube/ እና ፌስ ቡክ/facebook/ ያሉ መተግበሪያዎች ከሌሎች መተግበሪያዎች ይልቅ ከፍተኛ መጠን ያለው ኢንተርኔት ይጠቀማሉ፡፡
በመሆኑም ስልክዎ ላይ ጭነው የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች የሚጠቀሙትን የኢንተርኔት መጠን ለመቆጣጠር የሚከተለውን ቅደም ተከተል መተግበር ይችላሉ፡
ከተቻለ ሁልጊዜም ለወይፋይ ቅድሚያ ይስጡ ካልሆነ ግን የሚከተሉትን መላዎች ይጠቀሙ
1.ሴቲንግ /Setting/ ውስጥ Data usageን ይመርጣሉ > mobile data ውስጥ > data usage cycle የሚለው ላይ > ቀስቶቹን በማንቀሳቀስ ምን ያህል መጠን ያለው ኢንተርኔት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠቀም እንደሚፈልጉ መመጠን ይችላሉ፡፡
2. በራስ መር ማዘመንን /Update/ ማጥፋት ስልክዎ ላይ የተጫኑ ሶፍትዌሮች ወይም መተግበሪያዎች እንዲዘምኑ /Update/ ካልፈቀዱ በስተቀር በራሳቸው ጊዜ ያለርስዎ ፈቃድ እንዳይዘምኑ በማድረግ ጥንቃቄ ያድርጉ፡፡
3. ቪዲዮ ሙዚቃ እና ጌም በቀጥታ ከኢንተርኔት ላይ መመልከት/መጫወት ከፍተኛ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ ቪዲዮዎች እና ሙዚቃዎችን በቀጥታ ሲመለከቱ ወይም ሲያወርዱ በተለይ ደግሞ ጥራታቸው ከፍ ያሉ ቪዲዮዎች እናሙዚቃዎች ከሆኑ ከፍተኛ የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ፡፡በአንዳንድ አጋጣሚዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው ቪዲዮ እና ሙዚቃን መምረጥ በጥራት ዝቅተኛ ከሆነ ተመሳሳይ ይዘትካለው ቪዲዮ እና ሙዚቃ በሁለት እጥፍ የሚልቅ የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ፡፡ለምሳሌ:-በሞባይልዎ ከዩቲዩብ (youtube)ቪዲዮ እና ሙዚቃን እየተመለከቱ ከሆነ ጥራቱን ዝቅ በማድረግየኢንተርኔት አጠቃቀምዎን መመጠን ይችላሉ፡፡ ይህንንለማድረግ
3.1. ስልክዎ ላይ የዩቲዩብ/youtube/ መተግበሪያን ይክፈቱ
3.2.ሜኑ የሚለው ውስጥ ጄነራል/General/ን ይምረጡ
3.3.High Quality on Mobile የሚለውን ያልተመረጠ /Un-tick/ በማድረግ የቪዲዮውን ጥራት ዝቅ ማድረግ ይችላሉ
ያስተውሉ
* ከፍተኛ ጥራት ያለው ሙዚቃ(ምስል የሌለው) በ(256kbps) የጥራት መጠን ሲጠቀሙ በሰዓት እስከ 100 ሜጋባይት የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ በተመሳሳይ ሁኔታ ቪዲዮ በHD ጥራት ሲመለከቱ በሰዓት እስከ 1ጂቢ የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ፡፡
ጌሞችን ከኢንተርኔት በቀጥታ እየተጠቀሙ ከሆነ በሰዓት ከ10 እስከ 80 ሜ.ባ ድረስ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ፡፡
4. መተግበሪያዎች ማሳወቂያ/
Notification/ እንዳይልኩ ማድረግ እና ከጀርባ በኩል/Background/ ኢንተርኔት እንዳይጠቀሙ ማገድ
★አንዳንድ መተግበሪያዎች እየተጠቀሙባቸው ባይሆንም በውስጥ በኩል እርስዎ ሳያውቁ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ
ለምሳሌ:- የተሻለ የመተግበሪያው/Application/ ስሪት ሲኖር ራሳቸውን ያዘምናሉ። ስለዚህ መተግበሪያዎችን ስልክዎ ላይ ሲጭኑ ስለመተግበሪያው የተለያዩ ማሳወቂያዎች/
notifications/ እንዲደርስዎ ይፈልጉ እንደሆነ ሲጠየቁ መከልከል እንዲሁም አካባቢዎን ፈልጎ እንዲያገኝ ፈቃድ ሲጠየቁ ባለመፍቀድ የኢንተርኔት አጠቃቀምዎን መመጠን ይችላሉ፡፡
የጫኗቸውን መተግበሪያዎች ማዘመን /አፕዴት ማድረግም ሆነ መጠቀም ሲፈልጉ ብቻ ራስዎ ገብተው እንዲፈቅዱ አድርገው መጫን ይችላሉ

▬▬ Share ▬▬▬▬
https://m.youtube.com/watch?v=z9X6EvVwOd8
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
💡የ Google አስገራሚ እውነታዎች ፡-
.፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰
❖ Googleን ከቀኝ ወደ ግራ ገልብጠን ብንፅፍ elgooG ይሆናል፡፡ elgooG.im ብለን የገፀ ድር አድራሻ ላይ ብንፅፍ
የተገለበጠ የጎግል መፈለጊያን ማየት እንችላለን፡፡
❖ Zerg rush ብለን ጎግል ላይ ሰርች ብናደርግ አስገራሚ ነገር እናያለን፡፡
❖ አሁን የሚጠራበት ጎግል የሚለው ስያሜ በስህተት የቀረበ መሆኑን ያውቃሉ ካልሆነ ይህ መጠሪያው ትክክለኛው
ሳይሆን በአጋጣሚ የመጣ መጠሪያው ነው። ይህ የሆነው መስራቾቹ Googol ብለው ለመጻፍ በማሰብ በስህተት
Google ብለው ከሰየሙት በኋላ ነው፤ ይህ መጠሪያ ደግሞ በሂሳብ ከኋላው 1 መቶ ዜሮዎችን የሚያስከትል 1 ቁጥርን
ይወክላል።
❖ የጎግል ሰራተኞች Googlers የሚል መጠሪያ ሲኖራቸው አዲስ ተቀጣሪዎች ደግሞ Nooglers ይባላሉ።
❖ የጎግል የመጀመሪያው ትክክለኛ መጠሪያ Backrub ይባል ነበር፤ ይህ የሆነው ደግሞ በማፈላለጊያ ገጹ ላይ
ለሚፈለጉ አድራሻዎች በሚሰጠው አድራሻ እና ደረጃ አማካኝነት ነው።
❖ ወደ ገጹ ገብተው ምናልባት “ራሴን ማጥፋት እፈልጋለሁ" I want to commit suicide የሚል ቃልን ቢጽፉ ይህን
እንዳያደርጉ እና እርዳታ የሚያገኙባቸውን በሚገኙበት አካባቢ እርዳታን እንዲያገኙ የሚያስችሉ ቁጥሮችንና መርጃ
መንገዶች ያቀርብልዎታል።
❖ ዘና ማለት ካሰኘዎት ደግሞ በጎግል ምስል መፈለጊያ ላይ ገብተው atari breakout ብለው ይፈልጉና
በሚመጣልዎት ጨዋታ ዘና ማለት ይችላሉ።
❖ በመፈለጊያ አድራሻው ላይ የፈለጉትን ያክል ቁጥር እስከቻሉት ድረስ ይጻፉ ጎግል በፊደል እያስደገፈ ያቀርብልዎታል።
❖ ጎግል ለፈለጉት ነገር ትክክለኝነት ማረጋገጫ 28 የተለያዩ ማረጋገጫ እና አምስት ማስጠንቀቂያ መንገዶችን
ይከተላል።
❖ አይበለውና አንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ከዚህ አለም በሞት ቢለይ የሟቹ የፍቅር ወይም የትዳር አጋር፥ በየወሩ ከደሞዙ 50
በመቶውን ለ10 አመት ያክል መውሰድ ይችላል። ምናልባት ሟቹ ልጅ ካለው ደግሞ ልጁ 19 አመት እስከሚሞላው/ላት
ድረስ በየወሩ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ይከፈላቸዋል።
❖ ከሚኖሩበት ምድር ወደ ላይ አልያም ወደ ላይ ከፍ ብለው ሰማየ ሰማያት ላይ ምን እንዳለ ማወቅ ከፈለጉ ደግሞ
www.google.com/sky . ከፍተው ይመልከቱ እና ጨረቃ፣ ከዋክብት አልያም የከዋክብት ስብስቦችን ይመልከቱ።
❖ Google Maps ደግሞ የሚኖሩባትን ምድር የተለየ ገጽታ ማየት ያስችልዎታል።
❖ ማወቅ አይከፋምና ወደ Google Mars ገብተው ስለ ቀይዋ ፕላኔት የፈለጉትን መረጃ ከየትኛውም ቦታ በተሻለ
መልኩ ማግኘትም ይችላሉ።
❖ እንዴት ነው የሚከፈላቸው የሚለው እንዳለ ሆኖ ግን፥ ይህ ኩባንያ ጎግል ማፕን ተጠቅሞ የበረሃን እይታ ለደንበኞቹ
ለማድረስ ለዚህ ስራ ብቻ የሚያገለግል, ግመልም ቀጥሯል። እናም ለተጠቃሚዎቹ እርካታ ጎግልም የበረሃዋን ግመል
ቀጥሮ ያሰራል፤ እርሷም ደሞዝ ተከፋይ የጎግል ሰራተኛ ናt.
​​✳️ በአለማችን ወድ የተባሉ 10 ስልኮች፡

🔺FALCON SUPERNOVA IPHONE 6 PINK DIAMOND - USD 48.5 MILLION

◽️ ይህ የአለም በጣም ውዱ የሞባይል ስልክ ለባለቤቱ 48.5 ሚሊዮን ዶላር ያህል ወጪ አስወጥቶታል። ስልኩ በ 24 ካራት ወርቅ የተሠራ ሲሆን በጀርባው ደግሞ በግዙፍ ሮዝ አልማዝ ተሞልቷል። እንዲሁም ስልኩ ከፕላቲኒየም ሽፋን እና ከሀከር መጠበቂያ ጋር አብሮ ይመጣል። ይህ ስልክ የኤሺያ ባለፀጋ እና የሕንድ ነጋዴ የሆነችው ሙኬሽ አምባኒ ባለቤት ወይም ባል የሆነው የኒታ አምባኒ ውድ ንብረት ነው።

🔺STUART HUGHES IPHONE 4S ELITE GOLD - USD 9.4 MILLION

◽️ ሁለተኛው በጣም ውድ ስልክ በስቱርት ሂዩዝ የተነደፈ iPhone 4s ነው። የስልኩ ጠርዝ በድምሩ ከ 100 ካራት በላይ በሆኑ በእጅ የተሰሩ 500 አስገራሚ አልማዝ የተሰራ ነው። የኋላው ፓነል እና አርማው በ 24 ካራት ወርቅ የተሠራ ነው። አርማው 53 አልማዞችን ያካትታል። የመነሻ ቁልፍ ራሱ 8.6 ካራት አልማዝ ነው። ባለቤቱ የ8.6 ካራቱ ድንገት ቢጠፋው ተብሎ ስልኩ ከ 7.4 ካራት አልማዝ አብሮት ይመጣል። ስልኩ ከቲ-ሬክስ በተሠራው ኦሪጅናል የዳይኖሰር አጥንት የተሠሩ ቁርጥራጮች ኦፕል ፣ ፒተርስቴይት ፣ ቻሮይት ፣ ሩቲሌ ኳርትዝ ፣ ስታር ሳንቶን በተባሉ ጠንካራ ፕላቲነም በተሠራ ሣጥን ውስጥ ይመጣል።

🔺STUART HUGHES IPHONE 4 DIAMOND ROSE - USD 8 MILLION

◽️ ሦስተኛው በጣም ውድ ስልክ በስቱርት ሂዩዝ የተነደፈ iPhone 4 ነው። ስልኩ በጠንካራ ሮዝ ወርቅ የተሠራ ሲሆን እስከ 100 ካራዎችን የሚሆኑ 500 አልማዞች አሉት ፣ አርማውም በ 53 አልማዝ ያጌጠ ሲሆን የመነሻ ቁልፉ 7.4 ካራት ነጠላ-ሮዝ አልማዝ አለው። ስልኩ 7 ኪ.ግ የሚሆን በሚያምር ሣጥን ውስጥ ይመጣል።

🔺GOLDSTRIKER IPHONE 3GS SUPREME - USD 3.2 MILLION

◽️ ይህ iPhone 3GS እንዲሁ በስታርት ሂዩዝ የተሠራ ሲሆን ከ 271 ግራም በሚመዝን ባለ 27 ካራት ወርቅ የተሠራ ነው። የፊት ገፁ 136 አልማዞችን ይይዛል ፣ የኋላው አርማ 53 አልማዝ ይይዛል እና የመነሻ ቁልፍ 7.1 ካራት አልማዝ አለው። ስልኩ ከአንድ ወጥ ግራናይት የተሰራ ነው።

🔺IPHONE 3G KINGS BUTTON - USD 2.5 MILLION

◽️ በፒተር አሎሴሰን የተሰራው ይህ iPhone G3 የተሰራው ከ18 ካራት ካራት ቢጫ ወርቅ ፣ ነጭ ወርቅ እንዲሁም ሮዝ ወርቅ ነው ፡፡ የስልኩ ነጭ የወርቅ መስመሮች በ 138 በሚያማምሩ አልማዝ የተጌጡበት እና የመነሻ ቁልፍ ትልቅ 6.6 ካራት አልማዝ አለው ፡፡

🔺DIAMOND CRYPTO SMARTPHONE - USD 1.3 MILLION

◽️ አንዴ በዓለም ውስጥ በጣም ውድ ስልክ የነበረው ይህ dimond Crypto smartphone ስልክ በፒተር አሊሰንሰን ዲዛይን የትደረገ እና በጄ.ሲ ኤንኮክ የተሰራ ነው። ስልኩ በሶሊድ ፕላቲኒየም የተሠራ ሲሆን አርማውም ከቀይ ወርቅ የተሠራ ነው። የናቪጌሽን ቁልፍው ከሮዝ ወርቅ የተሠራ ሲሆን 28 ክብ የተቆረጡ አልማዞችን ደግሞ አክሏል። የጌጣጌጥ ስልኩ 10 ያልተለመዱ እና በቀላሉ የማይገኙ ሰማያዊ አልማ ዞችን ጨምሮ በአጠቃላይ 50 አልማዞች አሉት።

🔺GOLDVISH LE MILLION - USD 1 MILLION

◽️ ይህ በጣም ያልተለመደ ስልክ በጊኒነስ መጽሐፍ ኦቭ ሪኮርዶች ውስጥ ተዘርዝሯል። ስልኩ ከ 18 ካራት ነጭ ወርቅ የተሠራ ነው። በተጨማሪ 120 ካራቶች የቪ.ቪ.ኤስ. -1 ደረጃ ያላቸው አልማዝዎችን አሉት።

🔺GRESSO LUXOR LAS VEGAS JACKPOT - USD 1 MILLION

◽️ ዝነኛው ታዋቂ የመለዋወጫ ዲዛይነር ግሬሶ በተነደፈው ይህ ስልክ የኋላ መደቡ ከ 200 ዓመት በላይ ዕድሜ ካለው የአፍሪካ ዛፍ የተገነባ ነው። እንዲሁም ጥቁር አልማዝ እና ከ 180 ግራም በላይ ወርቅ ይዟል። እያንዳንዱ የቁልፍ ሰሌዳው ክፍል በከበረ ዕንቁ ያጌጠ ነው። የዚህ አይነት ስልኮች 3 ብቻ ነው እስከዛሬ የተመረተው፡፡

🔺GOLDVISH REVOLUTION - USD 488,150

◽️ ይህ ስልክ የተሰራው በስዊስ ኩባንያው ጎልድቪሽ ነው። ስልኩ የተጠጋጋ ጠርዞችን የያዘ ሲሆን ሐምራዊ እና ነጭ ወርቅ ፣ አልማዝ ፣ ሰንፔር መስታወት ማሳያ እና ከእጅግ በጣም ጥሩ ከቆዳ የተሠራ ነው። ስልኩ እንዲሁ የፍሬድሪክ ጆቨቨት የየአናሎግ ተነቃይ ሰዓት አለው። እንደነዚህ ስልኮች 30 ብቻ የተሠሩ በመሆናቸው ዋጋው እንጪምር አርጎታል።

🔺VERTU SIGNATURE COBRA - USD 310,000

◽️ በጣም ውድ የሆነው ይህ ስልክ በጫፎቹ ዙሪያ የተጠቀለለ እባብ ያሳያል። ስልኩ በሁለት ኢመራልዶች እና በ 439 ሩዝ የተሠራ ነው። ስልኩ በወርቅ የተለበጠ እና ብዙ ውድ የሆኑ የከበሩ ድንጋዮችን አሉት። ይህ ዲዛይን የተሠራው በፈረንሣይ የጌጣጌጥ ኩባንያ ቦይሮን ሲሆን በእንግሊዝም በእጅ ተገጣጥሟል። እስካሁን 8 ብቻ የዚህ አይነት ስልኮች እንደተመረቱ ነው የሚታወቀው።
😁 የቴክኖሎጂ እውነታዎች

🔰 ዛሬ ከ3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች Internet ይጠቀማሉ ይህም ከዓለም ህዝብ 40 በመቶው ነው።

🔰 በየ57 ደቂቃው ከ570 በላይ አዳዲስ Websites ይፈጠራሉ።

🔰 በየቀኑ ከ3.5 ቢሊዮን በላይ Google Search ይደረጋል።

🔰 በ2020 ቪዲዮ ከሁሉም ከInternet ትራፊክ 80% ያህሉን ይይዛል።

🔰 40,000 የTwitter ትዊቶች በደቂቃ ይላካሉ በቀን 500 ሚሊዮን ትዊቶች ማለት ነው።

🔰 በAmerica ከሚደረጉ ከ7 ፍቺዎች መካከል ለአንዱ ፌስቡክ ተጠያቂ ነው።

🔰 በ2020 ከ8.2 ቢሊዮን በላይ መረጃዎች ተሰርቀዋል ወይም Hack ተደርገዋል።

🔰 የመጀመሪያው ኮምፒዩተር ወደ 2.5 ሜትር የሚጠጋ ቁመት ያለው ሲሆን ክብደቱ ወደ 30,000 ኪ.ግ. ይመዝናል።

🔰 NASA ውስጥ የInternet ፍጥነት በሰከንድ 90GB ነው።

🔰 በዓለም ትልቁ ሃርድ ድራይቭ 60TB SSD ነው።

🔰 Bluetooth ኖርዌይን እና ዴንማርክን አንድ ባደረገው ሃራልድ ብሉቱዝ በተባለ ንጉስ ተሰየመ ነው።

🔰 የጉግል መሥራቾች እ.ኤ.አ. በ1999 ጉግል ን በ1 ሚሊዮን ዶላር ለመሸጥ ፈቃደኞች ቢሆኑም Excite ግን አልተቀበላቸውም። ጉግል አሁን 527 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ አለው።

@information_science_and_technology
ስለ ስልክ ቫይረስ ምንያህል ያቃሉ
What is Virus ??
#Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው
ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል
የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው
⓵ ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው
⓶ በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ
ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ
Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ
⓷ ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው
⓸ ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል
⓹ Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናያለን
እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
⓵ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
ለምሳሌ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል
⓶ Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን በኋላ መዘጋቱን #Check Up ማድረግ
⓷ የስልካችንን #Software Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜ
ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ
#Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone
የሚል አለ እሱን እንዴ #Click እንላለን ከዛ
Software Update የሚለውን #Click ማለት
⓸ ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም
ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት
#Remove ማድረግ
እነዚህን Original Antivirus
ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷
#Norton Antivirus
#KasperskyAntiVirus
#BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection
⓹ ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email ለምሳሌ በ
#G -mail ነው
Email ለምሳሌ በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም
⓺ ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application # Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ
Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን
ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን #Click ማድረግ
⓻ Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ
Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል
(Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ
አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫይረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification
ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን
⓼ ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል
ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን
ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ
Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል
Apps crated in China


1. TikTok
2. Mi Store
3. Mi Community
4. Weibo
5. WeChat
6. SHAREit
7. Clash of Kings
8. DU recorder
9. YouCam Makeup
10. 360 Security
11. DU Battery Saver
12. DU Browser
13. DU Cleaner
14. DU Privacy
15. Clean Master – Cheetah
16. CacheClear
17. DU apps studio
18. Baidu Translate
19. Baidu Map
20. QQ Launcher
21. QQ Security Centre
22. QQ Player
23. QQ Music
24. QQ Mail
25. QQ NewsFeed
26. WeSync
27. QQ International


1. ES File Explorer
2. Mi Video call-Xiaomi
3. Parallel Space
4. SelfieCity
5. Mail Master
6. Vault-Hide
7. Vigo Video
8. Bigo Live
9. UC News
10. UC Browser
11. BeautyPlus
12. Xender
13. ClubFactory
14. Helo
15. LIKE
16. Kwai
17. ROMWE
18. SHEIN
19. NewsDog
20. Wonder Camera
21. Photo Wonder
22. APUS Browser
23. VivaVideo- QU Video Inc
24. Perfect Corp I
25. CM Browser
26. Virus Cleaner (Hi Security Lab)
How to recover deleted
image or video from
android (internal
storage) without root ?

STEP 1: DOWNLOAD AND INSTALL JIHOSOFT
ANDROID PHONE RECOVERY AT YOUR COMPUTER.
You could download the Windows version at:
Android Recovery , download Mac version at:
Android Recovery for Mac . After download, you will
be lead to install the app at your computer.

STEP 2: SELECT DATA GENRE THAT YOU NEED TO
SCAN
After installation, run the app at your PC. You will
see the interface show you four options:
“Mul”, “Database”, “WhatsApp”, “All”. Tap
One of it according to your own demand.

STEP 3: IDENTIFY ANDROID PHONE OR TABLET BY
COMPUTER.
First, connect your android device to computer via
USB cable. Then, turn on USB debugging at android
equipment.
If the app failed to identify your equipment, install
related USB driver at your computer.

STEP 4: SCAN ANDROID DEVICE AND EXPECT THE
RESULT
After identification, click "Start" for scanning. Please
be patient about the process.

STEP 5: PREVIEW DATA THAT LISTED ON THE
RESULT.
You will be able to review all the details of desired
data.

STEP 6: RECOVER DATA FROM ANDROID WITHOUT
ROOT.
Mark those data that you want, then tap “Recover”
to fulfill android data recovery without root.
Follow these steps to recover deleted files on Windows:
፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰
1.Download free version of Disk Drill for Windows.
2.Install the application giving it system permission if requested.
3.Launch the program and select the drive from which you want to restore photos.
4.Preview your files – Disk Drill will present you with a list of the files that are available to be recovered.
5.Recover your files – After selecting the files that you would like to restore and a location where they will be stored, click the “Recover” button and let the application restore your files.
https://www.cleverfiles.com/download.html
Follow these steps to recover deleted files on Windows:
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉Download free version of Disk Drill for Windows.Install the application giving it system permission if requested.
👉👉Launch the program and select the drive from which you want to restore photos.
👉👉Preview your files – Disk Drill will present you with a list of the files that are available to be recovered.
👉👉Recover your files – After selecting the files that you would like to restore and a location where they will be stored, click the “Recover” button and let the application restore your files.
HOW TO CREATE QUIZ IN TELEGRAM
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Creating a Quiz, Step-By-Step
Creating a quiz is very easy, just open @quizbot on Telegram, press ‘START’ and follow the prompts.

1. Name and description. First you will give your quiz a name and an optional description – for educational tests, it's best to use the subject matter, like Organic Chemistry I or British Royal History. The description could contain information or instructions like “you will need a graphing calculator for this test”.

2. Pre-question text or media. Now comes the time to create the quiz's questions. Tapping the ‘Create a question’ button opens the template to create your first question. However, if you would like text or media to appear before a question, send that first, before tapping ‘Create a question’.

3. Questions. Once in the new-question interface, simply fill out the fields for what the question is asking, as well as its possible answers. Select the right answer by tapping on it, which will mark it with a green check.

4. Explanations. If you want to participate in our contest, you should add an explanation to each of your questions. Explanations will appear after users choose an answer. They can be used to give more information, clarify common errors, and support full text formatting, including hyperlinks. Once you are finished, tap ‘Send’ to add the question to your test. Repeat the question-making process until you‘ve added all your quiz’s questions, then send /done in the chat.

5. Timer. Next, the bot will ask you to choose how long users will have to answer each question. For questions that don't require any calculations, 10 or 15 seconds is usually enough. But for something like math, longer timers like 3 to 5 minutes are best. You can always change this setting later on, so don't worry.

6. Shuffle questions or answer options. The bot will then ask whether you‘d like to shuffle question and answer options – meaning the questions will come up in a random order, and the answers for individual questions will be in a random order as well. It’s normally a good idea to say ‘Yes’ here, so students can retake the quiz for practice without simply memorizing the order. However, if you have “all of the above” style answers, or questions that work best if presented in a specific order, select ‘No’. Again, this setting can be changed in the future if needed.

7. Submitting your quiz to the contest. The bot will ask if you would like to submit your quiz to the contest. If you choose yes, it will ask a couple of additional questions to confirm your submission.

8. Testing or sharing your quiz. Your quiz is complete! From here, you'll see an overview of your new quiz, showing the number of questions and its settings. You can ‘Start this quiz’, which will do so in a private chat with QuizBot, start it in a group, or forward the quiz to someone via ’Share quiz‘. To copy the unique link to your quiz, press and hold ’Start quiz in a group'.

9. Editing your quizzes. Tapping ‘Edit quiz’ will allow you to alter any of the quiz‘s questions or settings, including its title and description. From ’Edit questions' you can add pre-question text or media, replace the question with improved answers, or even add additional questions. To select an individual question to edit, tap its /view link from the panel.

10. Quiz stats. Lastly, you can view Quiz Stats. This shows how many people have taken the quiz, along with who answered the questions most correctly and quickest. You are now the quiz master, ready to put your subjects to the test.
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
የተወሰኑ ICT ታክኒካዊ ስያሜዎች እናሳውቃችሁ፡፡👏🙌

1. ጥቁር መዝገብ (Blacklist) - በገዳቢ የክልከላ
ፖሊሰ የታገዱ ድረ ገጾች እና ሌሎች የኢንተርኔት
አገልግሎቶች ዝርዝር ነው።

2. ብሉቱዝ (Bluetooth) -አልባ ከሞባይል እና
ከባለመስመር ስልኮች በአጭር ርቀት ዳታ ለመላላክ
የሚያስችል ገመድ የግንኙነት ደረጃ ነው። ቡሉቱዝ
ዳታ ለመለዋወጥ አጭር ሞገዶችን ይጠቀማል

3. ቡቲንግ (Booting) - ኮምፒውተርን ሥራ
ማስጀመር ወይም ማስነሳት ነው።

4. አቫስት (Avast) - ጸረ ቫይረስ መሣሪያ

5. መሠረታዊ የግብአት/ውጤት ሲስተምሶፍትዌር
(Basic Input/Output System-BIOS) -
የኮምፒውተር ሶፍትዌር የመጀመሪያው እና
መሠረታዊው ደረጃ ነው። ባዮስ የኮምፒውተራችንን
ሐርድዌር ደኅንነት ለማረጋገጥ
የሚረዱ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጠናል፤
ኮምፒውተራችን ሲከፈት በይለፍ ቃል ብቻ እንዲገባ
ማድረግ ከእነዚህ አንዱ ነው።

6. ሲክሊነር (CCleaner) - በነጻ የሚገኝ ሶፍትዌር
ነው። በቅርብ በተጠቀምንባቸው ፕሮግራሞችና
በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲሰተም አማካኝነት በሐርድ
ዌራችን ላይ የተተዉ ጊዜያዊ ፋይሎችን ዱካ የሚያሳዩ
መረጃዎችን የሚያጸዳ ሶፍትዌር
ነው።

7. ሲዲ በርነር (CD Burner) - በባዶ ሲዲዎች
ላይ መረጃ ለመጻፍ የሚችል የኮምፒውተር ድራይቭ ነው።
ዲቪዲ በርነር (DVD burners) በተመሳሳይ
መንገድ በባዶ ዲቪዲዎች ላይ ይጽፋል።
ሲዲ-አርደብሊው (CD-RW ) እና ዲቪዲ-አርደብሊው
ድራይቮች (DVD-RW drives) ደግሞ በሲዲ/ ዲቪዲ
ላይ የተጻፈውን አጥፍተው ከአንድ ጊዜ በላይ መልሰው
መጻፍ ይችላሉ።

8. ሰርከምቬንሽን (Circumvention) - በኢንተርኔት
አፈና የታገዱ ድረ ገጾችን እና
የኢንተርኔት አገልግሎቶችን

ለማግኘት እገዳውን ማለፍ።
9. ክሌም ዊን (Clam Win) - ለዊንዶውስ የተሠራ
የኤፍኦኤስኤስ ጸረ ቫይረስ

10. ኮቢያን ባክአፕ (Cobian Backup) -
የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው።
የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው
የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤
የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ።

11. ኮሞዶ ፋየርዎል (Comodo Firewall) -
ምንጩ (ውስጣዊ መዋቅሩ) ለምርመራ ክፍት የሆነ፣በነጻ
የሚገኝ የፋየርዎል መሣሪያ ነው።

12. ኩኪ (Cookie) - የኢንተርኔት ማሰሻ
(browser) በኮምፒውተር ላይ የሚተዋቸው የጎበኘነውን
ድረ ገጽ እና ተያያዥ መረጃዎችን መዝግቦ የሚይዝ
አነስተኛ ፋይል ነው።

13. ዲጂታል ፊርማ (Digital signature) -
ኢንክሪፕሽንን በመጠቀም አንድ ፋይል ወይም መልእክት
ከትክክለኛው ሰው የተላከ መሆኑን
የማረጋገጫ መንገድ

14. የዶሜይን ስም (Domain name) - በቃላት
የሚገለጽ የድረ ገጽ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎት
አድራሻ

15. ኢንክሪፕሽን (Encryption) - የተራቀቀ ሒሳባዊ
ስሌትን በመጠቀም ኢንክሪፕት (encrypt) ማድረግ፤
ትክከለኛው መረጃ ማለትምያለው የይለፍ ቃል
ወይም የኢንክሪፕሽን ቁልፍ (encryption key)
ሰው ብቻ ኢንክሪፕት የተደረገውን መረጃ ዲክሪፕት
ማድረግ/መክፈት (decrypted) እንዲችል የሚያደርግ

16. ኢንጂሜይል (Enigmail) - የታንደርበርድ
የኢሜይል ፕሮግራም አጋዥ መሣሪያ (add-on) ነው፤
ተጠቃሚዎቹ ኢንክሪፕት የተደረገ ወይም
በዲጂታል ፊርማ የታተመ መልእክት ለመላክና ለመቀበል
የሚያስችል

17. ኢሬዘር/መደምሰሻ (Eraser) - ከኮምፒውተር
ወይም ከሌሎች ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች ላይ
የሚገኝ መረጃን በአስተማማኝ እና በዘላቂነት
ከነጭራሹ ለማጥፋት (delete) የሚያከማይክሮሶፍት

18. ፋየርፎክስ (Firefox) - የታወቀ የኤፍኦኤስኤስ
ማሰሻ (FOSS Web browser) ነው፤ ከማይክሮሶፍት
ማሰሻ “ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” የተለየ አማራጭ ነው።

19. ፋየርዎል (Firewall) - ኮምፒውተርን
አስተማማኝ ካልሆኑ የኢንተርኔት እና የቤት ውስጥ
መረቦች ግንኙነት የሚጠብቅ መሣሪያ ነው።

20. ነጻና ቀመሩ የሚታይ ሶፍትዌር- ኤፍኦኤስኤስ
(Free and Open Source Software-FOSS) -
ያለክፍያ በነጻ የሚገኙ እንዲሁም ተጠቃሚዎች
የሶፍትዌሮቹን አሠራር እንዲመረምሩ፣ እንዲፈትሹ፣
እንዲያሻሽሉና ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ የሚፈቅዱ
ሶፍትዌሮች ምድብ

21. ፍሪዌር (Freeware) - በነጻ የሚገኙ፣ ነገር ግን
ተጠቃሚዎች መሠረታዊ የፈጠራ አወቃቀሩን (source
code) እንዳያገኙ ሕጋዊና ቴክኒካዊ
ክልከላዎችን የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች

22. ጂኤንዩ/ሊኑክስ (GNU/Linux) -
የኤፍኦኤስኤስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ነው፤
ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ አማራጭ ሲስተም ነው።

23.ጂፒኤስ (Global Positioning System - GPያደረገ
በስፔስ/ምህዋር ላይ መሠረት ያደረገ
በሳተላይት በመታገዝ ቦታንና ጊዜን ለመለየት የሚያስችል፤
በማንኛውም የአየር ሁኔታ፣
በየትኛውም የምድራችን ወይም በአቅራቢያዋ ባሉ
ቦታዎች የሚሠራ፤ ከሞላ ጎደል በምንም ነገር
የማያደናቀፍ ከሰማይ ከፍታ ለመመልከት የሚያስችል
የሳተላይት መመልከቻ ነው።

24. #ሐከር/ሰባሪ (Hacker) -❤️❤️❤️❤️ በዚህ አገባቡ፣ ከርቀት
ኮምፒውተራችንን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ወይም ስሱ
መረጃዎቻችንን ለመስረቅአይፒ የሚሞክር ወንጀለኛ

25. የኢንተርኔት ፕሮቶኮል አድራሻ-(
አድራሻ) (Internet Protocol address -IP
address) - ማንኛውምሰጪ ኮምፒውተር ከኢንተርኔት ጋራ
ሲገናኝ የሚሰጠው ልዩ መለያ

26. ኢንተርኔት አገልግሎት (አይኤስፒ)
(Internet Service Provider-ISP) - የኢንተወይም
ግንኙነት መስመር አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ወይም
ድርጅት። የብዙ አገሮች መንግሥታት ኢንተርኔትን በጣም
ይቆጣጠራሉ፤ እነዚህን አገልግሎት ሰጪዎች (አይኤስፒ)
በመጠቀምም የኢንተርኔትአሶሲዬሽን ክልከላ፣ ስለላ እና እገዳ
ያደርጋሉ።

27. ኢንፍራሬድ ዳታ (Infrared Data
Association) (ኢርዳ/IrDAአልባ በአጭር ርቀት
የኢንፍራሬድ ስፔክተረም ጨረሮችን በመጠቀም
መረጃ/ዳታ ለመለዋወጥ የሚያስችል ገመድ አልባ
የግንኙነት መንገድ ነው። በዘመናዊ መገልገያዎች ውስጥ
ኢርዳ/IrDA በብሉቱዝ ተተክቷል።

28. ጃቫ አፕሊኬሽንስ (Java Applications)
(አፕልትስ/Applets) - በብዙ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ
የሚሠሩ አነስተኛ ፕሮግራሞች ናቸው። ብዙውን ጊዜ
በድረ ገጾች ውስጥ የተሻሻሉ አገልግሎቶችን
(functionalities) ለመስጠት
ጥቅም ላይ ይውላሉ።

29. ኪይሎገር (Keylogger) - ለስለላ ተግባር
የሚውል የስፓይዌር አይነት ነው፤ በኮምፒውተሩ
የመተየቢያ ገበታ (keyboard) ላይ የነካናቸውን/
የተጫንናቸውን ቁልፎች/ፊደሎች በሙሉ መዝግቦ
ለሦስተኛ ወገን ይልካል። ኪይሎገሮች
የኢሜይሎችን እና የይለፍ ቃሎችን ለመስረቅ በብዛት
ጥቅም ላይ ይውላሉ።

30. ኪፓስ (KeePass) - የአስተማማኝ የይለፍ ቃል
ማከማቻ (database) ፍሪዌር ነው።
👉👉👉👉👉@information_science_and_technology👈👈👈👈👈
#ASTU #AASTU
ሁለቱ የኢትዮጵያ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈትነው ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስገባ ነጥብ ያዝመዘገቡ ተማሪዎችን ለመቀበል በዛሬው ዕለት ጥሪ አቅርበዋል።
ዩኒቨርሲቲዎቹ የ2014 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ በዛሬው እለት አውጥተዋል።
የመመዝገቢያ መስፈርቱ የሲቪክስ ትምህርትን ሳይጨምር የስድስት ትምህርት ድምር ውጤት ከዚህ በታች እንደተገለፀው ነው።
• ለታዳጊ ክልሎች (አፋር፣ ሱማሌ፣ ቤ/ጉሙዝ ፣ ጋምቤላ) ፦
- ኢንጂነሪንግ ለወንድ 395 ለሴት 390
- አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 385 ለሴት 380
• ለሌሎች ክልሎች ፦
- ኢንጂነሪንግ ለወንድ 400 ለሴት 395
- አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 390 ለሴት 385
የምዝገባ ጊዜው ከየካቲት 21 ቀን 2014 ዓ/ም እስከ የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ሲሆን ምዝገባው የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል ተብሏል።
ከላይ የተቀመጠውን የምዝገባ መስፈርት የሚያሟሉ ተማሪዎች በማንኛውም ስፍራ ሆነው በኢንተርኔት www.aastu.edu.et እና www.astu.edu.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ።
ፈተናው መጋቢት 7 ቀን 2014 ዓ/ም እንደሚሰጥ ተነግሯል።