የመቐለ ማዘጋጃ ቤት አሁንም በታደሰ ወረዳ ጦር ተከቧል
ጀነራል ታደሰ ወረደ፥ በጌታቸው ረዳ የተሾመው የመቐለ ከንቲባ ስራ እንዳይሰራ ፤ የመቐለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በጦር ከቦታል።
የመቐለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ላለፉት ሁለት ሳምንታት አገልግሎት እየሰጠ አይደለም።
@hulumedia

😁1
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ ከመሠረተ ልማቶቹ የተሠረቁ ብረቶች መዳረሻቸው ብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች ናቸው በማለት መክሰሱን የመንግሥት ዜና ምንጮች ዘግበዋል።
ተቋሙ፣ ብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች ለውስጥ መመሪያቸው ተገዥ እንዲኾኑና ከተቋሙ የተዘረፉ ብረቶቶችን መግዛት እንዲያቆሙ ጠይቋል። በኃይል መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ላይ የሚፈጸመው ዝርፊያ ባለፉት አምስት ዓመታት በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መሄዱን የጠቀሰው ተቋሙ፣ በ2015 እና 2016 በጀት ዓመቶች በመሠረተ ልማቶቹ ላይ በተፈጸሙ ሥርቆቶች 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር እንደከሠረ ገልጧል ተብሏል።

❤2👍1
የመሬት መንቀጥቀጥ‼️
በአፋር ክልል አዋሽ ትናንት ከምሽቱ 4:30 አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ከነዋሪዎቹ የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። በአፋር ክልል በተደጋጋሚ ሲሰማ የነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ቆሞ የነበረ ቢሆንም ትናንት ማታ ንዝረቱ መሰማቱን ምንጮቼ ገልፀዋል።
አዩዘሀበሻ
======================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇

👍2
የአሜሪካን ድምፅ ማምሻውን እንደዘገበው፣ በደቡባዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ድንበር ጥሰው በመግባት የአርብቶ አደሮችን ከብቶች ዘርፈዋል ያላቸውን 44 የደቡብ ሱዳን ዜጎች ማሠሩን ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል::
ፎቶ - ፋይል
@hulumedia
ፎቶ - ፋይል
@hulumedia
👍3
ሰበር ዜና
ሶማሌ ላንድ ጦርነት ከፈተች!
ዛሬ በ 11/04/2017ዓም
የሶማሌ ላንድ ወታደሮች አዋሌ በተባለ ቦታ በሶማሌ ክልል ህዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት አውጀዋል።
በውጊያው በርካቶች ሲሞቱ በቁጥር ከፍተኛ የሆኑ ንፁሀን ቁስለኛ ሆነዋል። ምክንያቱ ደግሞ የአብይ አህመድ ከሶማሊያ ጋር መፈራረም ነው ሲሉ ኗሪዎች ይገልፃሉ።
አሁንም ውጊያው በሶማሌ ልዩ ሀይል እና በሶማሌ ላንድ ወታደሮች መካከል እንደቀጠለ ነው።
@Hulumedia

🤔3❤2👍1