NTforIBD Webinar.jpg
126.6 KB
ስለ ምግብ እና የአንጀት ቁስለት ተጨማሪ መረጃ ይፈልጋሉ?
በአጋር በጎ አድራጎት ድርጅት Nutritional Therapy for IBD የተዘጋጀውን ኦንላይን ትምህርታዊ ይዘት ያለውን ፕሮግራም በነጻ ይከታተሉ! ለመመዝገብ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!
This webinar was prepared by our partner, Nutritional Therapy for IBD. Register with the link below!
https://us06web.zoom.us/webinar/register/WN_6lenfZWtTsqSqTYtJRYqiA

👍3
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#CrohnsandColitisEthiopia #TikvahEthiopia
በኢትዮጵያ ስለ አንጀት ቁስለት ህመም እንዲሁም ተያያዥ የጤና ጉዳዮች ላይ የሚሰራው በክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አንጀት ቁስለትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መረጃዎችን ለማድረስ ተስማምተዋል።
ክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በጉዳዩ ላይ የተለያዩ መረጃዎችንና ውይይቶችን በ Tikvah Magazine ቻናል ላይ ይዞላችሁ ይቀርባል። ለሚኖሯችሁ ጥያቄዎች የባለሞያ ምላሾችንም ያደርሳል።
ዘወትር ዕሮብ በክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ተዘጋጅተው የሚቀርቡ መረጃዎችን መከታተልና ጥያቄዎችንና ተሞክሮዎችን ማድረስ እንዲሁም ጠቃሚ መረጃዎችን ከድርጅቱ ድረገጽ ( http://ibdeth.org ) ላይ ማግኘት ይችላሉ።
@tikvahethmagazine @ibdeth

👍4