Information Science and Technology
18.2K subscribers
261 photos
24 videos
99 files
401 links
Information science is a field primarily concerned with the analysis, collection, classification, manipulation, storage, retrieval, movement, dissemination, and transfer of information.
Download Telegram
• ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ፡፡
የጽንሱ ሕዋሳት ለኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽን እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው፡፡ ስለዚህ አቀማመጡንም
ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን፡፡ አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቆሎ መደዋወል መቀነስ አለበት፡፡
• ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ፡፡ ብረት የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል፡፡ ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን
ውስጥ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራዥ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ፡፡ የሚጠቀሙም ከሆነ በአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡
• በተለይ! በተለይ!!! ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል፡፡
ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል፡፡
• በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው፡፡ ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል፡፡
• አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው፡፡ ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ይሰርፃል፡፡
• ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት፡፡
• ሞባይሎን ኪስዎ ውስጥ የሚያደርጉ ከሆነ ወይም በወገብ የሚታጠቁት ከሆነ ኪቦርድድ
ወይም የቁጥር ቁልፎችን ወደ ሰውነትዎ አቅጣጫ ያድርጉ፣ ማለትም የስፒከሩ ፊት ወደ
ውጭ ይሁን፣ ምክንያቱም ስልክ ሲደወል ጨረሩ በስፒከሩ በኩል ስለሚለቀቅ ወደ ሰውነትዎ ሳይሆን ወደ አየሩ ይበተናል፡፡ ወደ ሰውነት የመግባት እድሉ አነስተኛ ነው፡፡
ጠረጴዛ፣ አልጋ፣ ወንበር….ወዘተ ላይ ሲያስቀምጡትም ስፒከሩ ወደ መሬት አቅጣጫ፣ቁጥሩ ደግሞ ወደ ላይ ይሁን፡፡
በተለይ ለወንዶች ሞባይሉን በፊት ለፊት የሱሪ ኪስ ውስጥ ወይም በብልታቸው በሚቀርብ ሁኔታ አይያዙ፡፡ ጨረሩ ሲደጋገም ለመሀንነት ያጋልጣል፡፡
• ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ፡፡
ቢያንስ ከ5 ሳንቲ ሜትር በላይ ራቅ ማድረግ ኤሌክትሮማግኔቲክ ራዲየሽን ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ፡፡
• ሞባይሎን ታቅፈው አይተኙ፡፡ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8
ሜትር ያርቁት፡፡ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው ኤሌክትሮማግኔትክ ራስዎን በተቻለ መጠን
አያጋልጡ፡፡
• የባትሪ ቻርጅ በጣም ሎው ሲሆን፣ ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ፡፡
ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል!
ጥሩ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን ፔጃችን #like በማድረግ ጥሩጥሩ መርጃዎችን ያግኙ ለሌሎቹም #ሼር ያድርጉ።
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን (Remote Desktop Connection)
ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን (Remote Desktop Connection) ማለት በአንድ አይነት ኔትወርክ ላይ የሆኑ ኮምፒውተርችን ወይም በኢንተርኔት የተያያዙ ኮምፒውተሮችን ከርቀት ሆኖ ከአንድ ኮምፒውተር ላይ ለመቆጣጠር የምንጠቀምበት የዊንዶ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ የምናገኘው ፕሮግራም ሲሆን ባለገመድና ገመድ አልባ ኔትወርክ ላይ እንጠቀምበታለን::
አንድ ሲስተም አድሚኒስትሬተር ሪሞትሊ ሆኖ ሌላ ኮምፒውተር ላይ በሪሞት ዴስክቶፕ በመግባት(በመጠቀም) ፋይሎችን ማዘዋወር፣ ዳውንሎድ ማድረግ፣ ሶፍትዌሮች ሲበላሹ ማስተካከል፣ ኢንስቶል(መጫን)ና ሶፍትዌሮችን ማጥፋት ይችላል፡፡ፕሮግራሙን ለመጠቀም በኔትወርኩ ውስጥ ያሉ ኮምፒውተሮች መከፈት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ኔትወርክ ኮኔክሽን(ግንኙነት) መኖር አለበት በተጨማሪ ሪሞት ዴስክቶፕ ፕሮግራም በእያንዳንዱ ኮምፒውተር ላይ መከፈትና ኔትወርክ አክሰስ መፈቀድ ይኖርበታል ይሄን ለማድረግ የአድሚኒስትሬተር አካውንት ተጠቃሚ መሆን ይኖርበታል
ሪሞት ዴስክቶፕ ለመክፈት የምንከተለው ሂደት
1. ማይኮምፒውተር ላይ ራይት ክሊክ ፕሮፐርቲ
2. ሪሞት ዴስክቶፕ (Remote Desktop) ታብ
3. Allows users to connect remotely to this computer የሚለውን ሳጥን እንምረጥ
4. ሪሞትሊ ይህን ኮምፒውተር የሚጠቀሙትን ዩዘሮች(ተጠቃሚዎች) ሴሌክት ሪሞት ዩዘር የሚለውን ቁልፍ በመጫን በኔትወርካችን ውስጥ ያሉ ዩዘሮችን እንምረጥ
5. ኦኬ
ማስታወሻ
ሪሞት ዩዘር ተጠቃሚዎችን መምረጥ የግድ አስፈላጊ አይደለም በፈላጎታችን ለሴኩሪቲ የምነመርጠው ነው
ሪሞት ዴስክቶፕ ለመጠቀም የምንከተለው ሂደት(ስቴፕ)
1. ስታርት - ራን
2. በራን ሳጥን ላይ mstsc ብለን ኦኬ
ወይም
1. ስታርት
2. ኦል ፕሮግራምስ
3. አክሰሰሪስ
4. ኮምኒኬሽን
5. ሪሞት ዴስክቶፕ ኮኔክሽን
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
👉👉Click the Start Window

💻👉Type in and enter remote settings into the Cortana search box

💻👉Select Allow Remote PC access to your computer

👉👉Click the Remote tab on the System Properties window

👉👉Click Allow remote desktop connection Manager to this computer

👉👉Make sure the box beside Network Level Authentication is checked. This will ensure that you have a more secure remote access experience.
👉👉👉You can also download and install free remote access software online. 
ከመተኛቶ በፊት ከስልክዎ ጋር ለረጅም ሰዓት ያሳልፋሉ?
እንግዲያውስ እንዲያቆሙ እንመክሮታለን፡፡
ከመኝታ በፊት ከስልክዎ ጋር ረጅም ሰዓትን ማሳለፍ 3 ከፍተኛ ጉዳትን በጤናዎ ላይ ያመጣል ይጠነቀቁ ዘንድ እንንገሮዎ
1. አይኖን ይጎዳል
ስማርት ስልኮች ስክሪን (blue light) ናቸው፡፡ bluelight ማለት የተለያዩ የብርሃን ቀለሞች ጥርቅም ሲሆን አይኖቻችን ውስጥ ሬቲና(retina) and Macular degeneration የሚባሉ የአይኖቻችንን ክፍል ይጎዱታል ይሄ ማለት የማየት አቅማችን ይቀንሳል ከፊት ለፊታችን ያለውን ማየት አንችልም ማለት ነው ፡፡ በቀላሉ የ blue light ን ጉዳት ለማወቅ በየቀኑ ወደ ፀሃይ አተኩሮ ከማየት ጋር እኩል ነው ይሉታል እንደ ሳይንቲስቶቹ ጥናት ስለዚህም ስማርት ስልኮች ፤ ታብሌቶች ፤ ላፕቶፖች blue light ስላላቸው በተለይ ከመኝታ በፊት ለረጅም ሰዓታትን መጠቀሞን ይተዉ፡፡
2. የእንቅልፍ ማጣት ቅድም በመጀመሪያው ላይ እንደገለፅነው ስልኮቻችን blue light አላቸው ብለናል ይሄው blue light
በሰውነታችን ያለውን melatonin production
የሚባለውን ሆርሞን ያዛባል melatonin production የተስተካከለ እንቅልፍ እንዲኖረን የሚያደርግ ነው ፤ስለዚህ በቂ እንቅልፍ ማግኘት አንችችም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ለብዙ የጤና ችግር ይዳርገናል
ለምሳሌ፡- ለልብ በሽታ ፤ ለማስታውስ ችግር ፤ ለጭንቀት፤ ክብደት መቀነስና የቆዳ ማርጀትን ያመጣል፡፡
3. ከፍተኛ የካንሰር ተጋላጭነት በምሽት የስልኮቻችንን መጠቀም ስናበዛ ለእንቅልፍ ችግር እንዳረጋለን ይሄ ደግሞ ለካንሰር ተጋላጭ ያደርገናል በተለይ ለጡት ካንሰር በወንድ መራቢያ አካል (prostate cancer) ካንሰር ያጋልጣል melatonin የሚባለው
ሆርሞን ስራውን ይዛባል፡፡ በነገራችን ላይ melatonin ካንሰርን ለመዋጋት የሚረዳ ተፈጥሮ የሰጠችን ሆረሞን ነው፡፡
ይሄ ተጎዳ ማለት የሚጣውን አስቡት፡፡
ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች የሚፈጠሩት በብዛት በመኝታ ሰዓታችን ስልኮችቻን ፤ ታብሌት ወይም ኮምፒተራችን ስንጠቀም ነው፡፡
# እባክዎ ብዙዎችን ስለሚጠቅም ሼር በማድረግ ጓደኞቸዎም እንዲጠነቀቁ ያሳውቋቸው - - -ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎ ፔጃችን like ያድርጉ::
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
ብዙ ጊዜ ሞባይል ስንገዛ የምንገዛውን ሞባይል ጥራት ለመለየት ስለምንቸገር በቅርብ ያገኘነውን ሰው በመጠየቅ በምስክርነት እንወስናለን ፡፡
የስሞች መብዛትም አንዱ ችግር ነው፡፡ሳምሰንግ ፣ኖኪያ፣ ኤልጂ፣አፕል፣ወዘተ ወዘተ እየተባለ ይሄ ያ ይበልጣል ሙግትም አለ፡፡
እስቲ ለዛሬ ከሞባይል ቀፎ መሰረታዊ ማወዳደሪያ መስፈርቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንይ፡፡
የመጀመሪያው የሞባይል ቀፎ ማወዳደሪያ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ነው። ለምሳሌ ሳምሰንግ አንድሮይድን ና ቴክኖ አንድሮይድን ይጠቀማሉ እንበል፡፡ ኦፕሬቲንግ ሲስተማቸው አንድሮይድ መሆኑ በሞባይል ቀፎዎች መሀል ያለውን ያገልግሎት ጥራት፣ ከዘመነው
(አፕዴት ቴክ ) ጋር ያለውን መግባባትና ችሎታ፣ለቫይረስ ያለመጋለጥ ብቃትን ጨምሮ ከከባድ ድረ ገጽና አፕሊኬሽን ጋር ተጣጥሞ የመስራት አቅሙን ማሳየቱ ጥቂቶቹ መገለጫዎቹ ናቸው፡፡
ባጠቃላይ የሞባይል ቀፎን ባሕርይ ወሳኝ ምዕራፍ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ነው፡፡ ከሞባይል ቀፎ አንፃር አንድሮይድ ባሁኑ ወቅት ከዊንዶው እና ማክ የተሻለ የኪስን አቅም ባማከለ መልኩ ተቀባይነት እያገኘ ነው፡፡
ሁለተኛው ማነፃፀሪያ ደግሞ ዋይ ፋይ፣ ብሉቱዝ፣ ዩኤስቢ፣ ጂፒኤስ፣፣ ቱጂ፣ ስሪጂ፣ ፎር ጂ
የመሳሰሉትን መያዙና በተጨማሪም
ሁለትና ከዚያ በላይ ሲም መቀበሉ ሲሆን ከዚህም በላይ ኖርማል ሲም ጂ ኤስ ኤም እና ruim (cdma sim ) ባንድ ላይ መያዙ ነው፡፡
የፋይል አደረጃጀት ስርአታቸው ለአጠቃቀም ቀላል መሆንና እንደፈለግነው መቀየር መቻሉና ምቹ መሆናቸው ደግሞ ሌላው መለኪያ ነው ፡፡
ለምሳሌ ተች ስክሪን፣ ስክሪን ጋድጌትስን መቀይር መቻሉና በፋይል ማናጀር በምንፈልገው መንገድ መቆጣጠር በሚያስችል መንገድ ‘እንደዚህ ሁንልኝ’ ስንለው የሚሆንልን ስማርት ፎን ደስ አይልም ?
ሶሰተኛው ማነፃፀሪያ የራሱ የሞባይሉ ሜሞሪ ( ፎን ወይም ኢንተርናል ሜሞሪ) ምንለው
ነው፡፡ ይህ ሜሞሪ አቅሙ በጨመረ
ቁጥር ዋጋውም አብሮ መጨመሩ እሙን ሲሆን ለቀፎዎች የዋጋ ልዩነት መሰረትም አንዱ
ምክንያት ነው፡፡
ቀፎዎች የምንከትላቸውን የውጭ ሜሞሪዎችና አብሮአቸው የተሰራውን ሜሞሪ ባንድ
አይነት ስለማይጠቀሙ በፍጥነት፣ በጥራትና
በአቅማቸው ላይ የሚያመጣው ልዩነት ትልቅ ነው፡፡ ቀፎዎች (TIF card)ቲፍ ካርድና
ኤስዲ(SD card) ካርድን(ሞባይላችን ላይ
ምንከታቸው ሜሞሪዎች ማለቴ ነው) ሲጠቀሙ ፍጥነታቸው ዝቅተኛ ከመሆኑም በላይ
የሚጭኑት አፕሊኬሽን ውስንና ቀጥታ ፍሰት
(Real Time access) ነው፡፡ ስለዚህ ቀፎ ስንገዛ የራሱን ሜሞሪ አቅም ማስተዋል ግድ
ይላል፡፡
አራተኛው የሞባይል ቀፎ ማወዳደሪያ ‘ፎን ክሎክ’ የሞባይል ቀፎውን ሲስተም ሃርድዌር
ፍጥነት ሚወስን ነው።ለምሳሌ ድረ ገፅ
ላይ አንድ ሞባይል ያለምንም መቆራረጥ ከዩቱብ ወይንም ከኛው ድሬትዩባችን ላይ ቪዲዮ
ቢያጫውት የክሎክ ፍጥነቱንና
የቢዩልት ኢን ሜሞሪን(phone memory) ጥራት ያሳያል፡፡
በተጨማሪ ቪዲዮ ኮሊንግ ያለችግርና (ፍሪዝ) በእስካይፒ መጠቀም ከቻልን በርግጥም
የቀፎዎችን ግሩም ጥራት ያሳየናል፡፡ እዚህ
ጋር ከግንዛቤ ውስጥ እንዲገባልኝ ምፈልገው አሁን ያለው የአገራችን የኔትዎርክ ችግር
በቀፎው እንዳይሳበብ የኔትዎርኩን ሁኔታም
ማየት መልካም መሆኑን ነው፡፡
አምስተኛ የባትሪ ጥራትና ቆይታ ነው ፡፡ አንዳንድ ሞባይሎች ባትሪ ሙጥጥ አያረጉ ‘‘እረ
የቻርጀር ያለህ!’’ እያሰኙ ስንቱን
አስጨንቀዋል፡፡ በርግጥ የሞባይል አቅምና ያገልግሎት ጥራት በጨመረ ቁጥር ባትሪ
አጠቃቀምም አብሮ ቢጨምርም ብዙ
ሞባይል አምራቾች የሞባይል ባትሪ ጥራትን በማሻሻል እነዚህ ቀፎዎች ለ18 ሰኣት
አንዲያገለግሉ አርገው ሰርተውልናል፡፡
ሌላው ባትሪን በተመለከተ ማየት ያለብን የተሻለ ሞባይል ለመግዛት የባትሪ ማኔጅመንት
ፕሮቶኮል አውቶማቲክና ማኑዋል አማራጭ
እንዳለው ማጣራት ነው፡፡
የባትሪ ቀበኛ ከሆኑት ስክሪን ብራይትነስና ቫይብሬት ቴክኖሎጂን ጨምሮ ከጀርባ ሳናያቸው
የሚስሩ አፕሊኬሽኖች መኖር፣ ቫይረስና
አንቲ ቫይረስ ማኔጅ ማድረግና የመሳሰሉትን መቆጣጠሪያ ሶፍት ዌር መጫን የባትሪን
ቀይታ ለማራዘም የምጠቁመው ተጨማሪ
መፍተሄ ነው።
በመጨረሻም የተሻለ ሞባይል ለመያዝ ከላይ ከጠቀስኳቸው በተጨማሪ ኢሜይል፣የጽሑፍ
መልዕክት፣ካሜራ ጥራት፣ ምቾት፣ሰክሪን
ስፋትና የተመረተበትን ቀን ማረጋገጡ ጠቃሚ ነው
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology

በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
የሐሞት ጠጠር በሽታ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የሐሞት ጠጠር በሐሞት ከረጢት ውስጥ በሚገኝ የሐሞት ፈሳሽ አልያም ሐሞትን ከጉበት ወደ አንጀት በሚወስዱት ቱቦዎች ውስጥ የሚፈጠሩ ባዕድ ነገሮች ናቸው፡፡
የሐሞት ፈሳሽ በጉበት ህዋሳት የሚመረት፣ ጨዋማ ንጥረ ነገሮችን ያዘለ ሲሆን የምንመገበውን ቅባትና ቫይታሚኖች እንዲፈጩ ይረዳል፡፡
በሰውነታችን የሚገኙ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ለማጥፋትም ይጠቅማል፡፡
➢ የሐሞት ጠጠር መንስኤዎች
የሐሞት ጠጠር መፈጠር መንስኤው በውል ባይታወቅም በሐሞት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኝ የኮሌስትሮል ወይም የቅባት መጠን ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስና እነዚህም መፈጨት ሳይችሉ ሲቀሩ መሆኑን ጥናቶች ይገልፃሉ፡፡
በዚህም 80 በመቶ የሚጠጋው የሐሞት ጠጠር በቅባት አልያም በኮሌስትሮል መብዛት የሚከሰት ሲሆን ቀሪዎቹ 20 በመቶ ደግሞ በካልሺየምና በሌሎች ንጥረ ነገሮች የሚፈጠሩ ናቸው፡፡
➢ የሐሞት ጠጠር ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?
• ማቅለሽለሽና ከባድ የምግብ ማስመለስ ችግር
• ቅባት ነክ ምግቦችን ስንመገብ ያለመስማማት
• ከምግብ በኋላ የሚፈጠር የመጠዝጠዝ ስሜት
• በእንቅልፍ ሰዓት የሕመም ስሜት መታየት
• አይን ቢጫ መሆን
• የሰውነት ቆዳ ወደ አረንጓዴ ቢጫነት መቀየር
• የምግብ ፍላጎት መቀነስ
• የዓይን፣ የቆዳና የሽንት ቀለም ቢጫ መሆን
• የሰገራ ቀለም መቀየር
• በቀኝ ጎናችን በላይኛው ክፍል አካባቢ እጅግ ከባድ የሆነ ሕመም
➢ የሐሞት ጠጠር በሽታ መፈወሻ መንገዶች
የበሽታው የህመም ስሜት ከፍተኛ ከሆነ የቅባት ምግቦችን መመገብ ማቆም እና የሕመም ማስታገሻ መድኃኒቶችን መውሰድ ለጊዜው ሕመሙን ያስታግሳል፡፡
ህመሙ እየበረታ ከሄደ ግን የሐሞት ጠጠሩን በቀዶ ህክምና ማውጣት እንደሚገባ የህክምና የህክምና ባለሞያዎች ይመክራሉ፡፡
ቀዶ ጥገና ማድረግ የማይቻል ከሆነ ደግሞ ለበሽታው ተገቢውን መድሀኒት በመጠቀም ጠጠሮቹን ማሟሟት የሚቻል ቢሆንም ይሄኛው መንገድ ግን ብዙ ዓመታትን ይፈጃል፡፡
➢ የሐሞት ጠጠር ተጋላጭነትን እንዴት መከላከያ ይቻላል?
• የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
• የምግብ ሰዓታትን ሳይመገቡ አለማሳለፍ
• በቂ ውሃ መጠጣት
• የሰውነትን ክብደት በፍጥነት ያለመቀነስ ጥቂቶቹ ናቸው።
➢ የሐሞት ጠጠር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ነገሮች ምንድን ናቸው?
• በነፍሰ ጡር ጊዜ ከልክ ያለፈ ውፍረትና የቅባት መብዛት መኖር
• ቅባታማ ምግቦችን ማዘዉተር
• ከልክ ያለፈ ውፍረት
• በሰውነት ያለ ቅባት ለመቀነስ የሚረዱ መድሃኒቶች መውሰድ
• የወሊድ መቆጣጠሪያ ኪኒን
• የእድሜ መግፋት በተለይ በሴቶች ላይ በሽታው ይዘወተራል
• ስኳር ህመምና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
ከምፕተርዎ ያለ አንቲ-ቫይረስ እንዴት ማፅዳት ይችላሉ;
ፍጥነቱን ወደ ቀድሞ ግዜው እንዴት መመለስ ይችላል የሄው እና መፍትሄው::
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://www.youtube.com/watch?v=5KgvwR0zc2c

ከምፕተርዎ ያለ አንቲ-ቫይረስ እንዴት
የተዘጋ ስልክ ማለት ምን ማለት ነው ?
unlock phone
ኔትወርክ ሰጪ ድርጅቶች የምንላቸው የሞባይል ኔትወርክ የመስመር ስልክ እና
የኢንተርኔት አገልግሎት የመሳሰሉትን ለህዝብ የሚያቀርቡ ድርጅቶች ናቸው ። ለምሳሌ
ኢትዮጰያ ውስጥ ያለው የኔትወርክ አገልግሎት የሚሰጠው የኢትዮጰያ ቴሌኮሙኒኬሽን
ኮርፖሬሽን ነው ።
ወደ ሌላ ሀገራት ስንሄድ ከአንድ በላይ የኔትወርክ ሰጪ ድርጅቶች እናገኛለን አንድአንድ
አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች መነሻ ካደረጉበት ሀገር በተጨማሪ አለም አቀፍ እውቅና
ያላቸው ናቸው ። ለምሳሌ T-mobile. Verizone.etisal
at.safaricom.me
tropcs.orange.chinamobile.Vodafone.Airtel.Qte
.At&t እነዚህ አገልግሎት
ሰጪ ድርጅቶች ሲም ካርድ በመስጠት ደምበኞቻቸውን ለመሳብ ከሚጠቀሙባቸው
መንገዶች አንዱ የሞባይል ቀፎ አምራቾች ከሚሸጡበት ዋጋ ቅናሽ ማድረግ ዋነኛው
ነው ቀፎ አምራቾች የምንላቸው ሳምሰንግ አፕል ኖኪያ ሞተሮላና የመሳሰሉት ናቸው
ኔትወርክ ሰጪ ድርጅቶች ከቀፎ አምራቾችየሚወስዷቸውን ቀፎወች በተወሰነ ቅናሽ
ለደንበኞቻቸው ከሲምካርድ ጋር ይሰጧቸዋል በመጀመርያ ላይ የሚያደርጉትቅናሽ
ለድርጅቱ ትክክለኛ ኪሳራ ነው ሆኖም ደንበኞቻቸው የአየር ሰአት በገዟቸው ቁጥር
ተጠቃሚ ይሆናሉ ነገር ግን በዚህ መንገድ የተገዙ ስልኮች የሌላ ኔትወርክ ሰጪ
ድርጅት የሆነን ሲምካርድ መቀበል አይችሉም ይህ የሆነበት ምክንያት ቀድሞ ያደረጉት
ቅናሽ ስላለ ሴኩሪቲ (ይለፍ) ያደርጉበታል ከላይ በተቀሰው መልኩ የተገዛ ስልክ ወደ
ኢትዮጰያ መቶ የኢትዮጰያ ሲም ካርድ ስናስገባበት ሊሰራ አይችልም ይህም የሆነው
ውጪ ሀገር ያለው ኔትወርክ ሰጪ ድርጅት ያስቀመጠው /ያኖረው/ሴኩሪቲ ይለፍ ስላለ
ነው ። በዚህ መንገድ ሲም አልቀበል ያለ ስልክ የተዘጋ ስልክ እንለዋለን ። ኮምፒዩተር
ሶፍትዌር በመጠቀም የተዘጉ ስልኮችን መክፈት እንችላለን
የተዘጉ ስልኮች የሚከተሉትን ፅሁፎች ያሳያሉ
* sim not valid
* wrong sim
* contact service provider
* unknown sim
* phone restricted
ከውጪ ሀገር የገቡ ስልኮች የምንከፍተው ሀገር ስለቀየሩ አይደለም ። መከፈት
የሚፈልጉ ስልኮች በሙሉ ከአምራች ሳይሆን ከኔትወርክ ሰጪ ድርጅቶች በመጠነኛ
ቅናሽ የተገዙ ስልኮች ናቸው ።
ከአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በቅናሽ የተገዛ ስልክ እዚያው ሀገር ሆነን የሌላን
አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ሲም ካርድ ብንከትበት አይሰራም።
ከአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የገዛነው ስልክ ከሌላ ሲም ጋር ለማዋሀድ /ለመክፈት/
ሁለት አይነት መንገድ አለ አንደኛው መንገድ ኮምፒዮተር ፍላሸር ቦክስ እና ፍላሽ ፋይል
በመጠቀም በራሳችን መክፈት ሲሆን ሁለተኛው መንገድ ደሞ ድርጅቱን በማግኘት
መጠነኛ ክፍያ በመፈፀም ማስከፈት ናቸው ። ክፍያው በኢንተርኔት ግብይት ስርአት (e-
commerce) በመጠቀም መክፈል ይቻላል ። ሁለተኛው መንገድ ለመጠቀም ክሬዲት
ካርድ /cridit card/ያስፈልገናል ። ከተመቾት ሼር ያርጉት
አዳዲስና ትምህርት ሰጪ የሆኑ ፅሁፎች በየቀኑ በቴግራም እንዲደርሳችሁ ትፈልጋላችሁ እንግዲያውስ ይሄ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ነው ግቡና Join አድርጉን ።
▬▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
ብዙ ግዜ ሰዎች ለመግዛት ሲጠይቁ ከምንሰማቸው ዕቃዎች መሀከል አንደኛው ላፕቶፕ ሲሆን አብዛኛዎቻችን ለመግዛት ፈልገን ግን Awarenessሱ
ስለሌለን ለመግዛት ስንቸገር ይታያል!
ዛሬ አንዳንድ ላፕቶፕ ከመግዛታችን በፊት ማወቅ ያለብንን አንዳንድ ነጥቦች ላጋራችሁ!
ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
""""""""""""""""""ዐ""""""""""""""""""""""
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches (27.94cm-30.48cm)፡ በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡ ከ1.1ኪሎ እስከ 1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፍትዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ (CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ Corei5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM):
ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ ...
አዳዲስና ትምህርት ሰጪ የሆኑ ፅሁፎች በየቀኑ በቴግራም እንዲደርሳችሁ ትፈልጋላችሁ እንግዲያውስ ይሄ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ነው ግቡና Join አድርጉን ።
▬▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
የሞባይል ሚስጥሪዊ አገልግሎቶች!!
-----------------------------
1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111#
2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-*#*#4636#*#*
3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06#
4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-*#0*#
5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-*#*#3497
1539#*#*
6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-*#*#273282*255*663282*#
*#*
7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-*#*#232339#*#*
8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-*#*#197
328640#*#*
9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-*#*#0842#*#*
10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-*#*#2664#*#*
11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-*#*#0842#
*#*
12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-*#*#1111#*#*
13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-*#125080*369#
14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-*#9090#
15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-*#9900#
16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- *#301279#
17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-*#872564#
18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- *#7465625#
19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡-
*#*#7780#*#*
20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብሪካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855#
21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡-##776426
አዳዲስና ትምህርት ሰጪ የሆኑ ፅሁፎች በየቀኑ በቴግራም እንዲደርሳችሁ ትፈልጋላችሁ እንግዲያውስ ይሄ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ነው ግቡና Join አድርጉን ።
▬▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
(((({((((((((((((@))))))))))))))))))))))
በምስል እና በቪድዮ የተደገፍ ብዙ ነገሮች አሉን YouTube channel በመግባት ማግኘት ይችላሉ።Subscribe ማድረግም አይርሱ::
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
በሞባይል ስልካችን ከ2 እስከ 5 ከሚደርሱ ሰዎች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት
ጥሪ ማድረግ እንደሚቻል ታቃላችሁ?|
አንድ እንድ ግዜ ከ2 ሰዎች በላይ በአንድ ግዜ በተመሳሳይ ሰዓት መደወል ልንፈልግ እንችላለን።
ለምሳሌ ለስራ ወይም ለጫወታ ከጓደኞቻችን ወይም ከስራ ባልደረቦች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት በስልክ ማውራት ካለብን ለየእያንዳንዱ ሰው ከመደወል ይልቅ በአንድ ጥሪ ሁሉንም ማግኘት የምንችልበት አገልግሎት ስልካችን ላይ አለ።
ይህ አገልግሎት ኮንፈረንስ ኮል ይባላል።
ኮንፈረንስ ጥሪ ለማድረግ፦
1ኛ- መጀመሪያ ወደ ሚፈልጉት ሰው ይደውሉና ስልኩ እስከሚነሳ መጠበቅ
2ኛ-በመጀመ የደወሉላቸው ሰው ስልኩ ሲያነሱ መስመር ላይ እንዲጠብቁ
ይንገሩ
3ኛ- ወደ ሁለተኛው ሰው ስልክ ይደውሉና እስከሚነሳ ይጠብቁ
4ኛ- የሁለተኛው ስልክ ሲነሳ እንደ ስልካችሁ አይነት በቀጥታ መርጅ (Merge) የሚለውን ምርጫ ይጫኑ። ወይም ኦፕሽን(Option) ውስጥ በመግባት ኮንፈረንስ (Conference) ወይም ጆይን(Join) የሚለውን በመጫን የኮንፈረንስ ጥሪ ማደረግ ትችላላችሁ።
ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ኮንፈረንስ ጥሪ ለማስገባት ከፈለጋችሁ ከተራ ቁጥር
2 እስከ 4 ያለውን መድገም ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━
በምስል እና በቪድዮ የተደገፍ አስተማሪ ይዘት ያላቸው ቁምነገሮች እየሰራን ስለሆነ ከዚህ በታች ባለው YouTube channel ሊንክ በመግባት Subscribe በማድረግ ያበረታቱን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን::
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም
እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!...
ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም
እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!
*21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ
ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ
ስልክ ቁጥርዎ 0910477613 ከሆነ ወደ
*21*091045561# ይደውሉ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ!
ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ሲፈልጉ
*21*0944123456# በ0944123456 ቦታ የፈለጉትን
የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው
ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ
ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል
*#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም
የሚል መረጃ ይሰጠናል
. ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ
*67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ
. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ
*61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ
. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ
*62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ
#62# ብለው ይደውሉ!
. ኮል ዌቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው
ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው
ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ
ለማወቅ *
Like & share this page
# ሼር_ያድርጉ
# ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
በምስል እና በቪድዮ የተደገፍ ብዙ ነገሮች አሉን YouTube channel በመግባት ማግኘት ይችላሉ።
Subscribe ማድረግም አይርሱ
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
ስማርት ስልኮቻችን ሀይል እንዴት መሙላት አለብን…?

በርካታ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስማርት ስልክዎ ባትሪ በፍጥነት እያለቀ ተችገረዋል?

✴️ የተለያዩ ስልቶችን ተጠቅመው የስልክዎን ባትሪ ቢያንስ ሙሉ ቀን እንዲያስጠቅምዎትስ ጥረት አድርገዋል?

✴️በቴክኖሎጂው መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች የስልካችን ባትሪ በፍጥነት እያለቀ የምንቸገረው በሶስት ምክንያቶች መሆኑን ይገልፃሉ።

✴️የመጀመሪያው በስማርት ስልኮቻችን የጫንናቸው መተግበሪያዎች መብዛት እና እያወቅንም ይሁን ሳናውቅ ተከፍተው ባትሪ መብላታቸው
ነው።
✴️የስማርት ስልካችን ላይ ሙጭጭ ብለን አልላቀቅ ማለትም ሌላኛው የባትሪ እድሜን የሚያሳጥር ልማድ ነው።

✴️ሶስተኛው እና ዋነኛው የባትሪ ህይወትን የሚያሳጥረው ተብሎ በባለሙያዎች የተጠቀሰው ደግሞ የሀይል አሞላላችን (ቻርጅ አደራረጋችን መሆኑ ተገልጿል።

✴️ብዙዎቻችን የስማርት ስልካችን ባትሪ ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ቻርጅ ማድረግ እንዳለብን እናምናለን።

✴️በአንዳንዶቻችን ዘንድ ደግሞ ቻርጅ እንደሰካን ሞባይላችንን መጠቀም የባትሪውን አገልግሎት ያራዝማል የሚል አመለካከት አለ።

✴️ይሁን እንጂ የሞባይል ባትሪ እንደ ሰው ልጅ ሁሉ “መጨናነቅን” አይወድም ነው የሚለው ባትሪ ዩኒቨርሲቲ የተሰኘ ኩባንያ።

✴️ስልካችንን ቻርጅ እያደረግን መጠቀም የባትሪውን እድሜ ያሳጥራልም ይላል።

✴️ስለ ስማርት ስልክዎ ባትሪ ከመጨነቅ የሚገላግሉ ናቸው ያላቸውን ነጥቦችም ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች አስቀምጧል።

✴️የስልክዎ ባትሪ ሙሉ ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ሞባይሉን ከቻርጀሩ ይንቀሉት፡

✴️ኩባንያው እንደሚለው የስማርት ስልካችን ባትሪ ከአቅሙ በላይ ቻርጅ ሲደረግ የረጅም ጊዜ አገልግሎቱ እየወረደ ይመጣል።

✴️ስልካችን 100 ፐርሰንት ቻርጅ ከሆነ በኋላ እንደተሰካ መተው ለከፍተኛ መጨናነቅ በመዳረግ የባትሪውን ሀይል የመያዝ አቅም ይቀንሰዋል።

✴️ (እስከ 100 ፐርሰንት ቻርግ ማድረግም ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ አስፈላጊ አይደለም፡

ከአድካሚ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኋላ ጡንቻዎችን ማፍታታት እንደሚገባ ሁሉ ስልካችንም ሙሉ በሙሉ በሀይል ከተሞላ በኋላ ከቻርጀሩ መንቀል ይገባል።

✴️ባትሪውን ከሙቀት ይጠብቁት
የስማርት ስልክ ባትሪዎች በቀላሉ በሙቀት ይግላሉ።

✴️ለዚህም ነው አፕል ራሱ የአይፎን ስልኮችን ቻርጅ ስታደርጉ መሸፈኛ (ኬዞቹን ብታወጡት በማለት የሚመክረው።

✴️ስለሆነም ስልካችን ቻርጅ ስናደርግ መሞቁን ካስተዋልን ሽፋኑን ማውጣት ይኖርብናል።

✴️የባትሪያችን ጤና ለመጠበቅ ስማርት ስልካችን ቻርጅ የምናደርግበት አካባቢ የፀሀይ ሙቀት የሌለበት ቢሆንም ጥሩ ነው።

✴️100 ፐርሰንት ላይ እስከሚደርስ መጠበቅ የለብንም፡

✴️እንደ ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ከሆነ ከፍተኛ ቮልቴጅ ባትሪውን ስለሚያጨናንቀው ባትሪን መቶ በመቶ ሀይል መሙላት አያስፈልግም።

✴️ስማርት ስልካችን ቀኑን ሙሉ ቻርጅ ማድረግም በባትሪው እድሜ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብሏል።

ቻርጅ ለማድረግ የባትሪውን ማለቅ አይጠብቁ።

✴️ ስልካችን ቻርጅ ለማድረግ ባትሪው ተሟጦ እስኪያልቅ መጠበቅ የለብንም።

✴️ ባገኘነው አጋጣሚ ቻርጅ ማድረግ የባትሪውን ሀይል ይዞ የመቆየት አቅም ያሳድገዋል።

✴️እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ስልቶች የስማርት ስልካችን ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል እና ቀኑን ሙሉ ከስጋት ነፃ እንድንሆን ይረዳናል ።
ስለ ስልክ ቫይረስ ምንያህል ያቃሉ
What is Virus ??
#Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው
ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል
የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው
⓵ ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው
⓶ በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ
ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ
Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ
⓷ ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው
⓸ ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል
⓹ Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናያለን
እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
⓵ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
ለምሳሌ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል
⓶ Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን በኋላ መዘጋቱን #Check Up ማድረግ
⓷ የስልካችንን #Software Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜ
ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ
#Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone
የሚል አለ እሱን እንዴ #Click እንላለን ከዛ
Software Update የሚለውን #Click ማለት
⓸ ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም
ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት
#Remove ማድረግ
እነዚህን Original Antivirus
ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷
#Norton Antivirus
#KasperskyAntiVirus
#BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection
⓹ ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email ለምሳሌ በ
#G -mail ነው
Email ለምሳሌ በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም
⓺ ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application # Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ
Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን
ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን #Click ማድረግ
⓻ Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ
Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል
(Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ
አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫይረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification
ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን
⓼ ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል
ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን
ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ
Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል።
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
☞ Do not do it!
《ማድረግ የሌለብዎት》
--------------~-------------
.
☞ የባትሪ ቻርጅ በጣም ሎው ሲሆን፣ ወይም # ሲቀንስ (20% በታች) ስልኩን
ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ፡፡ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር
መጠን ይጨምራል።
.
☞ ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም
# አያስጠጉ ፡፡ ከቻሉ ቢያንስ ከ5 ሳንቲ ሜትር በላይ ራቅ በማድረግ
ኤሌክትሮማግኔቲክ ራዲየሽን ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቁ፡፡
.
☞ የሞባይል ስልኮን # ታቅፈው አይተኙ፡፡ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ
ወይም ከአልጋዎ 1.8 ሜትር በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው
ኤሌክትሮማግኔትክ ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ፡፡
.
☞ # ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና
ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ፡፡ የጽንሱ ሕዋሳት ለኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽን እጅግ
በጣም አለርጂክ ናቸው፡፡ ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ
ባለ ሥፍራ ይሁን፡፡ አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና
ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት፡፡
.
☞ # ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል መጠቀም አያዘውትሩ፡፡ ብረት
የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል፡፡
ስለዚህ መኪና ውስጥ፣ አውሮፕላን ውስጥ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣
ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራዥ ውስጥ
ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል
አይጠቀሙ፡፡ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡
.
☞ በተለይ! በተለይ!!! ዕድሜያቸው # ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች
ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል፡ ጨረሩ የጭንቅላት
ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል፡፡
.
☞ በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት
በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው፡፡ ወላጆች ይህንን
እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን
በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል፡፡
.
☞ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው # ከ2 ዓመት በታች የሆኑት
ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው፡፡ ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ
በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ፡፡
.
☞ ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው
የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ
ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ
ያድርጉት፡፡
---------------
☞ እባክዎ! ዕውቀትና መረጃ በተከታታይ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ገጹን # like እና
# share ያድርጉ።
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
ስልኬ ሊጠለፍ ይችላል የሚል ስጋት አለብዎ?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የሚያዋሩበት የእጅ ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብኝ ይችላል የሚል ስጋት ካለብዎ የሚከተሉትን ቁልፎች ተጭነው ይደውሉና ያረጋግጡ።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
*#21# ብለው ሲደውሉ
➊. Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው።
➋. Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።
➋. የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002#ብለው ሲደውሉ call forwarding all erased successful ይልዎታል። በዚህ ሰዓት ከስጋት ቀጠና ወጡ ማለት ነው።
ነገር ግን ይህ ኮድ ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል ብቻ ይሞክሩት።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
መረጃችን ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ፔጃችን like ይበሉልን::
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
እንደሚታወቀዉ አብዛኛዉ ሰዉ facebook የሚጠቀመዉ በሞባይሉ አማካኝነት
ነዉ:; ያም ሆኖ internet cafe ወይንም የሌላሰዉ ሞባይል ላይ እንጠቀም
ይሆናል ታዲያ በዚህ ጊዜ
-facebook አካውንታችንን log out ማለት ብንረሳ
-internet cafe ላይ እየተጠቀምን መብራት ቢጠፋብን
-ተዉሰን ስንጠቀምበት የነበረው ሞባይል ባትሪው አልቆ ቢዘጋ
-ወይንም ሌላሰው በእኛ አካውንት የሚጠቀም መስሎ ከተሰማን
እነዚህን እና ሌሎች ተመሳሳይ አጋጣሚዎች ቢገጥሙን መፍትሄዉ በጣም ቀላል
ነው ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ
-በናንተ ስልክ/pc fb አካውንታችሁ ውስጥ ትገባላችሁ then
-setting&privecy
-security
-active sessiones ይህ ማለት የእናንተ fb አካውንት ስንት ቦታ login /ክፍት
እደሆነ ያሳየናል አስተውሉ እዚህ ጋ ከ አንድ በላይ active sessione መኖር
የለበትም ከአንድ በላይ ካገኘን ግን fb አካውንታችን ሌላ ቦታ ክፍት/ logged
in ነው ማለት ነዉ:: ስለዚህ current session ከሚለው ዉጭ ሌሎቹን
ሴሌክት በማድረግ 'remove all' የሚለው ክሊክ ማድረግ ይኖርብናል:: ይህን
አደረጋችሁ ማለት ሌላ ቦታ/ሞባይል/pc ላይ ከፍታችሁ logout ያላላችሁትን
facebook account ቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ logout አደረጋችሁ ማለት
ነዉ:
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1) *#9999# ወይም *#0837# - ብለው ፅፈው ሲደውሉ የሶፍትዌሩን አይነት
ያወጣልናል። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው።
2) #0523# - ብለው ፅፈው ሲደውሉ የስክሪኑን የከለርና የብርሀን አይነት
ለመቀያየር ይረዳናል። ስትጠቀሙ አማራጮችን ካላመጣላቹ፣ ኦርጅናል
አይደለም።
3) *0377# - ስለሜሞሪው መረጃ ይሰጠናል። ካልሰጠን ኦርጅናል አይደለም።
4) *9998*228# - የባትሪውን ሁኔታ ለማየት። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም።
5) *998*289# - አላርሙን መሞከሪያ።
6) *#9987*842# - ቫይብሬቱን ለመሞከር።
7) *2767*3855# - ወደ መጀመሪያው ወደ ተመረተበት (ወደ ፋብሪካው)
ለመመለስ፣ ነው የሚያገለግለው። ይህ ግን አይመከርም፣ ምክኒያቱም ስልካቹ
ላይ ያለው ጠቅላላ መረጃ፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮች፣ ዘፈኖች ይጠፋሉ።
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q