ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲር በባህል ስፖርት የገበጣ ውድድር የዋንጫ አሸናፊ ሆነ።
*//****
እንኳን ደስ አለን!
ጥር 24/2017
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የ2017 ዓም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ልዑክ በባህል ስፖርቶች የባለ 12 ጉድጓድ የገበጣ ውድድር የዋንጫ አሸናፊ በመሆን ለዩኒቨርሲቲው ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል።
በሴቶች የባለ 12 ጉድጓድ የገበጣ ውድድር ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አቻዋ ጋር በእልህ አስጨራሹ የፍጻሜ ውድድር የተጫወተችው ተማሪ አዚዛ ይማም ተጋጣሚዋን አሸንፋ የዋንጫ አሸናፊ በመሆን የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች።
በባለ 12 ጉድጓድ ገበጣ የወንዶች ምድብ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተወዳደረው ተማሪ አበባው አስማማው ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ አቻው ጋር ብርቱ ፉክክር አድርጎ ሁለተኛ በመውጣት ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሌላ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የባህል ስፖርት ዋና አሰልጣኝ አቶ ሰርፀብርሃን ካያሞ ስለ ውጤቱ የተሰማቸውን ስሜት ሲገልፁ የባህል ስፖርት ተወዳዳሪ ተማሪዎች በየደረጃው የገጠማቸውን ጠንካራ ፉክክር እየረቱ ለፍጻሜ ውድድሩ መብቃታቸውና በዛሬው የፍጻሜ ውድድር ልዩ ብቃት በማሳየት የወርቅና የብር ሜዳሊያ አሸናፊነታቸው በመረጋገጡ እጅግ መደሰታቸውን ገልፀዋል:: ለመላው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
በዚህ ይከታተሉን:-
*****
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et

ማስታወቂያ
***
ጥር 24/2017 ዓም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ተፈታኞች በሙሉ በተመደባችሁበት ግቢ እና ኮምፒውተር ላብራቶሪ ፈተና ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት ቀደም ብላችሁ በመገኘት ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ለፈተና የተመደባችሁበት ግቢና የኮምፒዩተር ላብራቶሪ ዝርዝር መረጃ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/HUCommunicationsoffice ላይ ታገኛላችሁ:: በተጨማሪም እዚሁ ገፅ ላይ አለ::
ጥብቅ ማሳሰቢያ:- ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ወቅት የሚከለከሉ እቃዎችን እንዳይዝ እና ለድጋሜ ተፈታኞች ደግሞ የመግቢያ ትኬታችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን!

Tir 26 Accounting Exit exam placement at Main Campus.pdf
126.8 KB
Tir 26 Accounting Exit exam placement at Main Campus.pdf
Tir 26 Main Campus Accounting Morining Session_1.pdf
250.3 KB

Tir 26 Main Campus Accounting Morining Session_2.pdf
256.1 KB
Tir 26 Main Campus Accounting Morining Session_2.pdf
Tir 26 Main Campus Accounting Afternoon Session_1.pdf
260.2 KB
Tir 26 Main Campus Accounting Afternoon Session_1.pdf
Tir 26 Exit Exam placement.pdf
26.2 KB
Tir 26 Exit Exam placement.pdf
HU Participates in International Symposium on Cooperatives
*//**
February 1, 2025
The Department of Cooperatives at Hawassa University, College of Business and Economic, had participated in "The International Symposium on Cooperatives: Build a Better World" organized on the eve of the International Year of Cooperatives 2025, as declared by the United Nations.
The symposium, hosted by the Department of Cooperation under the School of Management Studies at GRI, showcased a global exchange of knowledge on the role of cooperatives in economic and social development, and HU was invited to this event as part of its longstanding collaboration with the Gandhigram Rural Institute (GRI), India.
Dr. Karunakaran from Hawassa University delivered a keynote address, setting the tone for the sessions, and Dr. Bantyergu Engida from Hawassa University delivered an insightful presentation on Ethiopia's cooperative sector. Dr. Bantyergu highlighted the economic significance, social contributions, and

historical challenges of cooperatives in Ethiopia. He also showcased success stories, including the Sidama Coffee Cooperative Union and Awach Savings and Credit Cooperative, which are exemplary models of thriving cooperatives in Ethiopia.
Hawassa University
Ever to Excel!
Hawassa University
Ever to Excel!
Tir 26_IoT_Accounting_Session II.pdf
84.3 KB
Tir 26_IoT_Accounting_Session II.pdf
Tir 26 _IoT_Accounting_Session I.pdf
221.7 KB
Tir 26 _IoT_Accounting_Session I.pdf
Tir 26_IoT_Accounting_Session _1_Afternoon.pdf
496.5 KB
Tir 26_IoT_Accounting_Session _1_Afternoon.pdf
Tir 27 Mangement Exit Exam Schedule.pdf
99.7 KB
Tir 27 Mangement Exit Exam Schedule.pdf
Tir 27 Mangement Moring Sesstion 1.pdf.pdf
215.7 KB
Tir 27 Mangement Moring Sesstion 1.pdf.pdf
Tirr 27, Management Morning Session -2.pdf
222.3 KB