NTforIBD Webinar.jpg
126.6 KB
ስለ ምግብ እና የአንጀት ቁስለት ተጨማሪ መረጃ ይፈልጋሉ?
በአጋር በጎ አድራጎት ድርጅት Nutritional Therapy for IBD የተዘጋጀውን ኦንላይን ትምህርታዊ ይዘት ያለውን ፕሮግራም በነጻ ይከታተሉ! ለመመዝገብ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!
This webinar was prepared by our partner, Nutritional Therapy for IBD. Register with the link below!
https://us06web.zoom.us/webinar/register/WN_6lenfZWtTsqSqTYtJRYqiA

👍3
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#CrohnsandColitisEthiopia #TikvahEthiopia
በኢትዮጵያ ስለ አንጀት ቁስለት ህመም እንዲሁም ተያያዥ የጤና ጉዳዮች ላይ የሚሰራው በክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አንጀት ቁስለትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መረጃዎችን ለማድረስ ተስማምተዋል።
ክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በጉዳዩ ላይ የተለያዩ መረጃዎችንና ውይይቶችን በ Tikvah Magazine ቻናል ላይ ይዞላችሁ ይቀርባል። ለሚኖሯችሁ ጥያቄዎች የባለሞያ ምላሾችንም ያደርሳል።
ዘወትር ዕሮብ በክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ተዘጋጅተው የሚቀርቡ መረጃዎችን መከታተልና ጥያቄዎችንና ተሞክሮዎችን ማድረስ እንዲሁም ጠቃሚ መረጃዎችን ከድርጅቱ ድረገጽ ( http://ibdeth.org ) ላይ ማግኘት ይችላሉ።
@tikvahethmagazine @ibdeth

👍4
#ጤናረቡዕ #ዕሮብንለአንጀትጤና
ጤናማ አንጀት በነርቭ እና ሆርሞኖች አማካኝነት ከአንጎል፣ ኩላሊት፣ እና ከሌሎች የሰውነት አካላት ጋር ይገናኛል። ይህም አጠቃላይ የሰውነት ጤናን ለመጠበቅ ይረዳል።
ለመሆኑ....
የአንጀት ጤና ምንድን ነው?
የአንጀት ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?
ሙሉ ጹሑፉን ለማንበብ👉 https://bit.ly/አንጀትጤና
፨፨፨፨፨፨፨፨
በጉዳዩ ላይ ለሚኖሮት ጥያቄ፣ ምክርና አስተያየት በስልክ +251965662501 ይደውሉልን።
በቴሌግራም @IBDETHIOPIA ላይ ይጻፉልን።
[ ይህ ክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የሚያቀርብላችሁ ጤና ረቡዕ የተሰኘው መረጃ ዋናው አላማ ስለስር የሰደዱ ህመሞች መረጃን መስጠት እንዲሁም ስለአንጀት ጤና አጠባበቅ በጽሁፍ፣ በቃለመጠይቅ፣ በተንቀሳቃሽ ምስሎች እና በ ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ መንገዶች ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ወደናንተ ማድረስ ነው።
በዝግጅቶቻችን ስር የሰደደ ህመም እርሶ ወይም ቤተሰብዎ ውስጥ ካለ እንደታካሚ ምን ማወቅ እንዳለቦት አልያም በሙሉ ጤና ላይ ካሉ ምን አይነት የአኗኗር ዘይቤ መከተል እንዳለቦት ለማወቅ ይችላሉ። ]

👍5
👍4
#ጤናረቡዕ #ዕሮብንለአንጀትጤና
ነገ @tikvahethmagazine ላይ ስለአንጀት ማይክሮብ ወይም ስለ የአንጀት ጠቃሚ ረቂቅ ተሕዋስያን አዲስ መረጃ አለን ። እነዚህ ጠቃሚ ተህዋሲያን ለጤነኛ አንጀት ቁልፍ ናቸውና እንዳያመልጦ!

👍4❤2
ስለ አንጀት ቁስለት እና ተያያዥ ጉዳዮች የክሮንስና ኮላይተስ ኢትዮጵያ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ፋሲካ ሽመልስ ከቃና ቴሌቭዥን ጋር ያደረጉት አጭር ቆይታ።
ዝግጅቱ ሲተላለፍ መከታተል ካልቻሉ
በዚህ መመልከት ይችላሉ።
https://youtu.be/EjGlo-ILPlg
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከታተሉ።
http://Ibdeth.org
Telegram -https://t.me/ibdeth
ዝግጅቱ ሲተላለፍ መከታተል ካልቻሉ
በዚህ መመልከት ይችላሉ።
https://youtu.be/EjGlo-ILPlg
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከታተሉ።
http://Ibdeth.org
Telegram -https://t.me/ibdeth
YouTube
የአንጀት ቁስለት ህመም |ሕይወቴ
ሕይወቴ ዘወትር ሀሙስ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Hiwote every Thursday @7:00PM only on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Hiwote #Lifestyle #Health #Ulcerative_Colitis #Crohns_Disease #Bowel_Disease #Immune_System #Youth #Amharic #Ethiopia
Subscribe…

❤8👍2🔥1
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ጤናረቡዕ (ክፍል 2)
ርዕስ ፦ የአንጀት ማይክሮባዮምና ጤናማ አንጀት
[ ክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የሚያቀርብ ]
📌 የአንጀት ማይክሮባዮም በትሪሊዮን የሚቆጠሩ በአንጀት ክፍል ውስጥ የሚኖሩ ረቂቅ ተሕዋስያን ናቸው። እነዚህ ረቂቅ ተሕዋስያን ጠቃሚ ባክቴሪያዎችን ብቻ ሳይሆን ፈንገሶች፣ጥገኛ ነፍሳት እና ቫይረሶችን ያካትታሉ።
📌 በአንጀት ውስጥ የሚገኙ ጠቃሚ ረቂቅ ተሕዋሲያን ለጤናችን ወሳኝ ለሆኑት በርካታ ተግባራት ተጠያቂ ናቸው፡፡
📌 እያንዳንዳችን ከወላጆቻችን፣ ወንድሞቻችን ወይም እህቶቻችን ወይም የባህር ማዶ ጓደኞቻችን ለየት ያለ የአንጀት ማይክሮባዮም መጠን እና የጤና ሁኔታ አለን ፡፡
📌 ጤናማ የሆነ የማይክሮባዮም መጠንን ለማጠናከር የአንቲባዮቲክ መድሃኒቶችን አወሳሰድ ማስተካከል ( ሀኪም ያዘዘውን መድሀኒት ብቻ መውሰድ) አንዱ መንገድ ነው።
ስለ የአንጀት ማይክሮባዮም፣ ጠቀሜታቸውንና ይበልጥ ለማጠናከር የሚረዱ የጤና ምክሮችን በ #InstantView ያንብቡ 👉 https://telegra.ph/Gut-Microbe--Healthy-Gut-05-31 ያንብቡ።
በጉዳዩ ላይ ለሚኖሮት ጥያቄ፣ ምክርና አስተያየት በስልክ +251965662501 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @IBDETHIOPIA ላይ ይጻፉልን።
#ዕሮብንለአንጀትጤና

Telegraph
Gut Microbe & Healthy Gut
'ጤናማ አንጀት' ምንድን ነው? ሁላችንም የእለት ተእለት ህይወታችንን የምንመራባቸው የተለያዩ አካባቢዎች፣የተለያዩ ልማዶች እና ባህሎች አሉን። በዚህ ምክንያት እያንዳንዳችን ከወላጆቻችን፣ ወንድሞቻችን ወይም እህቶቻችን ወይም የባህር ማዶ ጓደኞቻችን ለየት ያለ የአንጀት ማይክሮባዮም መጠን እና የጤና ሁኔታ አለን ፡፡ የእርስዎ ማይክሮባዮም ለእርስዎ የተለየ የጠቃሚ ባክቴሪያ አሻራ ነው።በዚህ ምክንያት እና ስለ…
ኮሎኖስኮፒ ምርመራ ምንድን ነው? ከምርመራው በፊት፣ በምርመራው ሰዐት እንዲሁም ከጨረሱ በሃላ ስላሉት ሂደቶች አጭር መረጃ
@ibdeth
ለማንበብ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
⬇️⬇️⬇️
https://telegra.ph/Facts-Colonoscopy-06-04
@ibdeth
ለማንበብ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
⬇️⬇️⬇️
https://telegra.ph/Facts-Colonoscopy-06-04
Telegraph
Facts: Colonoscopy
በብዙዎች ዘንድ የሚነሳው የኮሎኖስኮፒ ምርመራ ምንነት እና የህክምናው ሂደቶች የኮሎኖስኮፒ ሂደት የታችኛውን የምግብ መፍጫ ሥርዓት በምስል ለመመርመር ረጅም እና ተጣጣፊ ቱቦ መጨረሻው ላይ ትንሽ ካሜራ ባለው መሳሪያ በመጠቀም የሚካሄድ የምርመራ ሂደት ነው ፡፡ የምግብ መፍጫ ሥርዓት (ጋስትሮኢንተሮሎጂስት) ባለሙያ (ስፔሻሊስት) የኮሎኖስኮፒ መሳሪያውን በፊንጢጣ በኩል ወደ አንጀት እንዲገባ በማድረግ በአንጀት…
👍7