Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ጤናረቡዕ
በዛሬው መርኃግብራችን ''ጤናማ አንጀት፣ ጤናማ ኩላሊት'' በሚል ርዕስ የኩላሊት ህክምና ባለሙያዎቹ ዶ/ር ሐመልማል ገበየሁና ዶ/ር እሴተ ጌታቸው በ #TikvahMagazine ማታ #1ሰዓት ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ።
ይጠብቁን!
#ጤናረቡዕ ክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ስር ስለሰደዱ ህመሞች መረጃ የሚያቀርብበት ዝግጅት ነው።
@tikvahethmagazine @ibdeth

❤2👍1
#quickfact ስለ እርድ በጥቂቱ
ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን እርድን በመጠጥ መልክ የማዘጋጃ ሁለት አይነት መንገድን ያንብቡ።
https://telegra.ph/Turmeric-06-25
ከሚቀጥለው ረቡዕ ጀምሮ ለተከታታይ ሳምንታት ስለ ምግብ እና መጠጦች በሳይንሳዊ ጥናት የተደገፈ መረጃ ይዘን እንቀርባለን።

Telegraph
Turmeric
👍5❤2
TIKVAH-MAGAZINE
Photo
የጤናረቡዕ የቀጥታ ስርጭት ቅጂ ዛሬ ከሰዐት 11 ሰዐት ላይ በYouTube ቻናላችን ይለቀቃል። ሲለቀቅ መልዕክት እንዲደርስዎ የYouTube ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
https://youtube.com/channel/UCmgJ-F6CJzzaaOAj7ztTVFw
እናመሰግናለን!

ፍራፍሬ እና አትክልቶች ለጤናማ አመጋገብ ወሳኝ እንደሆኑ ሁል ግዜ ይነገራል። ለዚህም እንደ ምክንያት የሚጠቀሰው ፋይበርን፣ ቫይታሚኖችንና ሌሎች ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን በውስጣቸው ስለያዙ ነው።
ነገ በ #ጤናረቡዕ ላይ ስለ ጤናማ አመጋገብ እና ፍራፍሬ እና አትክልት ውስጥ ያለውን የጤና ጥቅም እንዳስሳለን።
@tikvahethmagazine @ibdeth
ነገ በ #ጤናረቡዕ ላይ ስለ ጤናማ አመጋገብ እና ፍራፍሬ እና አትክልት ውስጥ ያለውን የጤና ጥቅም እንዳስሳለን።
@tikvahethmagazine @ibdeth
👍4
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ጤናረቡዕ
አመጋገብና የሆድ እቃ ጤና ምግብ በምግብ ልመት ስርዓት ውስጥ ያለውን ሚና ለማወቅና ለመረዳት፤ የምግብ ልመት ስርዓት በራሱ ምን እንደሆነ መረዳትና ማወቅ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡
በዛሬው የ #ጤናረቡዕ ፕሮግራማችን ላይ የምግብ ልመት ስርዓት፣ጤናማ የሆድ እቃን ምንነትና ስለ ፍራፍሬ እና አትክልት ይዘት እንዲሁም ከጥቅሞቻቸው የተወሰኑትን አንስተን እናያለን።
በተጨማሪም ብዙ የተነገረለት polyphenol ምን እንደሆነ በጥቂቱ የምንዳስስ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት የpolyphenol የምግብ ምንጮችንና የጤና ጥቅሞችን በዝርዝርና የምንገልፅ ይሆናል፡፡
በቀጣይ አራት ሳምንታት በሚኖረን የጤናማ አመጋገብ፣ ጤናማ አንጀት ርዕሰ ጉዳይና በምናነሳቸው ሃሳቦች ላይ ያሎትን ማንኛውም ጥያቄ በ @IBDETHIOPIA ያድርሱን።
በአምስተኛው ሳምንት ላይ ከስነ ምግብ ባለሙያ ጋር በሚኖረን ቃለመጠይቅ ከናንተ የሚነሳውን ጥያቄ እንመልሳለን። ይከታተሉን!
ማስፈንጠሪያውን በመጫን በሰፊው ያንብቡ! ⬇️⬇️
https://telegra.ph/Healthy-Diet-Healthy-Gut-06-27

Healthy Diet, Healthy Gut
አመጋገብና የሆድ እቃ ጤና የምግብ ልመት ስርዓት ምግብ በምግብ ልመት ስርዓት ውስጥ ያለውን ሚና ለማወቅና ለመረዳት፤ የምግብ ልመት ስርዓት በራሱ ምን እንደሆነ መረዳትና ማወቅ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ የምግብ ማሳለፊያና መፍጫ ቧንቧ ከአፍ ጀምሮ እስከ ፊንጢጣ ይዘልቃል፡፡ ይህም የምንመገበው ምግብ እንዲፈጭና ከምግብ የሚገኙ አስፈላጊ ንጥረ ነገሮች ወደ ሰውነታችን እንዲመጠጡ…
👍4
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ጤናረቡዕ #ጤናማአመጋገብ
polyphenols በተለያዩ ምግቦች ውስጥ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው ንጥረ ነገሮች ናቸው፡፡ ከነዚህ ጠቀሜታዎች ውስጥ፡-
✔️የሰውነትን ክብደት ማስተካከል
✔️በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ግሉኮስ ( ስኳር ) የመፈጨትና ለሰውነት ጥቅም የማዋል ሂደት ማስተካከልና መቆጣጠር
✔️የሰውነት መቆጣትንና ቁስለትን መቀነስ፣
✔️እንዲሁም የልብ ህመም፣ የአጥንት መሳሳት ና ካንሰር ያሉ ስር የሰደዱ ህመሞችን ለመከላከል ትልቅ አስተዋፆ እንዳላቸው ይታወቃል።
polyphenolsን ከተለያዩ ከእፅዋት ከሚገኙ ምግቦች ውስጥ እናገኛቸዋለን፡፡ በ polyphenols የበለፀጉ ምግቦችን ዝርዝር ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ!
⬇️⬇️⬇️
https://telegra.ph/What-are-Polyphenols-07-05
በሚቀጥለው ሳምንት በሻይና በpolyphenols ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያን ይዘን እንቀርባለን፡፡ ይከታተሉን!

What are Polyphenols?
የpolyphenols የጤና በረከቶች polyphenols በተለያዩ ምግቦች ውስጥ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው ንጥረ ነገሮች ናቸው፡፡ ከነዚህ ጠቀሜታዎች ውስጥ፡- ü የሰውነትን ክብደት ማስተካከል፤ በሰውነታችን ውስጥ ያሉ የስብ ክምችቶች ወደ ገንቢ ንጥረ ነገሮች እንዲቀየሩ በገንቢ አፍራሽ ቅንባሮ ሂደት( metabolism) ውስጥ ማለፍ አለባቸው፡፡ polyphenols ይህንን ሂደት በማፋጠንና በሰውነታችን…
👍4
#ጤናረቡዕ
በሰፊው ሲጠየቅ ስለነበረው አረንጓዴ ሻይ ወይም Green Tea በዛሬው ጤና ረቡዕ ፕሮግራም ላይ የምንወያይ ይሆናል።
አረንጓዴ ሻይ ለአነጀት ጤና እና የአንጀት ቁስለት ጋር ያለውን ግንኙነት፣ በቀን ምን ይህል መጠጣት ይመከራል፣ አረንጓዴ ሻይ መጠጣት የሌለባቸው ሰዎች እና ማን ናቸው እና ሌሎችንም ጥያቄዎቻችሁን በሳይንስ የተደገፈ መረጃ የምናቀርብ ስለሚሆን ይከታተሉን!

👍6❤4
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ጤናረቡዕ #አረንጓዴሻይ
አረንጓዴ ሻይ በየሱቁ እና ሱፐር ማርኬት የሚገኝ የሻይ አይነት ሲሆን ሻይ ቅጠሉ በተለያየ መልኩ ታሽጎ ለተጠቃሚ ይቀርባል።
ይህ ሻይ በቻይና፣ ጃፓን የመሳሰሉት አገራት ላይ ለብዙ ሺህ አመታት ሲጠቀሙበት ኖረዋል። የዚህ ሻይ ጥቅም በብዙ ሳይንሳዊ ምርምር የተደገፈ ማስረጃ ሲኖር ለልብ፣ ለአንጀት ጤና እንዲሁም ኮሌስትሮል የመቀነስ ሀይሉ፣ ካንሰር የመከላከል እንዲሁም የአንጀት ቁስለት ላይ ያለውን ጠቀሜታ በዝርዝር ቀርቧል።
አረንጓዴ ሻይን በቀን ስንት ግዜ ልጠቀም፣ ለኔ ይሆናል ወይ እንዲሁም ሻዩን ከመውሰድ በእንክብል መልክ ተዘጋጅቶ የቀረበው የአረንጓዴ ሻይ ከ ሻይ ቅጠሉ የሚለየውን ነገር ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማንበብ ይችላሉ።
የአረንጓዴ ሻይ ጣዕም ለማይወዱ እንዲሁም ለየት ባለ መልኩ መጠቀም ለሚሹ ከ ክሮንስ እና ኮላይተስ ግሩፕ የተወጣጣ ለየት ያሉ የሻይ፣ የጁስ የመሳሰሉትን አማራጮችን በቅዳሜ ለት @ibdeth ላይ ይዘን እንቀርባለን።
ተጨማሪ ለማንበብ https://telegra.ph/Green-Tea--Our-Gut-07-13

Green Tea & Our Gut
አረንጓዴ ሻይ ምንድን ነው? አረንጓዴ ሻይ Camellia sinensis ከተሰኘ የእፅዋት ቅጠል የሚሰራ የሻይ አይነት ነው። ስድስት ዓይነት ፈርጅ ያላቸው የሻይ አይነቶች አሉ። የሻይ ቅጠሎቹ ለመዘጋጀት የሚያልፉበት ሂደት የሻዩን አይነት ይወስኑታል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ቻይና እና ጃፓን ከ1,500 በላይ ያሉ የአረንጓዴ ሻይ አይነቶችን ያመርታሉ። እንደ ሻይ አምራቾቹ፣ የእያንዳንዱ አረንጓዴ ሻይ ልዩ ልዩ…
❤9👍5
#quickfact #አረንጓዴሻይ
አረንጓዴ ሻይ ስንጠጣ ከምንጠቀማቸው አማራጭ አሰራር መካከል የተወሰኑትን ዛሬ ወደናንተ ይዘን ቀርበናል።
እርሶ ከሚወዱት ቅመም ወይም ፍራፍሬ ጋር በመቀላቀል የአረንጓዴ ሻይን ጥቅም በተለያየ የአሰራር መንገድ ያግኙ።
የአረንጓዴ ሻይን ጣዕም ለማይወደው ወይም አልፎ አልፎ ለውጥ ባለ መልኩ ለመጠቀም አማራጮች ሲኖሩ ስኳር መጨመር ግን አይመከርም። ከስኳር ይልቅ ማር መጠቀም ይመከራል ሻዩ ለጤና ያለውንም ጥቅም ከፍ ያደርገዋል።
ስለአማራጮቹ የሚገልጹ ምስሎቹን ለማየት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ ⬇️⬇️⬇️
https://telegra.ph/Green-Tea-Variations-07-15

Green Tea Variations
❤5👍2
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ጤናረቡዕ #እርድ
ሰሞኑን በጤና ረቡዕ ፕሮግራም ላይ ስለተለያዩ የሰውነት መቆጣትን የሚከላከሉ በማዕድ ቤት ውስጥ ስለሚገኙ ቅመማት እና ሻይ ስንወያይ ቆይተናል።
ይህንን የpolyphenol ተከታታይ ፕሮግራም የምንቋጨው በእርድ እና የእርድ ጥቅሞች ሲሆን ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት ስለ እርድ እና የተለያዩ ህመሞች ጋር ስላላለው ግንኙነት እንወያያለን። እንደተለመደው ለቀረበው መረጃ ሳይንሳዊ መረጃ በማጣቀሻ ላይ በዝርዝር ስለቀረበ በጥልቅ ማንበብ ካሻዎ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።
https://telegra.ph/Turmeric--Inflammation-07-19
በቀጣይ ሳምንት የእርድን ተጨማሪ የጤና ጥቅሞች፣ እርድን መጠቀም ለማን አይመከርም? የሚለውን፣ እንዲሁም ስለ ቁንዶ በርበሬ መረጃን እናቀርብላችሗለን።
በተጨማሪም የስነ ምግብ ባለሙያ እንግዳችንን በቀጣይ ሳምንት የምናስተዋውቅ ይሆናል።
በፊታችን ቅዳሜ በተደጋጋሚ ስለተጠየቅነው ስለ ማር በ @ibdeth እናቀርባለን።
ይከታተሉን!

Turmeric & Inflammation
የእርድ የጤና ጥቅሞች በደፈናው የአንጀታችንን ጤና ለማማሻሻል ስናስብ፣ የጠቃሚ ረቂቅ ነፍሳት አዘል ምግቦች/Probiotics/ እና የተብላሉ ምግቦች/Fermented foods/ ወደ አዕምሮአችን በቀዳሚ ደረጃ ይመጣሉ፤ ሆኖም ግን ማዕዳችን ላይ እርድን/Turmeric/ መጨመር የአንጀታችንን ጤና ከመደገፍ በተጨማሪ ሌሎች የጠኑ የአንጀት ህመሞችን በመከላከል የበኩሉን አስተዋጽኦ ያደርጋል። አንጀት…
👍5❤1
የአንጀት ህክምና ስፔሻሊስት ባለሙያ የሆነውን ዶ/ር ሃይለሚካኤል ደሳለኝ እናስተዋውቆ!
ስለአንጀት ቁስለት ህክምና እና ተያያዥ ጥያቄዎች ካሎት በመወያያ ገጻችን ላይ #GI ብለው በማያያዝ ይጻፉልን።
ሁሌም እዚህ ገጽ ላይ የሚፃፈው የሀኪምዎን ምክር እና ውሳኔ ሳይተካ እውቀት በማስገንዘብ ስለ ጤንነትዎ ሙሉ መረጃ እንዲኖርዎ ማድረግ ነው።

❤6👍5
የማር የጤና ጥቅሞች በጥቂቱ
✔️ማር በውስጡ የተለያዩ ንጥረ ምግቦችን ይዟል።
✔️በፀረ-ኦክሲደንት/Anti-oxidant/ የበለጠገ ነው።
✔️በደማችን ውስጥ ለሚገኘው መጠነኛ የስኳር መጠን፣ ከመደበኛ ስኳር ፤ማር የተሻለ ነው።
✔️ማር የላቀ የምግብ ይዘትነት እንዲሁም ለጤና ጠቀሜታ አለው።
✔️በተጨማሪም ከማር የሚገኘውን የፀረ-ኦክሲዳንት ጥቅም ትንሽ መጨመር ለማግኘት መደበኛ ስኳር'ን በምንጠቀምበት መንገድ መጠቀም እንችላለን። ሻይ፣ ቡና እንዲሁም እርጎን ለማጣፈጥ ተመራጭ ነው።
የበለጠ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
⬇️⬇️⬇️
https://telegra.ph/Honey-07-23

Honey
የማር የጤና ጥቅሞች ማር በውስጡ የተለያዩ ንጥረ ምግቦችን ይዟል ማር በዋነኝነት ያልተደባለቀ ስኳር ይዟል፤ በውስጡም ስብ የለውም በተጨማሪም ሙጥቅላ ፕሮቲን እና አሰር/Fiber/ ይዟል። በፀረ-ኦክሲደንት/Anti-oxidant/ የበለጠገ ነው ከፍተኛ ጥራት ያለው ማር በዝግጅት ሂደት ውስጥ በብዙ ያላለፈ፣ ሙቀት ያላገኘው እንዲሁም ትኩስ ማር በውስጡ ብዙ ጠቃሚ የዕፅዋት ህይወት-ገቢር ውህድ/Bioactive…
❤3👍3
የክሮንስ ወይም የአልሰሬቲቭ ኮላይተስ ህመም ክትትል ላይ ኖት?
ከሆኑ በዚህ አጭር ቃለመጠይቅ የክሮንስ & ኮላይተስ ኢትዮጲያ ማህበረሰባችን ከግል ወይም ከመንግስት ሀኪም ቤቶች የትኛው ላይ በብዛት እንደሚከታተሉ ማወቅ እንሻለን። እርሶ የሚከታተሉት የት እንደሆነ እዚህ ላይ ባለው ምርጫ ያሳውቁን። እናመሰግናለን!

Final Results
29%
Public Hospitals የመንግስት የህክምና ማዕከላት
74%
Private Hospitals/Clinics የግል የህክምና ማዕከላት
👏10👍2
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ጤናረቡዕ #እርድ
ክፍል-2 ( የመጀመሪያውን ክፍል ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተያይዟል)
ተጨማሪ የእርድ ጠቀሜታዎች
- እርድ በውስጡ የፀረ-ብግነት ባህሪ'ን ስላተላበሰ የተለያዩ ህመሞችን ለማስታገስ ይረዳል።
- በሰውነታችን ያሉ መርዛማ ንጥረ ነገሮች በጉበታችን ውስጥ በማለፍ ይመክናሉ፤ እርድ ይህንን መርዛማነትን ከሰውነታችን የማስወገድ ሥራን እጅጉን ያግዛል
- እርድን በቀን ሁለት ጊዜ መጠቀም በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል።
- በእርድ ውስጥ የሚገኘው Curcumin የተሰኘው ንጥረ ነገር የደም ስሮቻችንን የውስጠኛውን ግድግዳ የሚሸፍነውን የመጀመሪያውን ንብር በማገዝ፤ የሰውነት ግፊትን እንዲሁም የደም መርጋትን ይከላከላል።
ለምን እርድ ውስጥ ቁንዶ በርበሬ እንጨምራለን?
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ፣ በቁንዶ በርበሬ ውስጥ የሚገኘውን Piperine የተሰኘ ንጥረ ነገር እርድ ውስጥ ከሚገኘው Curcumin ጋር እብሮ መጠቀም የCurcumin'ን ወደ ሰውነታችን የመሰረፅ እድሉን በ2000% ያህል ያሳድገዋል።
እርድ ለማን አይመከርም?
፨ የጨጓራ አሲድ የሚቀንሱ መድሐኒት በምንወስድበት ጊዜ።
፨ የስኳር ህመም መድሐኒት በሚወሰድበት ጊዜ።
፨ የሀሞት ጠጠር ላለባቸው ሰዎች ላይ።
፨ የደም ማቅጠኛ መድሐኒትን የሚጠቀሙ ሰዎች።
ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን በተከታዩ ሊንክ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ https://telegra.ph/Turmeric-Continued-07-26
በቲክቫህ ማጋዚን ላይ ብቻ!

Turmeric Continued
ተጨማሪ የእርድ ጠቀሜታዎች ♦️እርድ በውስጡ የፀረ-ብግነት ባህሪ'ን ስላተላበሰ እንደ ሪህ ያሉ በሽታዎች እንዲሁም የጡንቻ እና መገጣጠሚያ ህመሞችን ለማስታገስ ይረዳል። ♦️በሰውነታችን ያሉ መርዛማ ንጥረ ነገሮች በጉበታችን ውስጥ በማለፍ ይመክናሉ፤ እርድ ይህንን መርዛማነትን ከሰውነታችን የማስወገድ ሥራን እጅጉን ያግዛል ፤ በሰውነታችንም ያነሰ የመርዛማነት መጠን እንዲሁም የተነቃቃ ስርዓት-ፍርንት/Lymphatic…
👍4👏1
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#እንግዳችን
በቀጣይ ሳምንት የምግብና የአመጋገብ ስርዓት ባለሙያ በቀጥታ ስርጭት ይዘን የምንቀርብ ሲሆን ያሎትን ጥያቄዎች በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ወይንም በዚህ ሳምንት በግል በ @IBDETHIOPIA ማስተላለፍ ይችላሉ።
እንግዳችንን ለማወቅ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ!
@tikvahethmagazine @ibdeth
በቀጣይ ሳምንት የምግብና የአመጋገብ ስርዓት ባለሙያ በቀጥታ ስርጭት ይዘን የምንቀርብ ሲሆን ያሎትን ጥያቄዎች በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ወይንም በዚህ ሳምንት በግል በ @IBDETHIOPIA ማስተላለፍ ይችላሉ።
እንግዳችንን ለማወቅ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ!
@tikvahethmagazine @ibdeth
👍5
የአካል ብቃት እንቅስቃሴና የአንጀት ቁስለት #quickfacts #ibd_sport
በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአሜሪካ ኦሪገን አስደናቂ የውድድር ጊዜ አሳልፎ ከፍተኛ ድል አስመዝግቧል። በዚህም ድርጅታችን ክሮንስና ኮላይተስ ኢትዮጵያ የተሰማውን ኩራት ይገልፃል!
ከዚህ በታች ስለ የአካል ብቃትና የአንጀት ቁስለት መረጃን ይዘንላቹ መጥተናል። ሊንኩን በመጫን ያንብቡ!
https://telegra.ph/IBD--Sports-07-30

IBD & Sports
የአካል ብቃት እንቅስቃሴና የአንጀት ቁስለት የሰውነት እንቅስቃሴ የእለት ተዕለት ኑሮዋችን አካል የሆነና የሰውነታችንን አጠቃላይ ጤናን ለመጠበቅ የሚረዳን ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ በአንጀት ቁስለት ታካሚዎች የጤና ሁኔታ ላይ ትልቅ ለውጥ እንዳለው ነው፡፡ ለዚህም እንደምክንያት ከሚጠቀሱ ነገሮች መካከል፡- - በርከት ያሉ ጥናቶችና የጤና ባለሙያዎች እንደሚገልፁት ለአንጀት…
❤3
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ቃለመጠይቅ #ጤናረቡዕ
ከስነ-ምግብ የህክምና ባለሙያ ጋር
በጤና ረቡዑ ‹‹ጤናማ አመጋገብ ፣ ጤናማ የሆድ እቃ›› በሚል ርዕስ ላለፉት አምስት ሳምንታት መረጃን ስናቀብላቹ ነበር፡፡
ነገ ዕሮብ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ ከስነ-ምግብ የህክምና ባለሙያ ትርሲት ደምሰው ጋር በቀጥታ ስርጭት ውይይት እናደርጋለን፡፡
ከምንዳስሳቸው ጉዳዮች በከፊል ...
- አጠቃላይ የምግብ እቅድ ግምገማ ሂደትና ጠቀሜታ
- የአመጋገብ ለውጥ በማድረግ የሆድ እቃን ጤና እንዴት መጠበቅ ይቻላል?
- የባለፉት ሳምንታት ርዕሶች ጠቅለል ያለ ማብራሪያ
በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ እንዲብራራሎት የሚፈልጉት ጥያቄ አሎት? በ @IBDETHIOPIA መልዕክቶን ይላኩልን፡፡ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ተገቢውን ማብራሪያ እና ምላሽ በባለሙያ እንዲሰጦ እናደርጋለን፡፡

👍6👏2
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
ማስታወሻ!
ዛሬ አንድ ሰዐት ላይ ስለ አመጋገብ እና የአንጀት ጤና ትርሲት ደምሰው ዳይቲሽያን ይዘን የምን ቅርብ ሲሆን ጥያቄዎቻችሁን መልስ ለመመለስ እና ማብራሪያ ለመስጠት ተዘጋጅተናል።
በቀጥታ ስርጭት ላይ ለመጠየቅ እንዲሁም ስለአመጋገብ እና ጤናችን ላይ ስላለው ሚና ተጨማሪ ግንዛቤ ለማግኘት አንድ ሰዐት ላይ ይጠብቁን!

👍4👏3