ENAK Educational Info ETH
1.33K subscribers
1.18K photos
3 videos
1.03K files
1.32K links
In this channel you will get any information related with education and download new curriculum books.
Download Telegram
#BahirDarUniversity

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ወደ ራስ ገዝ የኒቨርሲቲነት ለመሸጋገር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለፀ፡፡

ራስ ገዝ እንዲሆኑ በመንግሥት ከተለዩ አስር ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አንዱ መሆኑ ይታወቃል።

በዚህም ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ ለመሆን የሚያስችለውን የተሟላ ዝግጅት ማድረጉን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል።

ዩኒቨርሲቲው የሰው ኃይል ስምሪት፣ ሃብት የማመንጨት አቅም፣ አስተዳደራዊ መዋቅር እና ሌሎች ተግባራትን በማካተት የደረሰበትን ውጤት ለትምህርት ሚኒስቴር መላኩን ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጠው ፈቃድ መሰረት ዩኒቨርሲቲው የራስ ገዝነት አሰራሩን ተቀብሎ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ፕሬዝዳንቱ ጠቁመዋል።

ሼር እንዳይረሳ
ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
1
#InjibaraUniversity

በ2018 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) በትምህርት ሚኒስቴር ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከታህሳስ 09-10/2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ መጠኑ 3×4 የሆነ ሁለት ፎቶግራፍ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣
➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

ሼር እንዳይረሳ
ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
1
ያመልክቱ!

ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል፡፡

ስልጠናው በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን በቀን መርሐግብር የሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል።

የምዝገባ ጊዜ፦
ከህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት

ኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንኮች፦

➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9
➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header

ሼር እንዳይረሳ
ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
logic በአማረኛ ስለ fallacy.pdf
30.2 MB
ሕጸጻ'ት ከነምሳሌያቸው በአማርኛ ተጋበዙልኝ🤗👊

Share with your  Friends
 
ሼር እንዳይረሳ
ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
logic በአማረኛ ስለ fallacy.pdf
30.2 MB
ሕጸጻ'ት ከነምሳሌያቸው በአማርኛ ተጋበዙልኝ🤗👊

Share with your  Friends
 
ሼር እንዳይረሳ
ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
ENGLISH G6 MODEL EXAM 2017.pdf
410.2 KB
6️⃣ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና

አዘጋጅ
👉🔤🔤🔤🔤🔤ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

⛔️መንፈቀ አመት
👉የመጀመሪያ መንፈቀ አመት 

⭐️የትምህርት አይነት
👉ሁሉም

⭐️አመት 👉2017

⭐️ክፍል 👉6️⃣

📘ለሌሎች ማጋራት አንርሳ‼️

Share with your  Friends
 
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇

6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች ብቻ ቻናሉን ይቀላቀሉ

https://t.me/grade6_8_enak
Forwarded from Manch
በ2017 የRemedial History Exam ማግኘት ይፈልጋል ?
#AksumUniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በተጠቀሱት ቀናት አክሱም ከተማ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 የሆነ የቅርብ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡

ሼር እንዳይረሳ
ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
Forwarded from Manch
አዲሱን Module ማግኘት ይፈልጋሉ
#Germany Scholarships to Study in Germany for Undergraduate, Masters & PhD for World Students in top German universities!

No Agent - Direct Apply

👉 Apply Link: https://scholarships365.info/scholarships-to-study-in-germany-for-undergraduate-masters-phd

👉 Degree: Undergraduate, Masters & PhD!

Benefits: Fully Funded
1) Airfare
2) Visa
3) Tuition
4) Stipend
5) Room
6) Medical Insurance

Deadline: Multiple Deadlines

ሼር እንዳይረሳ
ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
Forwarded from REMEDIAL STUDENTS
ዛሬ ማታ Give 🎁 ይኖራል ተዘጋጁ 🙌

@Remdial_Student
LinkRise Solutions PLC
Photo
ስለ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC) #ይህን_ያዉቃሉ⁉️

🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟

በሊንክራይዝ ሶሉሽንስ፣ በኢትዮጵያ የሰው ኃይል ውስጥ ያለውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት በቁርጠኝነት እንሰራለን። እንደ ቀዳሚ የቅጥር እና ስልጠና አገልግሎት ሰጪ ድርጅትነታችን፤ የመንግስት ተቋማትን፣ የግል ድርጅቶችን እና ግለሰቦችን በሁሉም ዘርፎች ብቃት ካላቸው እና ከሰለጠኑ ባለሙያዎች ጋር እናገናኛለን።

የምንሰጣቸው አጠቃላይ አገልግሎቶች፡-

የሀገር ውስጥ የሰው ኃይል ቅጥር፡- ለፍላጎትዎ የተመጠኑ እና ከፍተኛ ስልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን እናቀርባለን።
የትምህርት ማማከር እና ስልጠና፡- ክህሎትን እና የማስተማር ዘዴዎችን በሚያሳድጉ ልዩ የስልጠና ፕሮግራሞች መምህራንን እና ተማሪዎችን እናበቃለን።
የፅዳት እና የጥበቃ አገልግሎቶች፡- በባለሙያ የፅዳት እና የጥበቃ ቡድኖቻችን አማካኝነት የአካባቢዎን ደህንነት እና ፅዳት እናረጋግጣለን።
የሰው ኃይል ልማት (Workforce Development)፡- ግለሰቦችን ለስኬት አስፈላጊ በሆኑ ክህሎቶች እና የአስተሳሰብ ለውጦች ለማስታጠቅ በተከታታይ የአቅም ግንባታ ላይ እናተኩራለን።
የሰለጠኑና ክትትል የሚደረግላቸዉ የቤት አጋዦች: የቤት አጋዞዥ ወይም ሰራተኞች ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በስልጠና በመሙላት እና በስራ ላይም በቂ ክትትል እያደረገ ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነዉ።

ልዩ ችሎታ ያላቸውን ሰራተኞች የሚፈልጉ ድርጅትም ይሁኑ ወይም ድጋፍ የሚፈልጉ ግለሰብ፤ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ግብዎን እንዲያሳኩ ሊያግዝዎ ዝግጁ ነው።

🗨 የነቃ እና የሰለጠነ የሰው ኃይልን በመፍጠር ሂደት ይቀላቀሉን! ዛሬውኑ ያግኙን!
ለበለጠ መረጃ እና ለጥያቄዎች በዚህ ይደውሉልን፡ +251916898969 ወይም +251976851818
ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC)
🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟

በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/linkrisesolutions
Forwarded from Manch
የትኛው Subject ነው በጣም ቀላሉ ?
Forwarded from Manch
የትኛው Subject ነው በጣም ቀላሉ ?
ENGLISH G6 MODEL EXAM 2017.pdf
410.2 KB
⛔️መንፈቀ አመት
👉የመጀመሪያ መንፈቀ አመት 

⭐️የትምህርት አይነት
👉ሁሉም

⭐️አመት 👉2017

⭐️ክፍል 👉6️⃣

📘ለሌሎች ማጋራት አንርሳ‼️

Share with your  Friends
 
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇

6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች ብቻ ቻናሉን ይቀላቀሉ

https://t.me/grade6_8_enak