ትክክለኛ ሊንኮች‼️
ብሄራዊ ባንክ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ማስተሳሰር እንዳለባቸው መመሪያ ማውጣቱ ይታወሳል።
ባንክ መሄድ ሳይጠበቅባችሁ የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
ፋይዳ ለማስተሳሰር ትክክለኛ ሊንኮች የሚከተሉት ናቸው።
ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ይችላሉ።
💸 አቢሲኒያ ባንክ: cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
💸 አዋሽ ባንክ : fayda.awashbank.com
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ:
my.coopbankoromiasc.com/harmonization
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
cbefayda.cbe.com.et
ኦሮሚያ ባንክ
bfayda.oromiabank.com
ወጋገን ባንክ
fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
ንብ ባንክ
fayda.nibbank.com.et
ፀሀይ ባንክ
fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
ስንቄ ባንክ :
fayda.siinqeebank.com:7443
💸 ዘምዘም ባንክ :
fayda.zamzambank.com.et
💸 አማራ ባንክ :
fayda.amharabank.com.et
Via (አዩዘሀበሻ)

❤2
በቅርቡ በብሔራዊ ባንክ የተጣለው የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይት እገዳ ተፈጻሚነት አጠራጣሪ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ
የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም (አሐዱ ራድዮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዲጂታል የንግድ መድረኮች አማካኝነት እንደ ባንክ ያሉ ገንዘብ አስተላላፊ ተቋማትን ሳይጠቀሙ “የቀጥታ ሰው-ለሰው” ወይም በእንግሊዘኛው (Peer to Peer) የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይቶች ሕገ-ወጥ ናቸው ሲል እገዳ መጣሉን ተከትሎ አሐዱ ያነጋገራቸው የፋይናንስ ባለሙያዎች መሰል ድርጊቶችን መቆጣጠር በጣም አስቸጋሪ እንደሆነ ገልጸዋል።
ባንኩ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሳ ባወጣው መግለጫ በማንኛውም የንግድ መድረክም ሆነ የክሪፕቶፕ ልውውጥ አገልግሎት ላይ በኢትዮጵያ ብር የሚደረጉ የገንዘብ ግብይቶች የተከለከሉ መሆናቸውን አመልክቷል። ይሁን እንጂ የግብይቱ ሂደት ድብቅና በቴክኖሎጂ የተመሰጠረ በመሆኑ፣ ማዕከላዊ ባንኩ እገዳውን በተግባር ለማዋልና ለመቆጣጠር አዳጋች እንደሚሆንበት የዘርፉ ምሁራን ስጋታቸውን ገልጸዋል።
የቀድሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ አማካሪ ዶክተር ቆስጠንጢንዮስ በርኸተስፉ፣ “ክሪፕቶ ከረንሲ ድብቅ የገንዘብ ዝውውር በመሆኑ ከብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር ውጪ ነው” ሲሉ ለአሐዱ ራድዮ ተናግረዋል።
መንግስታት የቴክኖሎጂው ዝውውር ለሕገ-ወጥ ተግባር ይውላል የሚል ስጋት እንዳላቸው የጠቆሙት ዶክተር ቆስጠንጢንዮስ፣ “አንድ ግለሰብ በክሪፕቶ መገበያየት ከጀመረ ከየትኛውንም ሀገር ማንኛውንም ዕቃ መግዛት እንደሚችልና ገንዘቡም በድብቅ የሚቀመጥ በመሆኑ ቁጥጥሩን አስቸጋሪ ያደርገዋል” ብለዋል።
በቴክኖሎጂው አማካኝነት የሀገር ሀብት ሙሉ ለሙሉ ሊወጣ የሚችልበት ዕድል ከፍተኛ መሆኑን ያነሱት ባለሙያው፣ የክሪፕቶ ዝውውር የባለቤቱ ስም፣ የሚገኝበት ቦታ እና ሌሎች ግላዊ መረጃዎች በግልጽ ሳይታወቁ የሚከናወን በመሆኑ ቴክኖሎጂው ከሀገራት መደበኛ የገንዘብ ፍሰት ውጪ ነው የሚል ማብራሪያ ሰጥተዋል።
አክለውም። በክሪፕቶ ከረንሲ ዝውውር እና ግዢ ላይ የመንግስታት፣ የዓለም አቀፍ ባለሐብቶች፣ የእጽ አዘዋዋሪዎች እና የሌሎችም ባለድርሻዎች ተሳትፎ የበዛ ሊሆን እንደሚችል አንስተው በከፍተኛ ጥንቃቄ በድብቅ መከናወኑ ቁጥጥሩን ውስብስብ እና አስቸጋሪ እንደሚያደርገው ገልጸዋል።
የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የፐብሊክ ፋይናንስ መምህር አቶ ፋሲል ጣሰው በበኩላቸው፣ ብሔራዊ ባንክ የክሪፕቶ ከረንሲን ዝውውር አስመልክቶ በቅርቡ ያወጣውን እገዳ ተግባራዊ ለማድረግ ያስቸግራል በሚለው በዶክተር ቆስጠንጢንዮስ ሐሳብ ይስማማሉ።
“ክሪፕቶ ከረንሲ የማይታይና የማይታወቅ የገንዘብ ዓይነት በመሆኑ፣ መንግስት ከዝውውሩ ማግኘት ያለበትን ግብር ያሳጣል” ያሉት መምህሩ ባንኩ እንደነዚህ ያሉት መድረኮች ለከፍተኛ የዋጋ መለዋወጥ፣ ለገንዘብ ማጭበርበር እና በሕገ-ወጥ ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ ለማድረግ ወይም (Money Laundering) የተጋለጡ በመሆናቸው ሕብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ መክረዋል።
በአሁኑ ወቅት ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት ለመዘርጋት ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን እያጠና መሆኑን የጠቀሰው ብሔራዊ ባንክ፣ ሕጋዊ አሰራር እስከሚዘረጋ ድረስ ማንኛውም በኢትዮጵያ ብር የሚካሄድ የክሪፕቶፕ ከረንሲ ዝውውር በሕግ እንደሚያስጠይቅ ገልጿል።
በህይወቴ ጌትነት
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ

❤3👍1👏1
በተለያየ category አሪፍ የሆኑ የAI Platforms
✍Perplexity – best for real-time research and fact-checked answers.
✍Jasper – best for consistent branding and marketing content at scale.
✍Copy.ai – best for fast marketing copy and product messaging.
✍Notion AI – best for writing, summarizing, and organizing inside your workfeedbac
✍Grammarly – best for real-time writing feedback and tone correction
✍ChatGPT – best for all-purpose brainstorming, writing, and logic-based tasks.
✍Claude – best for thoughtful writing, document reasoning, and context-heavy tasks
✍Cursor – best for coding inside an AI-native IDE
✍Synthesia – best for turning scripts into polished videos with AI avatars
✍PlayAI – best for creating lifelike AI voiceovers in multiple languages
✍Descript – best for editing audio and video by editing text.
✍Midjourney – best for generating high-quality, stylized AI visuals.
✍Grok – Best for Fact checking and video generation
✍Vapi AI – best for building real-time AI voice agents for phone calls.
✍Gemini — Best for Photo, image generation and editing.
✍Obviously AI – best for running no-code predictions on business data.
✍Make – best for building visual, multi-step automations across tools
✍Intercom – best for AI-powered customer support and live chat.
✍Zapier – best for connecting apps and automating repeatable workflows.
ከተዘረዘሩት ውስጥ ነፃ የሆኑ አሉ። የFree አማራጭ ያላቸው አሉ። ክፍያ የሚጠይቁም አሉ።
✍Big habesha

❤6🤗1
ማንኛውንም አፕሊኬሽን ወይም ሶፍትዌር (ለምሳሌ፦ Telegram for Desktop, CapCut, VLC Media Player ወይም WinRAR) ለማውረድ ጎግል (Google) ላይ ፈልገው ያውቃሉ? ሰርች ሲያደርጉ መጀመሪያ የመጣውን ሊንክ ተጭነው ካወረዱ፣ ትልቅ ወጥመድ ውስጥ ወድቀው ሊሆን ይችላል!
በአሁኑ ሰዓት የሳይበር ሌቦች እኛን ለማጥመድ ጎግልን ራሱን በገንዘብ እየገዙት ይገኛሉ። ይህ አደገኛ ስልት በሳይበር ደህንነት "Malvertising" (Malicious Advertising) ይባላል።
🚨 ጥቃቱ እንዴት ነው የሚሰራው?
እኛ ጎግል ላይ የአንድ ሶፍትዌር ስም ጽፈን ስንፈልግ፣ ጎግል መጀመሪያ ላይ "Sponsored" ወይም "Ad" (ማስታወቂያ) የሚል ምልክት ያላቸውን ሊንኮች ያመጣልናል።
ሌቦቹ የራሳቸውን ቫይረስ ያለበትን ድረ-ገጽ ይፈጥሩና ልክ የእውነተኛው ሶፍትዌር ድረ-ገጽ እንዲመስል ያደርጉታል። ከዚያም ለጎግል ገንዘብ በመክፈል የእነሱ የውሸት ድረ-ገጽ ከእውነተኛው ድረ-ገጽ በላይ መጀመሪያ መስመር ላይ እንዲቀመጥ ያደርጋሉ።
💡 አደገኛው ነገር፦ ሰዎች ጎግል መጀመሪያ ያመጣውን ሊንክ ሁልጊዜ እውነተኛ ስለሚመስላቸው ሳያስተውሉ ይጫኑታል። የሚወርደው ሶፍትዌር በትክክል ስራውን ቢሰራም፣ በጀርባ ግን የስልካችንን እና የኮምፒውተራችንን የባንክ ፓስወርዶች፣ ክሪፕቶ ቫሌቶችን እና የሶሻል ሚዲያ አካውንቶችን ሰርቆ ለሌቦች የሚልክ "Information Stealer" የተባለ አደገኛ ቫይረስ አብሮ ይጫናል።
🛠 ራሳችንን እንዴት እንጠብቅ? (3 ወርቃማ ህጎች)
1️⃣ "Sponsored" ወይም "Ad" የሚሉትን ሊንኮች ይለፉ፦ ጎግል ላይ ሰርች ሲያደርጉ ከመጀመሪያዎቹ 2 ወይም 3 ሊንኮች አጠገብ Sponsored የሚል ጽሁፍ ካዩ እሱን ይለፉት። ወደ ታች ወረድ ብለው ማስታወቂያ የሌለበትን ኦሪጅናል ሊንክ ይጫኑ።
2️⃣ የድረ-ገጹን ስም (Domain Name) በደንብ ያረጋግጡ፦ ሌቦች እውነተኛውን ስም በማስመስል ይጽፉታል። ለምሳሌ እውነተኛው telegram.org ከሆነ፣ እነሱ telegram-download.org ወይም telgrem.org ሊሉ ይችላሉ። በፊደላት ጨዋታ እንዳይሸወዱ ስሙን ደግመው ያንቡ።
3️⃣ ከይፋዊ የApp Store ማውረድ፦ ከተቻለ ማንኛውንም አፕሊኬሽን ከጎግል ድረ-ገጽ ከመፈለግ ይልቅ በስልካችሁ ላይ ያለውን Google Play Store / App Store ወይም በኮምፒውተራችሁ ላይ ያለውን Microsoft Store በመጠቀም በቀጥታ አውርዱ።
የሳይበር ሌቦች ከቴክኖሎጂው እኩል ስልታቸውን እየቀየሩ ስለሆነ ሁልጊዜ በጥንቃቄ መፈለግን ልምድና አድርጉ! ይህንን መረጃ ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ከትልቅ ኪሳራ ይታደጓቸው። 🛡️✨
✍EthioCyebr

በ AI ምክንያት ከፍተኛ አደጋ (ስጋት) ላይ ያሉ ስራዎች የትኞቹ ናቸው? 📉
ስራችሁ ኮምፒውተር ላይ ተቀምጦ፣ ተደጋጋሚ (Routine) የሆነ የዲጂታል መረጃን ማቀነባበር ከሆነ... AI ከእናንተ በተሻለ ፍጥነት እና ርካሽ ዋጋ ሊሰራው ይችላል!"👇
⚠️ 1. የዳታ ማስገባት እና ቀላል መዝገብ አያያዝ (Data Entry & Basic Bookkeeping):
መረጃዎችን ከወረቀት ወደ ኤክሴል (Excel) መገልበጥ ወይም ደረሰኞችን መመዝገብ ከዚህ በኋላ የሰው ሀይል አይፈልግም። አሁን ያሉት AIዎች (እንደ Claude) በሺዎች የሚቆጠሩ የ PDF ገጾችን እና ደረሰኞችን በሰከንዶች አንብበው፣ አደራጅተው እና አስልተው ማስቀመጥ ይችላሉ።
⚠️ 2. የደንበኞች አገልግሎት (Basic Customer Service / Call Centers):
ፓስዎርድ ረሳሁ እቃዬ የት ደረሰ?" ወይም "አገልግሎት አልሰራ አለኝ" ለሚሉ ተደጋጋሚ የደንበኞች ጥያቄ ሰውን ቀጥሮ ማሰራት አብቅቷል። ኩባንያዎች አሁን 24 ሰዓት ያለ እረፍት፣ በሁሉም ቋንቋዎች (በድምፅም ጭምር) ከሰው በማይለይ ትህትና የሚያወሩ የ AI ወኪሎችን (AI Agents) እየተጠቀሙ ነው።
⚠️ 3. መለስተኛ የጽሁፍ ትርጉም እና ኮፒራይቲንግ (Basic Translation & Copywriting):
ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ ጽሁፎችን መተርጎም፣ ወይም አጫጭር የብሎግ ጽሁፎችን መጻፍ ብቻውን እንደ ሙያ መቀጠሉ አደጋ ላይ ነው። AI በሰከንዶች ውስጥ የተስተካከለ ሰዋሰው ያለው ጽሁፍ መጻፍ ስለሚችል፣ የትርጉም ስራዎች እና መደበኛ ጽሁፎች ሙሉ በሙሉ ወደ AI እጅ እየገቡ ነው።
⚠️ 4.(Entry-level Coders/Testers):ኮዲንግ (Coding) ከተማርኩ ስራ አላጣም" የሚለው አባባል አሁን እየተቀየረ ነው። እንደ GitHub Copilot ያሉት AIዎች ለሲስተም የሚሆኑ መሰረታዊ ኮዶችን ራሳቸው ይጽፋሉ፣ ስህተቶችንም (Bugs) ፈልገው ያርማሉ። ስለዚህ ጀማሪ ፕሮግራም አድራጊዎች (Junior Developers) ስራ ለማግኘት እጅግ ፈታኝ እየሆነባቸው ነው።
⚠️ 5. መደበኛ የግራፊክስ ዲዛይን (Basic Graphic Design):
ቀላል ሎጎዎችን፣ የሶሻል ሚዲያ ፖስተሮችን ወይም የጀርባ ምስሎችን (Backgrounds) ለማስወገድ የግራፊክስ ባለሙያ መፈለግ ቀርቷል። እንደ Canva AI እና Midjourney ያሉት መሳሪያዎች ማንም ሰው የራሱን ዲዛይን በነጻ እንዲሰራ አስችለውታል።
ስራችሁ ከላይ በተጠቀሱት ዘርፎች ውስጥ ከሆነ መደናገጥ አያስፈልግም፤ ነገር ግን ማደግ (Upskill ማድረግ)ግዴታ ነው! ከ "አድራጊነት" ወደ "አስተዳዳሪነት" መሸጋገር አለባችሁ።
ለምሳሌ፦ ተራ ጽሁፍ ተርጓሚ ከመሆን፣ የ AIን ጽሁፍ አርትኦት (Edit) የሚያደርግ እና ስትራቴጂ የሚያወጣ ባለሙያ መሆን!
✍ELA_TECH

❤2😱1
በቴሌግራም ምክንያት የስልክዎ ሜሞሪ (Storage) ቶሎ ቶሎ እየሞላና ስልክዎ እየዘገየ ተቸግረዋል?
ብዙ ጊዜ ቴሌግራም የምንከፍታቸውን ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችና ፋይሎች በስልካችን ውስጥ በስውር ስለሚያስቀምጥ (Cache) የብዙ ጂቢ (GB) ቦታ ይይዛል። ዛሬ ምንም ዓይነት አስፈላጊ ፋይላችን ሳይጠፋ የስልካችንን ሜሞሪ ነፃ የምናወጣበትንና የካርድ ዳታችንን የምንቆጥብበትን 3 ስልቶች እናያለን።
⚙️ ቴሌግራም የስልካችንን ሜሞሪ እንዳይዘጋ የሚያደርጉ 3 መንገዶች፦
1. የቴሌግራም Cache ማጽዳት (ፋይሎች ሳይጠፉ)፦
🛠️ ጥቅሙ፦ በስልካችን ሜሞሪ የተያዙ ጊዜያዊ ፋይሎችን ያጠፋል፤ ነገር ግን ፎቶዎቻችሁ፣ ቪዲዮዎቻችሁና መልዕክቶቻችሁ ከቴሌግራም ቻቶች ላይ በፍጹም አይጠፉም (በኋላ ላይ እንደገና ማውረድ ትችላላችሁ)።
⚙️ እንዴት ይደረጋል? Telegram ➡️ Settings ➡️ Data and Storage ➡️ Storage Usage ➡️ Clear Telegram Cache የሚለውን ይጫኑ።
2. ፎቶዎችና ቪዲዮዎች አውቶማቲክ እንዳይወርዱ ማገድ (Auto-Download)፦
🛠️ ጥቅሙ፦ ግሩፕና ቻናል ላይ የሚላኩ አላስፈላጊ ቪዲዮዎችና ምስሎች ሳናውቀው ወርደው ሜሞሪያችንንና የካርድ ዳታችንን እንዳይጨርሱ ይከለክላል።
⚙️ እንዴት ይደረጋል? Settings ➡️ Data and Storage ➡️ Automatic media download የሚለው ስር ያሉትን When using mobile data እና When connected on Wi-Fi የሚሉትን ያጥፉት (Off ያድርጉት)።
3. የቆዩ ፋይሎች በራሳቸው እንዲጠፉ ማድረግ (Keep Media)፦
🛠️ ጥቅሙ፦ ቴሌግራም ከተወሰነ ቀን በኋላ የቆዩ የወረዱ ፋይሎችን እሱው በራሱ ከስልክ ሜሞሪ እያጸዳ ቦታ ክፍት ያደርጋል።
⚙️ እንዴት ይደረጋል? Settings ➡️ Data and Storage ➡️ Storage Usage ➡️ Keep Media የሚለውን ከ'Forever' ወደ '3 Days' ወይም '1 Week' ይቀይሩት።
ከወደዱት? Like and share ያድርጉ
✍ኢትዮ ሳይበር

🚀 DeepSeek V4 Flash አዳዲስ ማሻሻያዎች! 🐳
አዲሱ DeepSeek V4 Flash Release Version ከቀደመው Preview Version ጋር ሲነጻጸር፣ በAgentic Tasks እና Coding አፈጻጸም ላይ ከፍተኛ መሻሻል አሳይቷል። ⚡
📊 በተደረጉ የBenchmark ምዘናዎች መሠረት፣ ሞዴሉ ተመሳሳይ Architecture እና Parameter Size እየጠበቀ ቢሆንም፣ GLM-5.2 እና DeepSeek V4 Pro ን በብዙ ፈተናዎች ላይ መብለጥ ችሏል።
💻 በተጨማሪም API ከCodex Agent ጋር ሙሉ ለሙሉ Compatibility እንዲኖረው ተሻሽሏል፣ ይህም AI Agents እና የሶፍትዌር ልማት ስራዎችን የበለጠ ቀላል ያደርጋል።
🏆 በArtificial Analysis Ranking ላይም፣
• GLM-5.2 እና GPT-5.6 Luna ን በ1 ነጥብ ብቻ ይከተላል።
• Gemini 3.6 Flash ጋር እኩል ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
🔥 ይህ ማሻሻያ DeepSeek V4 Flashን ለCoding፣ AI Agents እና Software Development በጣም ተወዳዳሪ አማራጭ ያደርገዋል።
✍netrotechamharic

እጅግ አስገራሚ ሰበር ዜና! የኢሎን ማስክ (SpaceX) ሮኬት ጨረቃ ላይ ተከሰከሰ! 🚀
በመላው ዓለም ያሉ የጠፈር ተመራማሪዎችን ያስደነገጠ እና በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመዘገበ ከባድ አደጋ በህዋ ላይ ተከስቷል!
👇 የተከሰተው አስገራሚ ክስተት ይኸውልዎ 👇
💥 በከፍተኛ ፍጥነት ተጋጨ!፦ ባለፈው ዓመት ወደ ጠፈር ተተኩሶ የነበረው ባለ 4 ቶን ክብደት ያለው የ SpaceX Falcon 9 ሮኬት የላይኛው ክፍል ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ በሰዓት 8,700 ኪሎ ሜትር (በድምፅ ፍጥነት 7 እጥፍ) በሆነ እጅግ ዘግናኝ ፍጥነት በመጓዝ ዛሬ ረቡዕ ነሐሴ 5 ቀን 2026 ዓ.ም ጠዋት ላይ ከጨረቃ ጋር ተጋጭቷል!
🏢 የአምስት ፎቅ ያክላል!፦ ይህ በህዋ ላይ ሲንሳፈፍ የቆየው ግዙፍ የብረት አካል፣ በጨረቃ ላይ በሚገኘው አንስታይን ክሬተር (Einstein Crater) በተባለው ቦታ ላይ ነው ያረፈው።
🕳️ ግዙፍ ጉድጓድ ፈጥሯል!፦ ግጭቱ በጨረቃ ላይ ከ 60 እስከ 100 ጫማ ስፋት ያለው አዲስ ትልቅ ጉድጓድ ሳይፈጥር አልቀረም ተብሏል።
🇨🇱 የቺሊ ቴሌስኮፕ መዝግቦታል!፦ ግጭቱን በአይን ማየት ባይቻልም፣ በቺሊ የሚገኝ ግዙፍ የጠፈር መነፅር (Telescope) ከግጭቱ በኋላ የተነሳውን የሶዲየም እና ሊቲየም የትቢያ ደመና ተመልክቷል!
📢 ሳይንቲስቶች ምን አሉ?
ናሳ (NASA) ክስተቱን በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን "በመሬት ላይ ባሉ ሰዎች ላይ ምንም ዓይነት አደጋ አያመጣም" በማለት አረጋግጧል። ነገር ግን ይህ ክስተት የሰው ልጅ በህዋ ላይ እየጣለው ስላለው የቆሻሻ ክምችት (Space Junk) ትልቅ ማስጠንቀቂያ መሆኑን ባለሙያዎች በጭንቀት እየተናገሩ ይገኛሉ!
🔄 ፎቶዎች በቅርቡ ይፋ ይሆናሉ! የናሳ እና የደቡብ ኮሪያ መንኮራኩሮች በቦታው ላይ ሲያልፉ አዲሱን የጉድጓድ ምስል አንስተው እንደሚልኩ ይጠበቃል።

በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review
ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው።
ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል።
⚫️አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች ረዥምና ጠባብ ነበሩ። Z Fold 8 ግን አጭርና ሰፊ (Wider) ሆኖ ተሰርቷል።
⚫️የውጪ ስክሪን (Cover Screen): 5.5-inch AMOLED (10:16 aspect ratio) ሲሆን እንደ ፓስፖርት ሰፋ ያለ በመሆኑ ስልኩን ሳትከፍቱት መልእክት ለመጻፍ እና ካርታ ለማየት በጣም ይመቻል።
⚫️የውስጥ ስክሪን (Main Display): 7.6-inch AMOLED (4:3 aspect ratio) አለው። ይህም ቪዲዮዎችን ሲያዩ የሚፈጠረውን ጥቁር ፍሬም (Letterboxing) ይቀርፋል።
ለGamingና ለMultitasking በጣም ምቹ ነው።
⚫️Flex Titanium & Anti-Glare Coating: በስክሪኑ ስር Titanium alloy የተጨመረበት ሲሆን የስክሪኑ መታጠፊያ መስመር ከበፊቱ በበለጠ እንዳይታይ አድርጎታል። አዲሱ Anti-glare coating ደግሞ የፀሐይ ብርሃን ነጸብራቅን ይከላከላል ተብሏል።
⚫️ቀላልና ቀጭን፦ ስልኩ በታሪክ ቀላል የተባለው የFold ስልክ ሲሆን ክብደቱ 201 ግራም ብቻ ነው። ሲታጠፍ 9.7mm ውፍረት አለው።
🚀 ዋና ዋና specificationና Performance
⚫️Processor: በቅርቡ የወጣው Snapdragon 8 Elite Gen 5 ቺፕሴት ተገጥሞለታል።
⚫️RAM & Storage: እስከ 16GB RAM እና 1TB Storage
⚫️Battery: 4,800mAh
⚫️Brightness: የሁለቱም ስክሪኖች Peak Brightness እስከ 3,000 nits ይደርሳል።
⚫️Durability: IP48 Dust & Water resistance Gorilla Glass Victus 2 እና 3 ተጠቅሟል።
ደካማ ጎኖች (Cons):
ስልኩ በጣም ውድ የሚባል ሲሆን ዋጋውም ከ1,900 ዶላር ጀምሮ ይሸጣል ተብሏል።
ሌላው Dedicated Zoomና Telephoto Camera የለውም። 50MP Main + 50MP Ultra-wide ብቻ ነው ያለው።
እንደ MagSafe ያሉ Magnetic accessories ለመጠቀም ተጨማሪ Case ያስፈልገዋል።
✍sucesstube

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በChina እየተዘጋጀ ባለው የHumanoid robot ውድድር ብዙ አስገራሚ ነገሮች እየታዩ ነው።
በዚህ ውድድር ላይ የአለማችን ፈጣኑ ሰው የUsian Bolt የ100 ሜትር ሪከርድ ተሰብሯል።
የቻይናው ስማርትፎን እና ቴክኖሎጂ አምራች ኩባንያ Honor ያበለጸገው Lightning የተሰኘው ባለ ሁለት እግር Humanoid ሮቦት 100 ሜትርን በ9.39 ሰከንድ በመጨረስ ታሪካዊ ውጤት ማስመዝገቡ ተዘግቧል።
ይህ ሰዓት ጃማይካዊው ፈጣን ሯጭ ዩሴን ቦልት እ.ኤ.አ. በ2009 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ያስመዘገበውን የ9.58 ሰከንድ የሰው ልጆች ክብረ ወሰን በ0.26 ሰከንድ የሚያሻሽል ነው።
Lighting ከዚህ ቀደም በሚያዝያ ወር በተካሄደው የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን (21 ኪሎ ሜትር) ላይ ተሳትፎ 50 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ በማስመዝገብ አንደኛ ወጥቶ እንደነበር ይታወሳል።
የስፖርት ባለስልጣናት ይህ ሰዓት በሮቦት የተመዘገበ በመሆኑ ከሰው ልጆች ኦፊሴላዊ የዓለም አትሌቲክስ ክብረ ወሰን ጋር በቀጥታ እንደማይመደብ ቢገልጹም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ውስጥ የታየ ታላቅ እመርታ መሆኑ ተነግሯል።
✍bighabesha